Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ዕይታ - ዶክተር ኢዮብ ማሞ.pdf


  • word cloud

ዕይታ - ዶክተር ኢዮብ ማሞ.pdf
  • Extraction Summary

አመለካከታችን በሕይወታችን ላይ ያለው እይታ ተዛብቶበታል እሱም ሆነ ሴላው ሰው ደህና አንዳልሆኑ ስለሚያስብ ለተስፋ መቁረጡም ሳይቀር መፍትሄ ማግኘት የሚያስቸግረው አይነት ሰው ነው ማለት ነው። ከሃ ርቤኽፐ ሕልምህ ዋጥ ያጣ ነው የይቻላል እይታ ቺክን ሱፕ ፎር ዘ ሶል ርከዘዩሄራክ ዐሀሁ ዐዘ በዙ ሀ ዝነኛ መጽሃፉ ላይ ጃከ ካንፊልድ « ርክክ አንደን አሰገሪዚ እወነተሻ ታሪከ አስፍሯል በካሊፎንያ ግዛት ውስጥ ሳን ሲድሮ በተሰኘ ሰናራ አንድ ሞንቴ ሮበርትስ ለላክ ቪጅፎ የተባለ ሰው ትልቅ ፈረሰ የሚያረባበትና የሚያሰለጥንበት እርሻ አለው የዚህ ባለሃብት ጅማሬ ድንቅ ታሪከን ያዘለ ነው የሞንቴ አባት ከስፍራ ወደ ስፍራ እየተዘዋወረ ፈረሶችን በማሰልጠን የሚተዳደር ሰሥ ነበር የሞንቴም ሕይወት ወዲህና ወዲያ ከሚዘዋወር እባቱ ጋር የተቆራኘ ሰለነበር ምህርት ቤቱን በማቋረጥ ደጋግሞ ከአባቱ ጋር ይዘዋወር ነበር አንድ ጊዜ የአሰራ ሁለተና ክፍል ተማሪ ሆኖ ሳለ አስተማሪያቸው ወደፊት መሆን የሚፈልገትን ሕልማቸውን በሑና አቀናብረው እንዲመጡ የቤት ስራ ሰጣቸው ሞንቴ ማታ አቤቱ በመግባት ሰባት ገጽ ሙሉ ወደፊት ማድረግና መሆን ስለሚፈልገው ነገር ጻፈ ወደፊት የፈረሰ አርባታና ማሰልጠኛ ቀፈ ትልቅ እርሻ እንዲኖረው እንደሚፈልግና ያንንም ግቡን የሚገልጽ ዬና ነበር በስአል መልክ በማስፈር ሰተመልካቹ ግፅጸጽ በሆነ መልኩ አስፍሮት ነበር ከ ሄከታር ያላነሰ ስፍራን አልሞ ነበር ይህ ሰለም ቱድሞውኑ በውስጡ ሲብላላ የነበረ ጉዳይ ስለነበረ ጊዜን ሰጥቶትና በጥራት በመሰራት በሚቀጥለው ቀን ለአስተማሪ አስረከበው ከሁለት ቀናት በኋላ ወሠጤት የያዘውን ወረቀቱን አገኘ በወረቀቱ ፊት ከዚህ ግቡ ጋር የእርሻውን ንድፍ ዶር ኢዮብ ማሞ ሀፅ ሃ ለዛዘጠር ርከክ ከሃ እይታ ለሳከ ሰፊት ገጽ ላይ በቀይ ተጽፎበታል ከውጤቱ በታች ደግሞ ከፍለ ጊዜው በኋላ አስተማሪውን ለማግኘት ሄደ ገና አስተማሪውን እአገዳገኘው የ ያገኘሁት ለምንድን ነው።

  • Cosine Similarity

ወር ለ ፎጮኤጩክርጨጠጩመውጨኤ ርከክ ከሃ ከከ እይታ እክክፅ በሰውነታቸው ላይ ለመነቀስ ይወስናሉ ነገር ግን አንድ አውነት አለ ይህንን ሃሳብ ለመነቀስ የሚወስኑትን ሰዎች ሁኔታ ስመለከት አንድን ነገር አስባለሁ ይህንን አባባል ሰውነታቸው ላይ ከመነቀሳቸው በፊት በመጀመሪያ በአስተሳሰባቸው ላይ የተነቀሱ ሰዎች እንደሆኑ ያስታውቃል ይህ ቻይናዊ ሊያስተላልፈው የፈለገው ሃሳብ ማንኛውም ሁኔታችንና በአካላችን ላይ የሚንጻበረቅ ነገር መጀመሪያ በአመለካከታችን ላይ እውን የነበረ ነገር እንደሆነ ነው የምናሰላስላቸው ሃሳቦች አመለካከታችንን ወይም እይታችንን የመቅረጽ ጉልበት አላቸው አመለካከታችን ደግሞ በሕይወትና በዙሪያችን ባለው አለም ላይ ያለንን እይታ ይወስናል ስለዚህም አይታ ማለት የምንመለከተው ነገር ሳይሆን ያንን የምንመለከተውን ነገር በምን ሁኔታ እንዳየነው ነው ለዚህ ነው ሁለት ሰዎች አንድ አይነትን ነገር አይተው በተለያየ መልኩ ሊገነዘቡትና ሲቀርቡት የሚታዩት እይታችንን ለመቅረጽ ብቃት ያላቸው የተለያዩ ሃሳቦች ወደ አኛ የሚጎርፉበት አቅጣጫ ብዙ ነው ያደግንበት ባህል የምንከታተላቸው መገናኛ ብዙሃን ያቀረብናቸው ሰዎች አመለካከት ያለፍንባቸው የሕይወት ልምምዶችና ገጠመኞች መረጃን ካለማቋረጥ ወደ እኛ ስለሚልኩ ሃሳብን ወደ ውስጣችን ይዘራሉ እነዚህ ሃሳቦች በቁጥጥር ስር ካልዋሉ አመለካከታችንን በመቅረጽ ቋሚ እይታን ይመሰርታሉ ይህ እይታ ነው እንግዲህ በዙሪያችን ለሚከናወነው ነገር ምን አይነት ምላሽ አንደምንሰጥ የሚወሰገልን ለአመለካከታችን የመጠንቀቅን ጉዳይ እጅግ ልናተኩርበት ይገባል ምከንያቱም በአመለካከታቸን ላይ የደረሰ ማንኛውም ተጽእኖ በተለያዩ ሁኔታዎች ራሱን ስለሚገልጽና የሕይወታችን አቅጣጫ ስለሚለውጥ ነው በሌላ አባባል ይህ እይታ ወይም አመለካከት ብለን የምንጠራው ነገር እንዲሁ አየር ላይ ያለና ልንጨብጠው የማንቸለው ጽንሰሃሳብ አይደለም በውስጣችን በሚገባ ከተደላደለ በኋላ ወደተጨባጩ ዓለም የመገለጥ ችሎታ ያለው ነገር ነው ከእነዚህ መገለጫዎች ጥቂቶቹ በዚህ ከፍል የሚገኙ ምእራፎች ትኩረት ናቸው ዶር ኢዮብ ማሞ ሀዩ ሃ ለ ከሃ በ እይታ ለከ በዚህ ከፍል ውስጥ የምንመለከታቸው መሰረታዊ የእይታ ገጽታዎች የሚከተሉት ናቸው የእይታ ትርጉም የእይታ ተጽእኖ የተገደበ እና ለማደግ የተለቀቀ አመለካከት እይታን የመለወጥ እርምጃ ዶር ኢዮብ ማሞ ዐዩ ዩዕክ ለላባ ርከክ ከሃ በ አይታ ነበበ። የአይታ ትርጉም ትከከለኛ እይታ ወይም አመለካከት በሕይወታችን ሊኖሩ ከሚገቡ አንጋፋና እጅ አስፈላጊ ነገሮች መካከል ቀዳሚው ነው የስኬታማም ሆነ የስኬተቢስ ሰዎች ጉነ የሚጀምረው ከአመለካከት ነው ይህ የሚሆንበት ምክንያት በአንድ ሰው ላይ አደሎ የሚገኘው እይታ የዚያን ሰው አቅጣጫ የመምራት ተጽአኖ ስላለው ነው የውስጥ እይታ በገሃዱ አለም የሌለውን ነገር እንኳ አንዳለ አድርገን እንድናስብ እንደንፈራና ለተለያዩ ተግባሮች እንድንነሳሳ ሊያደርገን ይቸላል ይህንን ሁኔታ በሚገባ ከማጤናችን በፊት የእይታን ምንነት በአጥሩ ማብራራት አስፈላጊ ነው የተለያዩ ሰዎች በተለያየ መልኩ ሊተረጉሙት ቢቸሉምእይታ ማለት በአጥሩ በውስጣችን የሚገኙ የእምነትና የሃሳብ ከምችቶች ማለት ነው ብንል አንሳሳትም ዖዕ እነዚህ ከምችቶች ዝንባሌአትንንና ልማዳችንን ከመሰናቸውም በሻዢ በዙሪያቾን የሚከናወኑትን ሁኔታዎች በምን መለከ እንደምናያቸውና ለሁኔታዎቹ የሚኖረንን ምላሽ ይወስናሉ ስለዚህም እይታችን በራሳችን ላይ በዙሪያችን ባለው አለም ላይ ያለንን አመለካከት ያመላከታል ኣይታ ሲዛባ ጎለም ትዛባለች እይታ መስመር ሲይዝ ደገሞ ሁሉ ነገር መስመር ውስጥ ይገባለ ካለመኖር ወደመኖር አመለካከታችን ስንወለድ ጀምሮ አብርን የተከሰተ ነገር አይደለም ልጅ ሲወለድ በንጹህና ባልተበከለ አእምሮ ነው የሚወለደው ሆና ከውልደት በኋላ አገደገ ዶር ኢዮብ ማሞ ዮ ነኔ ለላሞ ርከክ ከሃ እይታ እከየ አይፖ አብበፀ ሱሱን ጋ ሽመሙ አመለካከት ካለመኖር ወደ መኖር የሚያመጡ የተለያዩ ሁኔታዎች አሉሱ ከእነዚህ መካከል የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው ይነሰሥፍሮግ ሁፅፖ አንድ ሰው ገና ለጋ በሆነበት ጊዜ አእምሮው ልከ አንደ ንጹህ ወረቀት ሁሱንም ለመቀበል የተዘጋጀበት ጊዜ ነው በእነዚህ ለጋ ዘመናት ሲያስተውላቸው ያደጋቸውን ነገሮች በውስጡ የመቅረጽና በዚያ ተጽእኖ እይታ ስር የማደግ ዝንባሌ ይኖረዋል ጸብንና ከርከርን እያየ ያደገ ልጅ ፍጹም ፍቅር ባለበት ቤት ውስጥ ካደገ ልጅ ጋር ሲነጸጸር ሊኖራቸው የሚቸለውን የአመለካከት ልዩነት መገመት እያስቸግርም እንዲሁም በድህነትና በብልጽግና በመገፋትና በመወደድ አስተዳደጎች መካከል ታላቅ የአመለካከት ልዩነቶች ይከሰታሉ የየእለት ልምምድ ከለጋነት እድሜ ዘልቀን ስንሄድ በየእለቱ የምናልፍባቸው የሕይወት ድግግሞሾች አመለካከታችንን የመቅረጽ ጉልበት አላቸው ለምሳሌ እጅግ ከባድ በሆነ የኢኮኖሚ መጨናነቅ ውስጥ ለረጅም ጊዜ የኖረ ሰውና የፈለገውን ነገር በፈለገው ጊዜ አግኝቶ የኖረ ሰው በዚህ አለም ላይ አንድ አይነት አመለካከት ሊኖራቸው አይቸልም ሌላ ምሳሌ ብንወስድ በብዙ ፍቅረኛ የተጎዳ ሰውና ባለው የመጀመሪያ የፍቅር ጉዞ መልካም ነገርን የጠገበ ሰው በሰዎች ላይ የሚኖራቸው አመለካከት አንድ አይነት ለመሆን በፍጹም አይትልም ጫ ዶር ኢዮብ ማሞ ጀር ሃክ ለላዝበ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ እይታለህበጩ ፌሬ ኩኩ ኢፌ ፈሁ ያዳ አሸሪል ሰዎች በአንድ የትምህርት ዲሲፕሊን ስር ለአመታት ሲቆዩ ሁኔታው በአመለካከታቸው ላይ ይህ ነው የማይባል ተጽእናን ያመጣል ከሚያነቡት መጽሐፍም ሆነ ለትምህርቴ መመሪያን ከሚሰጣቸው ሰው በቀጥተኛም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ የተለያዩ አመለካከቶችን ይሰበስባሉ በሳይንሱ አለም የቆየ ሰውና በአርት ትምህርት የገፋ ሰው አንድ አይነት አይታ ሊኖራቸው አይቸልም አንዱ የነገሮችን ውጤት ከሳይንስ አንጻር በማየትና ሊለወጡ እንደማይችሱ የማሰብ ዝንባሌን ሲያዳብር ሌላኛው ደግሞ ነገሮችን እንደ ሁኔታው የመቅረብ የእይታ ዝንባሌን ማዳበሩ እሙን ነው ይያጎው ሪው ኙሦፉ አብዛኛውን ጊዜ አብረን የምናሳልፋቸው ሰዎች በአመለካከታችን ላይ ይህ ነው የማይባል ተጽእኖ አላቸው ሰዎች ካለማቋረጥ በቀጥተኛም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በቃልም ሆነ በሁኔታ ሃሳቦችን ወደ እኛ ይልካሉ ይህንን አውነታ በግልጽ ከምናይበት ሁኔታ አንዱ ለምሳሌ ከሚኖርበት ሕብረተሰብ ወጥቶ ወደሌላ ሃገር ሄዶ ለብዙ አመታት የቆየ ሰው በዚያ በአዲሱ መኖሪያ ባሉ ሰዎች አመለካከት ተጽእኖ ስር ራሱን ያገኘዋል ይህንን በአመለካከቱ ላይ የተከናወነ አዝጋሚ ለውጥ ወደ ቀድሞ ሃገሩ ሲመለስና የሰዎችን አመለካከት ሲያይ ነው በቅጡ የሚገነዘበው አይታችን የተለያዩ ለምምዶች ውጤት እንደሆነ ከተስማማን ከአይታ ጋር የሚዛመዱ አንዳንድ አሳቦችን ማንሳቱ ተገቢ ነው ካለማቋረጥ የምናይ የምንሰማ የምናሸት የምንዳስሰና የምንቀምስ ፍጥረቶች ስለሆንን ማንነታችን የመረጃ ማእከል ከመሆን ሌላ ምርሜ የለውም ይህ የመረጃ ማእከልነታችን ምንጨ ዘርፈብዙ ስለሆነ ከአመለካከታችን ጋር የሚነካኩ ሁኔታዎችም እንዲሁ በርካታ ናቸው የሚከተሉትን ከአይታቾን ጋር የሚዛመዱ ሁኔታዎች እንመለከት ዶር ኢዮብ ማሞ ዐር ጀሃዐኩ ለ በዘሸ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ እምነት አብዛኛዎቹ እንቅስቃሴዎቻችን ከእምነታችን ጋር የተዛመዱ ናቸው እምነት ማለት አንድ ነገር እንዲህ ነው ብለን የተቀበልነውና የደመደምነው ነገር ነው ይህ ድምዳሜ በራሳችን በሌሎች ሰዎችና እንዲሁም በሁኔታችን ላይ የወሰንነውን ነገር ያመለከታል ስለሆነም የምንመለከተውንም ሆነ የምንሰማውን ነገር ቀድሞ በውስጣችን ባለው እምነት ማጣሪያ ውስጥ አጣርተን ነው ትርጓሜ የምንሰጠው በሌላ አባባል ቀድሞውኑ በውስጣችን የነበረው እምነት በአንድ ሁኔታ ላይ ያለንን እይታ ሊነካው ይትላል ሃሳብ እንደ ዐክ ፍርፎከርፀ ሾዕህከጩቨዘ መረጃ ከሆነ አእምሮአችን በቀን ከ ሺህ ሃሳቦች በላይ ያፈልቃል ከእነዚህ ሃሳቦች መካከል በመቶው በየቀኑ የሚደጋገሙና ያሉንን ልማዳዊ አመለካከቶች የሚያመለከቱ ናቸው ለሁላችን ግልጽ እንደሆነው እንግዲህ እነዚህ ሃሳቦች በሃሳብነት እዚያው አይቀሩም ቀስ በቀስ ማንነታችንን ለአንድ ተግባር ማዘጋጀት ይጀምራሉ ስለዚህም አንድ ሃሳብ ተግባርን ሲወልድ ተግባሩ ደግሞ ሌላ ሃሳብን ይወልዳለ ይህ ዑደት አድሜ ልካችንን አንደተከተለን ይኖራል በአጭር አነጋገር የሁሉም ነገር መነሻው ሃሳብ ነው ዶር ኢዮብ ማሞ ኮ ሃዐኮ ለላ ርከኳከ ከሃ ኽከ ኤታ ለላበ ዜ ር ም ን ያ ተግባር ከላይ ጠቀስ አድርገን እንዳለፍነው ሃሳብ ካለ ተግባር አለ። ሊነዘከ ሥር ካከት የበ ከ በ የተገደበ አመለካከት ያለው ሰወ ብሠቃቱ ችኩታውዞ ሀግ ባህሰው ብቃቱ ቸሎታውም ሆነ ባህሪው ሊለወጥ የማይተልና የማይነቃነቅ አንደሆነ ያሰባል አንደዚህ አይነተ ሰዎች የሚያገኙትን የስኬትና የተለያዩ ውጤቶች እንደአመጣጣቸው የሚቀበሉና ሁኔታውን ለመሰወጥ ይቻላል ብለው በፍጹም የማያስቡ ሰዎች ናቸው ሰለሆነም ከጊዜ ወደ ጊዜ ወይ ባሉበት ይገኛሉ ወይም ደግሞ ወደ ኋላ ይጎተታሱ ለማደግ የተለቀቀ አመለካከት ያላቸው ሰዎች በተቃራኒው በሕይወታቸው ያለው ማንኛውም ነገር ሊሻሻል ሊያድግና ወደላቀ ደረጃ ሊደርስ አንደሚችል የሚያስቡ ሰዎች ናቸው እንደዚህ ያሉ ሰዎች በአንድ ነገር የማይረጉ ሁል ጊዜ በእጃቸው ያለውን ነገር ለማሻሻል የሚጣጣሩና የተሻለ ነገር ካላዩ የማያርፉ ሰዎች ናቸው ከዚህ በታች ያለውን ንጽጽር እንመልከት ምንጭ ከርርዐጠባርከየርዐየክፎጠበሃ ይየዐዘዚከየበበነሃከርክዐ ባር ድ ከከከ ተግባራዊ ንጽጽር ሃግሮቻዕመያፇ » የተገደበ አመለካከት ችግር መምጣት የማይባው ነገር ነው ግር ካለ ስኬት ሊኖር አይችልም ስለሆነም ችግር አንዳይመጣና ስኬተቢስ መሆን እንዳይከተል በተቻለ መጠን አዳዲስ ነገሮችን ሞከሮ ወደፊት ለመራመድና ለማደግ መሞከር የለበትም ዶር ኢዮብ ማሞ ሃ ለጠ ርከኳከ ከሃ ኽከ አይታ አብነከብሂ ለማደግ የተለቀቀ አመለካከት ችግር ልንሸሸው የማይገባን ነገር ነው ሪማሯ በሚደረግ የጥረት ሂደት ውስጥ የሚመጣን ችግር በመጋፈጥ መጠንከርና ሟሪ ደረጃ መድረስ ይቻላል ችግርም ሆነ የመውደቅና የመነሳት ቴታ ቃጸፈ የሚያስቆርጥ ሂደት ሳይሆን የመማሪያ ሂደት ነው ፕረጉን ዳሰመሳስዶ የተገደበ አመለካከት ጥረት የማይመችና ውጤተቢስ ነገር ነው አንድን ለማግኘት ወይም ለማሻሻል መጣጣር እጅግ አደካሚ የሆነ ጉዶይ ነሙ ስለሆነም ይህንና ያንን ለማድረግ ከመታገል ይልቅ አርፎ መመ ቀፅሪ ሪና የሰከነ ሕይወት መኖር ይሻላል ለማደግ የተለቀቀ አመለካከት ራስንም ሆነ ሁኔታን ወደሚቆጥው ሃላቀ ረጃጀ ለማሻሻል ከመጣጣር ውጪ ወደስኬታማ ሕይወት የመድረሻ መሀጋጋታ ሃፆም ስለዚህም ጥረት ልንሸሸው የሚገባ ጉዳይ ሳይሆን ደስ የሚሃ ሥይወጋታ ጣአም የሚጨምርላትና ወደተሻለ ደረጃ የመዝለቂያ ሄደት ነው ይጎያዎሥቻን ዳዕ ለሰመሰሳስፉ የተገደበ አመለካከት ሰዎች በምንም ነገር ሊነቅፉን አይገባም ስፈማንጀውም ስህተቴም ሆነ ጉድለቴ ማንም ሰው ምንም ሲናገረኝ አይገባም ሎታዬንም ሆነ ሁኔታዬን የነቀፈ ሰው እኔን የተዳፈረ የናቀና የነካ ፖፓ ሰው ነው ሪም ስለሚታያቸው ድካም ሃሳብ ከሚሰጡኝ ባለሁበት ሁኔታ ብቆይ ይሯፖፓራ ለማደግ የተለቀቀ አመለካከት ከሰዎች የሚመጡ የድጋፍም ሆኑ ነንሩፈታ ሃዛ በሙሉ ለአደገቴ ወሳኝ የሆኑ ጉዳዮች ናቸው ሰው የሰራሁትን «ራ ጉዳዩን ከግል ማንነቴ ጋር በማያያዝ ተስፋ አልቆርጥም የዕዎን ሃ ራሓ ለመመልከትና ማሻሻል ያለብኝን ለማሻሻል አጠቀምበታለሁ ጭጭ ዶር ኢዮብ ማሞ ርዮ ነከ ለላከ ዌ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ያ ለክ ርው ት ስ »ችጵአንመዴምሙውመ ይ ኦው ኤሪ ወ መመመ ይኒተቀ ሰሐዎሥታን። ስለማይታየን በአካባቢያችን ያሉትን ሰዎች የማድከም ዝንባሌ ሊኖረን ይችላል ስውር አካባቢን ለመቀነስ የሚጠቅሙ አርምጃዎች ዚህ ስውር ብለን ከሰየምነው የሕይወት ሁኔታ ነጸ ሆኖ የሚኖር ሰው የለም ሁንም ቢሆን አኛ የማናውቀው ሌሎች በአካባቢያችን የሚገኙ ሰዎች ግን የሚያውሄት ነገረ ይኖረናል ልዩነቱ ግን ያለው አንዳንዶች ይህንን ሁኔታ የሚያጠብቡ ኦርምጃዎሠን ሲወስዱ ሌሎች ግን እንዲሁ ባሉበት ሁኔታ ከአመት ኦስከ አመት መዣው ላይ ነው ሆኖም ያለን ስውር አካባቢ እየጠበበ ኦንዲሄድና ከእኛ የተሰወሩትን የሕይወት ከፍሎቻችንን ወደማወቅ እንድንመጣ ጥረት ማድረግ አለብን ሃ ስናደርማ መልካም ጎናችንን አውቀን ወደማዳበር ደካማ ጎናችንን ደግሞ ወይማ አኦንድንመጣ የተለያዩ እርምጃዎችን የመውሰድ እድል እናገኛለን ይህንን ማድረግ ከሚጠቅሙ እርምጃዎች መካከል የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው ዶር ኢዮብ ማሞ ወዩ ሃ እላፎ ርከክ ከሃ ከከ ኔ ይረታ ዞታ መጠየቅ ሰዎች በእኛ ላይ ያላቸውን አመለካከት ለማወቅ ከፍት አንደመሆን ከባድ ነገር የለም ሆኖም ይህ ስውር አካባቢ እየጠበበ እንዲሄድ ካስፈለገ የሰዎችን ሃሳብ መስማት አማራጭ የሌለው መንገድ ነው በስራ በትዳርም ሆነ በጓደኝነት በቅርብ የሚያውቁንን ሰዎች ብንጠይቃቸውን ሊነግሩን የሚፈልጉት ነገር መኖሩ አያጠራጥርም ከሰዎች ሃሳብን ስንጠይቅ መልካም መልካሙን ብቻ ሳይሆን ትከከለኛውን ነገር እንዲነግሩን ከፍት መሆን ይገባናል ሆኖም ሁል ጊዜ ሁኔታችንን ሰዎች አስኪነግሩን መጠበቅም የለብንም የሰዎችን ሁኔታ በማንበብ ራሳችንን ማጤን መጀመርም እንቸላለን ፖግባራቿሯች ማደኗና ከአኛ የተሰወረውን ደካማ ወይም ብርቱ ጎናችንን ከሰዎች ከሰማን በኋላ በጉዳዩ ላይ አርምጃ ወስደን ተግባራዊ ካላደረግነው መስማታችን ብቻውን ምንም አይጠቅመንም ስለዚህ ሂደቱ ይህንን መምሰል አለበት ስለሁኔታችን ለመስማት ከፍት መሆን በሰማነው ነገር እንጻር ራስን ማየት ደካማን ወይም ብርቱ ጎንን መለየትና ከተገነዘብነው ነገር አንጻር እርምጃን መውሰድ ወደ ግንዛቤአችን የመጣው ስውር አካባቢ መልካም ነገር ከሆነ በዚያ ላይ እንድንቀጥል ያበረታታናል ሁኔታው ጤናቢስ ከሆነ ደግሞ ወደ አርማት ይመራናል ለሰዎች ሃሳብ ከፍት ከመሆን የሚመጣ ችግር ስውር አካባቢዎች እንደያዝን ችግራችንን ሳንቀርፍና ብርታታትንን የበለጠ ሳናዳብር እንድንኖር የሚያደርጉን እንቅፋቶች ጥቂት አይደሱም እንደ እውነቱ ከሆነ ሰዎች ከእኛ የተሰወረውንና ለእነሱ ግልጽ የሆነውን ሁኔታችንን አንዲነግሩን ራስን ከፍት አድርጎ ከመኖር ይልቅ ራስን ሸፍኖና ገለልተኛ ሆኖ መኖር ቀላል ነው ሆኖም ያለብኝንና ከእኔ እይታፓ ውጪ የሆነውን ነገር ሌላ ሰው እንዲነግረኝ አልፈልግም የሕይወታችንን ዶር ኢዮብ ማሞ ሾ ፀ ለኋጠ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሥሥ ኣን ከ አይታ ለ። ኤ ዴ መሥ ብላን በተነጋገርንባቸው ነጥች ውስጥ በግልጽ አንደተመለከትነው አንድ ሰው ሙጅ ሃሆነው የሕይወቱ አካባቢ በሰፋ ቁጥር ማሕበራዊውም ሆነ ግላዊ ሕይወቱ መሆን ይመጣል የደበቅነውን ልናሻሸለው የሚገባ ሁኔታ አንደተደበቀና ዶር ኢዮብ ማሞ ሀዩ ጀሃፀዐኩ ለሳጓጠዐ ርከክ ከሃ በ አይታለፀጩ« ዓፍ ባለበት ሆኖ ይፃቆያል በተመሳሳ ሁኒ ግለጽ ያላደረኩት ብቃትና ቸሎታም አንዲሁ ሰዎች ሳያውቁት ስለሚቆይ ባለን ብቃት የእድለ መስኮቶችን የማስከፈቱን ሁኔታ ያዳከምብናል ማንነታችንን በከፊል ደብቀን እንድንናር የሚዳርጉንን ሁኔታዎች በሚገባ ለይተንና አወቀን ተገቢውን ምላሽ መስጠት አለብን ድብቅ አካባቢን ለመቀነስ የሚጠቅሙ እርምጃዎች መጠኑ ይለያይ እንጂ በተለያዬ ምከገያቶች ይህንን ድብቅ የተሰኘውን የሕይወት አካባቢ ሁላችንም ቀስ በቀስ ፃገዳበራትን አይቀርም ጉዳዩን በተግባራዊነቱ ስንመለከተው የሕይወታችንን ጉዳይ ሁሉ ለሁሉም ሰው ግልጽ ባለ ከ ዜ ህከ መልኩ ማሳየት ተገቢ አካሄድ አይደለም እንደ እውነቱ ከሆነ ልንሞከረውም ብልን ብዙም አያስኬደንም ነገር ግን በዚህ ከፍል የመጀመሪያ ምአራፍ ውስጥ እንደተመለከትነው ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ነጻ አካባቢያችን ባዳበርን መጠን የዳበረ የግልና የማሕበራዊ ሕይወት ውስጥ እንገባለን ሆኖም ድብቅ ማንነትን አንድናበዛና ሚዛኑ ያጣ መከተት ውስጥ አንድንገባ የሚያደርጉንን ተጽእኖዎች ለይቶ ማወቁ ተገቢ ነው ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አንዲህ አይነት ሕይወት እንድናዳብ የሚገፋፉንን ነገሮች በመለየት ሁኔታውን ለመቀነስ እንትላለን ዶር ኢዮብ ማሞ ሀዩ ሃክ ለላጦዐ ጸኤጨሔ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ኢሆኦ ላነነነዚኤሩ ትሥጳዊርግ ሃናላዳፖመሃዖሦ በሃገራችን ግልጽነትን እንድናዳብር የሚገፋፉ አመለካከት የለንም ከልጅነቱ ጆምሮ ተጨቁኖና ለሰራው ስህተት ሁሉ ተቀጥቶ ሰሜቱን ሲገልጥ ደግሞ ዋጥ አድርጋ ተብሎ ያደገ ሰው ይህንን ድብቅ ማንነት እንደ ሕይወት ዘይቤ የመያዝ ዝንባሴው ሶፊ ነው እንዲሁም ግልጽነትን በማያወዋጥና ማንነቱን ደባብቆ በሚኖር ሕብረተሰብ መካከል ያደገ ሰው ያው ዑደት በእርሱም ሕይወት ይደገማሪ ድብቅ ከሆነው የሕይወት ዘይቤ ሴላ የሚያውቀው ነገር የለምና ሰለዚህ ይህንን የልማድ ተጽእኖ አውቆ ከዚያ ለመላቀቅ አስፈላጊውን አርምጃ መውሰድ ተገቢ ነው ዕያውርኒፓ ፇምመጎፇፇቃ አንዳንድ ሰዎች ድብቅ ማንነትን የሚያበዙት የተደበቀ አጀንዳ ወይም ስውር አላማ ሲኖራቸው ነው ስለማንነታቸውና ስለሕይወታቸው ሁኔታ በመደበቅ ሰዎችን በእጃቸው ለማስገባት ወይም ከሰዎች ለማግኘት የሚፈልጉትን ነገር ለማግኘት የሚሞከሩ ሰዎች ቁጥር ቀላል አይደለም ይህ አይነቱ አካሄድ ግን ዘለቄታነት ያሰው አካሄድ አይደለም ለምሳሌ አንድን የትዳት ጓደኛ በአጁ ለማስገባት ሲል ስለራሱ የደባበቀ ሰው ካገባ በኋላ እስከመቼ ራሱን ደብቆ ለመኖር ይትችላል የደበቀው ነገርስ ወደመታወቅ ሲመጣ የሚከተለው ምንድን ነው። ግልጽነትን ከማዳበር የሚመጣ ቸግር የምንደብቃቸው የሕይወታችን አካባቢዎች በተበራከቱ ቁጥር ሸከሞቻችን ጥንቃቄዎቻችንና ማን አየኝ ማንስ አወቀብኝ የምንላቸው ስጋቶቻችን እየበዙ ይሄዳሉ ይህ አይነቱ ሜና የሞላበት ሕይወት ደግሞ የሚጥልብን አሉታዊ የስነልቦና ተጽእኖ ቀላል አይደሰም በተቃራኒው ግን ግልጽነትን እያዳበርን በሄድን ቁጥርና ለማን ምን አይነት መረጃ መልቀቅ አንዳለብን በማሰብ ራሳችንን ግልጽ ወደማድረግ ስናድግ ቼ ዲ ው ብ ሥመ መመመ ዶር ኢዮብ ማሞ ዩነኔ ለህጠ ጄጆ ኤ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አይታለክ የምናገኘው የውስጥ ነጻነት ተላል አይደለሃ ሆኖም ይህንን አይነቱን ነጻነት የተሞላበት የሕይወት ዘይቤ ለመለማመድ ከአንዳንድ እንቅፋት ከሆኑ ችግሮች መላቀቅ አስፈላጊ ነው ማንኛውም አይነት ጥሪት ያለውን ሕይወት ውስጥ ለመግባት መስዋእትነትን እደሚጠይቅ ሁሉ ግልጽነትም የራሱ የሆነ የሚያስከፍለን ዋጋ አለወ የሚከተሉትን ዋና ዋና ችግርች እናጢን ለ ምየመጠረ ሦፖፖረ አንዳንድ ሰዎች ግልጽነታችንን እንደሞኝነት የማየት ዝንባሌ አላቸው ድብቅ ሆና ከመኖር ይልቅ ግልጽነትን በማዳበር ከ የሚገኘውን ነጻነት የሞላበት በለለ ር ከሽ የሕይወት ዘይቤ ለመኖር አምነንበት አንደወሰንን ስለማያስተውሉት ሀኔ ግልጽነታችንን ተጠቅመው ግንኑነትን ከንዚብትህዘትፍቀድበክት ከማጠናከር ይልቅ በሁኔታወ የሚያሾፍ የወረደ ማንነት አላቸወ ዕዕዎሥቻ ግድ ፅንዖ ቦሟመማ ምረ እኛ ከሰዎች ጋር ያለንን ግንኙነት ለማሳደግና ትርጉም ያለው ግንኙነት ውስጥ ለመግባት የምናደርገውን ጥረት ከምንም የማይቆጥሩት ሰዎች ብዙ ናቸው ቀደም ብለን እንደተመለከትነው ሌሎች ለእኛ ግልጽነት የሚመጥን ግልጽነት ላይሰጡን ይችላሉ ስለዚህም ጥረቱና ትግሉ እኛ ላይ ብቻ ይሆንና ጉዞው አድካሚ ሊሆነብን ይቸላል ዶር ኢዮብ ማሞ ለላጥዐ ርከክ ከሃ መ አይታ እዝክኔ መፍትሄ ሰሐፇሃፇሃኝ በዚህ አለም ላይ ከብዙ ሰዎች የተሰወረ አንድ አስገራሚ ስሌት አለ አንድን ጤናቢስ ነገር የማሸነፊያው መንገድ የንኑ ወይም ተመሳሳይ ጤናቢስ ነገር በማድረግ አይደለም ለምሳሌ ጨለማን በለላ ጨለማ ማሸነፍ አይቻልም ጨለማን የምናሸንፈው ተቃራኒው በሆነው በብርሃን ነው ቁጡን ሰው በትእግስት አንጂ በቁጣ አታሸንፈውም ወሬን ሰው በዝምታ አንጂ በወሬኛነት አታሸንፈውም ከሰዎች ጋር ባለንም የግልጽነት ጎዳና ሂሳቡ እንዲሁ ነው ሰዎች የሚያሳዩህን ቆሻሻ ባህሪይ የሚያስንቅ ንጹሆ ባህሪ በማሳየት አሸንፍ አንጂ የእነሱ ጤናቢስ አካሄድ አንተንም ወደ ጤናቢስ ምላሽ ውስጥ እንዲከትህ አትፍቀድለት ወመጋታሪሃያሪ በቀደመው ከፍል አንደተመለከትነው ማንኛውም መልካም አርምጃ የሚያስከፍለን መስዋእትነትና የሚያስከትልብን ችግር መኖሩ ጥርጥር የለውም ለዚህ ሁኔታ መፍትሄው ችግር አንዳይመጣ በማለት ያለንን ጥረት በማቆም ለተራ ሕይወት መስከን ሳይሆን ውጤቱ ላይ በማተኮር ወደፊት መገስገስ ነው በሌላ አባባል በግልጽነታችን ሊመጣ የሚችለውን ችግር አያሰቡ ከመጨናነቅ ይልቅ ያዳበርነው ሚዛናዊ ግልጽነት የኋላ ኋላ የሚሰጠንን ውጤት ማሰብ የብርታት ምንጭ ይሆነናል ድብቅ ማንነትም ሆነ ግልጽ የሆነ ማንነት የራሳቸው የሆነ ችግር አላቸው ከግጽነት የሚመጣ ችግር ግን መጨረሻው መልካም ወጤት ያለው ትግር ነው ዶር ኢዮብ ማሞ ዐር ኮነፀክ ለ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አይታ ለህከ አ መሠ ዚ የማይታወቅ አካባቢ አካባቢዎችን አጥንተናል በመጀመሪያ ነጻ በመባል የሚታወቀውን አካባቢ የተመለከትን ሲሆን አሱም በሰውየውም ሆነ በሌሎች ሰዎች የሚታወቀውን የሕይወት አካባቢ አመልካች ነው በመቀጠልም ስውር የተሰኘው አካባቢ ተመልከተናል እሱም በሰውየው የማይታወቅ ወይም ለሰውየው የተሰወረ ለሌላ ሰው ግን የሚታይ አካባቢ ነው በሶስተኛ ደረጃ ድብቅ በመባል የሚታወቀውን አካባቢ አጢነናል እሱም በእኛ በሚገባ የሚታወቅ ከሌሎች በአካባቢአችን ካሉ ሰዎች ግን የደበቅነው አካባቢ ነው በቀደሙት በዚህ ከፍል ውስጥ በተመለከትናቸው ምእራፎች ውስጥ ሶስት አይነት በዚህኛው ምእራፋችን የምንመለከተው የመጨረሻውንና የማይታወቅ የተሰኘውን የሕይወት አካባቢ ነው ይህ አካባቢ የማይታወቅ የተባለው በእኛም ሆነ በሌሎች ሰዎቸ የማይታወቅና ስውርም ድብቅም ስለሆነ ነው ይህ አካባቢ የሚወከለው በእኛም ሆነ በሌሎች ሰው በፍጹም የማይታወቀውን ነገር ግን በሕይወታችን የሚገኘን ሁኔታ ነው ይህ አይነቱ ሁኔታ አብዛኛውን ጊዜ በእድሜ ለጋ በሆኑ ልጆችና ወጣቶች አካባቢ የተለመደ ነው በልምምድና ራስን በማወቅ እዲሁም ደግሞ በማህበራዊ ግንኙነት ስላልበሰሉ የተሰወረውና የተደበቀው ማንነታቸው የበዛ ነው ብርታታቸውንም ሆነ ድካማቸውን የማወቅ እንዲሁም የማሳወቅ እድልና ድፍረት ማጣት ለዚህ ያጋልጣቸዋል ዶር ኢዮብ ማሞ ርኮ ዩሃኩ ለላባ ከዜፌፌፌሩዴዴዴርዴጮብብ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ይፊታ ኃሪ ሃራይወት ደረጃ ቀደም ብለን ከተመለከትናቸ ሀነታዎች ሀለ አግ ። መፍ ስግሰ ዕቃ ጋሮ መሥፇወቆ ይህ ከግል ጋር መተዋወቅ የሚለው ሃሳብ ለአንዳንድ ሰዎች አንግዳ ሃሳብ ሊሆን ይችላል ሆኖም አጅግ አስፈላጊና ልናስብበት የሚገባ ሃሳብ ነው አንዳንድ ሰፆዎተች ከራሳቸው ጋር በቅጡ ሳይተዋወቁ ሕይወትን ይኖሯታል ጊዜ ወስደው ሰለ ብርታታቸውና ስለ ጉድለታቸቸው አስበውም አያውቁም ሰለዚህም ከአነሱ የተሰወረውን የግላቸውን ሁኔታ ወደማወቅ የመምጣቱ እድል የላቸውም ከግል ጋር ለመተዋወቅ ራስን ለማየት ለብቻ በጸጥታ የምናሳልፍባቸውን ጊዜያት ማመቻቸት የግድ ነው ራስን በቅጡ ሰማወቅ የግል ሕይወት ቆጠራ እና ግምገማ ያስፈልጋል ወደ ማሀዕራፎ ሕይወ ጠጋ ማሰት ከገለልተኝነት ወጥተን በአካባቢያችን ካሉ ሰዎች ጋር ወደ መዋሃድና ወደ መግባባት መሄድ ነጻ የሕይወት አካባቢን የማዳበርን በር ይከፍትልናል ማህበራዊ ኑሮ ሰዎች እኛን እንዲያውቁንና ድብቅ አካባቢያችን ወደመታወቅ እንዲመጣ ከማድረጉም አልፎ ራሳችንንም እንድንመለከትና ስውር የሆነብንን የሕይወት አካባቢ ወደማወቅ እንድንመጣም ይረዳናል አንዳንድ ሁኔታዎቻችንን በሌሎች ሰዎች እስከምናያቸው ድረስ ራሳችንን የመገምገም አስፈላጊነት አይታየንም የሌሎች ሰዎች ሁኔታ ለእኛ አንደ መስታወት ሊሆንልን ይችላልና የማይታወቅን አካባቢ ለመቀነስ ከሚደረግ ጥረት የሚመጣ ችግር ደግመን ደጋግመን እንደተመለከትነው ማንኛውም ጠቃሚ ነገር ለማግኘት ተግዳሮትን ማለፍ የግድ ነው በዚህ አሁን በመመልከት ላይ ባለነው የማይታወቅን አካባቢ በመቀነስ ረገድ ልንወስዳቸው የምንቸላቸው እርምጃዎችም የራሳቸው የሆነ ቸግር አላቸው አነዚህ ከላይ የጠቀስናቸው በእኛም ሆነ በሌላው ሰው የማይታወቅን የሕይወት አካባቢ ወደመታወቅ የሚያመጡ እርምጃዎች እጅግ አስፈላጊ ናቸው ዶር ኢዮብ ማሞ ሀ ሃ ለላመኬ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አይታ እላሰሬርሂ ሩዙ ኮኬ ሌሌ አንደኛው ከግል ጋር የመተዋወቅ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ወደ ማህበራዊ ሕይወት ጠጋ ማለት ነው እነዚህ አርምጃዎች ምንም አንኳን ለአኛ የተሰወረውንና ከሰዎች የተደበቀውን ሁኒታ በግላጭ እንዲታዩ የማድረግ ባህሪይ ቢኖራቸውም ከዚያው ጋር መፍትሄ ልንፈልግላቸው የሚገበንንም ችግሮቸ ሊያስከትሉ ይችላሉ የሚከተሉትን ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮች እንመለከት ሺው ፇሃ ራሱን ከራሱ ጋር የማስተዋወቅ አርምጃን የሚወስድ ሰው በግል ሕይወቱ የተለያዩ ቀድሞ ከአርሱ ተሰውረው የነበሩ ሁኔታዎች መመልከት ይጀምራል ስለዚህም ስለራሱ ሲያስብ የሚያገኘውን አውነትን የመጋፈጥ ፍላጎት ከሌለው ስውርና ድብቅ አካባቢዎትን ወደመታወቅ የማምጣት እርምጃውን ሊጎትትበት ይትላል ቋደፖ ፇፖረ ይህኛው ችግር ለማህበረዊ ሕይወት ከፍት ከመሆን ጋር የሚያያዝ ነው ከሰዎች ጋር ጠጋ ስንል በመጀመሪያ የምናገኘው ነገር ሰዎቹ ከአኛ ምን ያህል እንደሚለዩ ነው የአቋም የእይታ የችሎታና የመሳሰሉት ልዩነቶች በቀላሉ ሊለመዱ የማይችሉ ሁኔታዎች ናቸው ካላስተዋልን እንደገና ወደመደበቅ ሕይወት እንከተታለን ዶር ኢዮብ ማሞ ሃከ ለ ር ርከከ ከሃ አይታ ለላበሰ ለውታጋ ታፍራ ለአንድ አውነታ ሊኖርህ የሚችል ትከከለኛ ምላሽ አንድ ብቻ ነው አውነታ ያው አውነታ ነው ልትቀበለው ልታስብበትና ከአውነታው አንጻር ልትወስደው የሚገባህን አርምጃ ልትወስድ ይገባሃል እንጂ በከህደት አይን መጨፈን የትም አያደርስህም ለምሳሌ ራስን ስታየው ብዙም መንቀሳቀስ የማትፈልግና የአመጋገብህን ሁኔታ የማትቆጣጠር መሆንህን ስትመለከት ሁኔታው ያስከተለብህን ከልከ ያለፈ የከብደት መጨመር ወደማስተዋል ትመጣለህ ምርጫህ ከሁለት አንድ ነው ይህንን እውነታ እንዳላየህ በማለፍ ባለህበት ሁኔታ መኖር ወይም እውነታውን ተቀብለህ ከዚያ ሁኔታ የምትወጣበትን መንገድ መፈለግ ሁለተኛው ምርጫ ተመራጭ ነው ሰይነኑሶጋዳዲብርታቻ ቋጠረ ሰዎች በአመለካከታቸው በእይታቸውና በልምምዳቸው ከአንተ ለየት ማለታቸው የምቾት ስሜት ሊሰጥህ ይገባል አንጂ ሊያጨናንቅህ አይገባም አንተ የማታየውን ነገር የሚያይ ሰው ማግኘት ታላቅ መታደል ነው አንዳንድ ሰዎች ከእነሱ አመለካከትና ሁኔታ ለየት ያለ ሰው አይመቻቸውም ይህንንም ሁኔታ ለማምለጥ ራሳቸውን ከማህበራዊ ኑሮ ገለል ያደርጋሉ ውጤቱ ጠባብ ሆኖ መቅረት ነው በማህበራዊ ሕይወት ጉዳትም እድገትም አሰ የምናየውን የማያዩ የምናስበውን የማያስቡና የምናደንቀውን ነገር አይተው እንደሞኝ የሚቆጥሩን ሰዎች ብዙ ናቸው በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን የምናድግበትና ከተሰወረና ከተደበቀ ሁኔታ ተላቅቀን ነጻ ሕይወትን የምናዳብርበት መንገድ አለ ዶር ኢዮብ ማሞ ዐር ኞ ለላሞ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ይታ ለክክ« ባባ ርሎኖድናፍ ባባ ም ር ዶር ኢዮብ ማሞበቦር ለሄዱ መ ጠሸ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ከፍል ሶስት የእይታ ቀውስ ኢፎት ኒክኳ። ከታተላቸው አንደሆኑ የሚያስቡ ኦሙርን ኣፎኑት ነዎች ቡመስፈየ ቤት አ በኮ አካባበቢ ድፍረት በማጣት ዝው ኳምዎች እጌኗሆኑ በማስብ ነ ተ ባለመቻል ስሜትና ሂወ ናቸወ በትዳር ሕይወት የትዳር ን ዲን ፕነነኑ እንባላቸው በማሰብ የተመታ አመለካከት ስላላቸው «ወእ እወ ስና ኣኩ ገና ነሳባቸ ወን በመሰብሰብ ይኖራሉ በቡድን እንቅስቃሴ ኣጊ ስሎኑኤት አላማ ዝም በሎ ካሣስተናገድና ማንም ሊሰራው ያልፈለገውን ስራ ዝመጻ ሙ የጓኗ ሚና የላቸውሃ ምልከቱ ፖራና ያወርፇ ድያ እኔ ደህና አይደለሁም አንተ ደህና ነህ በሚለው አመለካከት ስር የወደቁ ሰዎች እድላቸውን ሲያማርሩ የሚኖሩ አይነት ሰዎች ናቸው ስለሁኔታቸው ስሰማንነታቸውና ስለአጠቃላይ የሕይወታቸው ገጽታ የሚናገሩት ነገር አሉታዊና የበታችነትን የተሞላ ነገር ነው ሰው ሆሉ እንደተሳካለትና አነሱ ብቻ አልሆን እንዳላቸው ያስባሉ ያወራሉም ይሆናል ይሳካልና የመሳሰሉት የድል ቃላት ዶር ኢዮበ ማሞ በ «» ለበበ ርከኳከ ከሃ ኽከ አይታ ለነፅ ከአንደበታቸው ተሰምቶም አይታወቅዋም ያፓር ፅሰባ መሆንሥ ኸኔ ደሀና አይደለሁም አንተ ደሀና ነሀ በሚል አመለካከት ተጽእኖ ስር ያሉ ሰዎቹ ካለአግባብ ሰዎች እንዲቆጣጠሯቸው የመፍቀድ ዝንባሌ አላቸው ሁል ጊዜ ያኛው ሰው ትከከል እንደሆነና የበላይ አንደሆነ ስለሚያስቡ ሰውየው ለሚያመጣው ሃሳብ ሁሉ ይገዛሉ ማንነታቸውን የሚቃማና ለጉዳት የሚዳርጋቸው ሁኔታ ቢሆንም እንኳ በሰዎች የመገደድን ስሜት በዝምታ በማለፍ የመገዛትና መጠቀሚያ የመሆን ሁኔታ ይታይባቸዋል ዳምዎመኀተጥለመቻ ኸኔ ደህና አይደለሁም አንተ ደህና ነህ የሚል ዝንባሴ ያላቸው ሰዎች በአንድ ነገር ላይ ጠንካራና የጸና አቋም የሚኖራቸው ጊዜ በጣም ውስን ነው ትንሽ በርትተው አንዳንድ አቋሞችን መያዝ ቢጀምሩም እንኳ ያንን አመለካከታቸውን ለመግለጽ በጣም ይቸገራሱ ሰሚው ከእነሱ የተሻለ አመለካከት አንዳለው ስለሚያስቡ ሞኝ ሆኖ የመታየት ፍርሃት ያጠቃቸዋለ በተለይም ሰዎች በተሰበሰቡበት አካባቢ ይህ ስሜታቸው ጎልቶ ይታያልለ ለንድ እኔ ደህና አይደለሁም አንተ ደህና ነሆሦ በሚል አመለካከት የተሞላን ሰው ሁኔታና ባሀሪይ ከተመለከትን አሁን ደግሞ አንድ ሰው ለምን ወደዚህ ኢይነቱ አመለካከት ውስጥ ሊገባ አንደሚቸለ በመጠኑ እንመለከታለን ዶር ኢዮብ ማሞ ወዮ ንፀኩ ለላጠ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ እነከብ በምም ናዳ አንዳንድ ሰዎች ገና በለጋነታቸው ለልጅ የሚገባውን ስነልቦናዊ ደጋዛ አንዴት ሰነት እንዳለባቸው በማያውቁ ቤተሰቦች አማካኝነት በቃላት ተቀጥቅጠወ ነ ቦርተቶ ሌሎች ደግሞ ካልበሰሉ አስተማሪዎቻቸው አንደበት ሲሰሙ ያደተት ሃሳብ በሞሪላቸው ላይ ጉዳትን አድርሷል በእንኗዚህ መሰል የቃላት ጭፍጨፋ ሰር ያደቱ ለጆቹ በውስጣቸው ደህና አይኗለሁም የሚልን መልእከት አምነው እንዲያደቱ ዕገርዳሉ ያጋባ መሃያ ብዙ ሰዎች አሉታዊና ጨለምተኛ ዝንባሌ ተሸከመው ይኖረሱ እንደዚህ አይነት ሰዎች ወይ ቁመናቸው ትንሽ አይመጥንም ወይ መልካቸው ትንሸ ቢስተካከል ጥሩ ነበር ወይም ደግሞ ዘራቸው ከሊላ ዘር ቢሆን የተሻለ ነበር አለዚያ ስራቸውን ቢቀይሩ ውስጣቸው ጓል ይለው ነበር በአጭሩ ደህና አይደለሁም ብለው ስለሚያስቡ የሌላውን የበላይነት ሲያደንቁና ያንን ሲመኙ የራሳቸውን ይሰረቃሉ ዩ በ ህ ይር ኢዮብ ማሞ ዐር ነኩ ለ ። ፀስጥ አይደለህም በጣለው ተስፋ አስቆዋ የሚኖር ሰው የተለመደ ባህሪፀ በሆነ ባለሀነ መነጫነጭ ነወ ከ ተ ተመ ዶር ኢዮብ ማሞ ሀዩ ዩነሬዕዜ አ ርከኳከ ከሃ ኽከ ምታ ለየ ስፈመረና ሰእንዲህ አይነቱ ሰው በዚህች አለም ላይ ምንም ትከከል የሆነ ነገር የለም በራሱ በቤተሰቦቹ በሃገር መሪዎቹ በመስሪያ ቤት ባልደረቦቹና አለቆቹ በትዳር ጓደኛውና በሆነ ባልሆነው ይነጫነጫል ይህ ልማዱ ሲነጋ ጀምሮ እስኪመሸና መናገር አቁሞ እስኪተኛ ድረስ አብሮት ይውላል ስሥቻጋረበሮለመዘዘይ ኋኔ ደሀና አይደለሁም አንተም ደህና አይደለህም በተሰኘውና አጉል ዝንባሌ የተሸከመ ሰው ከሰዎች ጋር አብሮ የመዝለቅ ነገር አይታይበትም ከሰዎች ጋር አብሮ ለመቆየት የሚያስችለውን መልካም ጎን ከሚያይ ይልቅ በቶሎ የሚታየው ለመጣላትና ለመለያየት ያለው በቂ ምከንያት ነው ከወዳጅ ጋር ደጋግሞ በመጣላትና ከትዳር በመፋታት ድግግሞሽ የታወቁ ሰዎች የዚህ አይነቱ አመለካከት የነገሰባቸው ሰዎች ናቸው ዕድ ታፅፖ ይነሰሐመዮ ፖግር እኔ ደህና አይደለሁም አንተም ደህና አይደለህም የሚለው ዝንባሌ የተጫናቸው ስፍራ ያለውን ችግር ሊቀይር ወይም ሊያሻሸል የሚችል ማንም ሰው ተፈልጎ በአንድ ዎች ራሳቸውን ለመፍትሄ አይገኝም የሚል ጽኑ አመለካከት አላቸው እነዚህ ሰ አእንዳያቀርቡ እኔ ደህና አይደለሁም የሚለው አመለካከት ይዚቸዋል ስለዚህ የሚኖራቸው አሳዛኝ አማራጭ ከ አላማ ሲቀያይሩ መኖር ነው አንድ ስራ ወደ ሴላ ስራ ከአንድ አላማ ወደ ሌላ አንድ ኋኔ ደህና አይደለሁም አንተም ደህና አይደለህም በሚል አመለካከት የተሞላ ሰው የሚታይበትን ባህሪይ ከተመለከትን እሁን ደግሞ አንድ ሰው ለምን ወደዚህ አይነቱ አመለካከት ውስጥ ሲገባ እንደሚችል በመጠኑ እንመለከኪታለን ዶር ኢዮብ ማሞ ሃኩ ለላበ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አይታ ለኦር ተ ሙ። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ እይታ ለህቦ ስዱ ያለና እኔ ደህና ነኝ አንተ ደህና አይደለህም በ በ ጄ ሃዐህ ፐኗ በ በቀደሙት ምእራፎች አንድ ሕጻን እኔ ደህና አይደለሁም አንተ ደህና ነህ ከሚለው አልፎ እኔ ደህና አይደለሁም አንተም ደህና አይደለህም የሚለውንም አመለካከት ወደማስተናገድ እንዴት እንደሚገባ አይተናል አንደ ቶማስ ሄሪስ ስነልቦናዊ ትንታኔ አንድ ሕጻን በተለያዩ ውጣ ውረዶትና ጉባቶች ውስጥ ሲያልፍና ራሱን ከሚያልፈባቸው ስቃዮት ድኖ ሲያገኘው ወደ አንድ አመለካከት አልፎ ይሄዳል ይህ አመለካከት እኔ ደህና ነኝ አንተ ደህና አይደለህም የሚለው ነው በተለይም በአዋቂዎች አጅ ጉዳት የደረሰበት ሕጻን እገዛና ደህንነት አኾፐነበታለሁ ብሉ ከጠበቀው እጅ ጉዳትን በማግኘቱ ምከንያት ሰዎቹ ደህና እንዳለሆኑ ማሰብን ይጀምራል በሊላ አባባል እነዚህ ሰዎች ቢጎዱኝም እንኳ አኔ ግን ደህና ነኝ ጉባቴንም እየተወጣሁት ነው ብሎ ያስባል ጐኔ ደህና ነኝ አንተ ደህና አይ ደለህሦ የሚለው ስነልቦናዊ ዝንባሌ ምንጩ ይህ ነጦ ቶማስ ሄሪስ አንደሚለው በአዋቂዎች እጅ ከልከ ያለፈ ጉዳት ውስጥ ያለፉ ሕጻናት ወሮጻመሆን የመምጣት አድል ያላቸውም ከዚህ አመለካከት ላይ የሚሰሩት ወንጀል ትከከል እንደሆነ የማሰብን ዝንባሌ ያዳበሩት እኔ ደህና ነኝ ይገባሃል እንደማለት ነው ሲያድጉ ከባድ ወንጀለኛ የተነሳ ነው በሰው አነተ ደህና አይደለህም ስለዚህ አሁን የማደርስብህ ጉዳት መ ዖር ኢዮብ ሣሞ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ን ቁ ሺ ኔ ሦ አይታ እ ስ ችር ንሙ ፍይ በዚህ አመለካከት ውስጥ ያሉ ሰዎች እነሱ ደህና የሆኑ ከሌሎች ሰዎች የተቫሉ የበለጡና እንዲሁም የበላይ እንደሆኑ ሌሎቹ ግን ከእነሱ ያነሱና ደህና ያልሆኑ ሰዎት አንደሆኑ ያስባሱ እንዲዚህ አይነት ሰዎች ካለማቋረጥ ራሳቸውን ከሌሎች ጋር የማበላለጥን ሃሳብ ሲያብሰለስሉ የሚኖሩ ሰዎች ናቸው የሌሎችን ሰዎች ደካማ ጎን በማጉላት እነሱ እንዴት አንደሚልቁ ለማሳየት ሲጣጣሩ የሚኖሩ ሰዎቾ ናቸው በስራ አካባቢ ከእነሱ የተሻለ ስለስራው የሚያውቅ ሰው እንደሌለ በማሰብና ያንን በማንጸባረቅ የታወቁ ናቸው በትዳር አካባቢ ከእነሱ ያነሰንና የማይመጥናቸው ሰው እንዳገቡ በማውራት ይታወቃሱ በተጨማሪም ከትዳር ጓደኛቸው የሚሰነዘር ማንኛውም ሃሳብ የወረደና ቦታ ሊሰጠው እንደማይገባ ያስባሉ በቡድን እንቅስቃሴ አካባቢ የማንንም ሃሳብ ያለመቀበል ብዙ የመናገርና የእኔ ብቻ ይሰማ የሚል ዝንባሌ አላቸው ምልከቱ ይዮፍሪሥ ቃ። እኔ ደህና ነኝ አንተ ደህና አይደለህም የሚል አመለካከት ያላቸው ሰዎች ከሚታወቁበት ዋነሻ ነገር ኃይለኛና የድፍረት ታላት በመናገር ነው ስለማንኛውም አይነት ሰው ምንም አይነት የድፍረት ቃል መናዝዢ ችግር የለባቸውም ይህ የትእቢት ንግግር በውስጣቸው ያለውን እኔ ብቻ ደህና ነኝ የሚለውን አመለካከት አመልካች ከመሆኑም በላይ የተሻሉ እንደሆኑ በማሰብ ብቻ የሚሰማቸውን የውስጥ እርካታ የሚመግበብት መንገድ ነው ዶር ኢዮብ ማሞ ር ነዐ ለ ከከ ከሃ ከከ ነ ሪታ ር ጨኤኡሎውሎውዑሙ ራፊ ፊሥጋ ማጋዳገሸ ቱኔ ደሀና ነኝ አንተ ደህና አይደለህም የሚል አመለካከት ያላቸው ሰዎች ሊሎቸ ሰዖቶን ማንቋሸሽ ይወዳሉ የሌሎች ማነስ ለእነሱ መተለቅ የሚሆንላች የሌሎቾ መዋረድ ለእነሱ ከብር እንደሚጨምርላቸው የሴሉች ተቀባይነት ማጣት ደግሞ ለእነሱ ተገባይነት ማግኘትን እንደሚሰጣቸው ይመስላቸዋለ የውስጥ እርካታ የሚያገኙበት ዋሃሃኛ መገገድ ሌሎች ሰዎች የበታትነት እንደተሰማቸው ሲያስቡ ሰለሆነ ዘወትር በመታሰለ ውስጥ ይኖራሉ ፊ ረሥ ኔ ደህና ሃኝ አንተ ደሀና አይደለህም የሚል አመለካከት ያላቸው ሰዎች የአልሸፍ ባይነ ዝንባሌ ያጠቃቸዋል ስለሆነም ምንም ስህተት ቢገኝባቸውና ቢያውቁትም ነሀ ይቅርታ ለመጠየቅ አይፈልጉም ይህ የገትረኝነት ባህሪይ በውስጣቸው የተደላደለውን እኔ ትከከል ነኝ ያኛው ሰው ግን ትከከለ ሊሆን አይችልም የሚለውን ማት ከማንጸባረዩ ባሻገር ያላቸውን በልጦ የመገኘት ጥማት ለጊዜው ያረካላቸዋለ ሯ አኔ ደህና ነኝ አንተ ደህና አይደለህም በሚለ አመለካከት የተሞላ ሰው የማታይበትን ባህሪይ ከተመለከትን አሁን ደግሞ አንድ ሰው ለምን ወደዚህ አይነቱ መፅለካከት ውስጥ ሊገባ እንደሚችለ ማጤኑ አስፈላጊ ነው ምንጩ « ያሪፆያሥንሁሦ ያሜሶ ደብኙ ሃን ተኽት ሰሜት የብዙ ሰዖት ኮጐዝዢ ነሁ አንባንሮ ሰዖቸ በውስጣቸው ያተ ሰሜት ስላሚያጠቃቸዑ ሆነ ላለሣላየት ሳቦስቡት ሊሉቸን የመናቅ ዝገባ ዶር ኢዮብ ማሞ ዩኮ ነህኮ ለህከዜነ ጨፌ ርከክ ከሃ ርርጳከከ እ መ ። ከሽ ከሃ በርከ ስ ቡር ይር አርክ ለ ርጨሬ አይታ እነበብ ጉኔ ደህና ነኝ አንተም ደህና ነሆ በጠ ሃዐካ ጃና ቀደም ባሉት ሶስት ምአራፎች የተመለከትናቸው የቶማስ ሄሪስ ስነልቦናዊ ትንታኔዎች አንድ ሕጻን እኔ ደህና አይደለሁም አንተ ደህና ነህ ከሚለው አመለካከት አልፎ ቱኔ ደህና አይደለሁም አንተም ደህና አይደለህም የሚለውንም እይታ እገዴት እንደሚያዳብር የሚያመላከቱ ናቸው ከዚያም አልፎ በአዋቂዎች አጅ ጉዳት የደረሰበት ሕጻን በእንዴት አይነት ሁኔታ እኔ ደህና ነኝ አንተ ደህና አይደለህም ወደሚለው እይታ ሊዘልቅ አንደሚች አይተናል እነዚህ ሶስት የአመለካከት ዝንባሌዎች አንድ ሕጻን ከደረሰበት ሁኔታ የተነሳ የሚቀረጹ ሲሆኑ ውስጠሕሊናዊ ናቸው ይህም ማለት ሕጻኑ አስቦበትና አውቆ የሚያስተናግዳቸው አይታዎች ሳይሆኑ በሁኔታዎች ተገድዶና ሳያስበው በውስጡ የሚፈጠሩ ዝንባሌዎች ናቸወ ይህኛው በዚህ ምእራፍ የምንመለከተው እኔ ደህና ነኝ አንተም ደህና ነህ የሚለው አይታ ግን አንድ ሰው ከበሰለ በኋላ አስቦበትና ከቀድሞዎቹ አመለካከቶቹ ለመውጣት ወስኖ የሚያስተናግደው የሕይወት እይታ ነው የቀደሙት ሶስቱ ዝንባሌዎች የውስጠ ሕሊና ውሳኔዎች ሲሆኑ ይህኛው የመጨረሻው ግን ሰዎች በግላጭ የሚወስኑትና በአንደበታቸውም ሲገልጹት የማታይ ዝንባሌ ነው ለአቅመአዳም ሄዋን የደረሰ አንድ ሰው በሕይወተ ሂደቱ ከሚያዳብራቸው አዳዲስ አይታዎች የተነሳ ወደዚህ ጤናማ ወደሆነው አመለካከት ሊደርስ ይችላል በዚህ አይነት አመለካከት ውስጥ ያሉ ሰዎች ዖር ኢየብ ማሞ ሀዩ ሾሃዐከ ለላኋበ ጀ ርከክ ከሃ ዘሁለከዘላሉ ሥዌ ሁ ቴመ ትክከለኛ የሕይቦት ስማር ውስጥ የገቡ ሰዎች ናቸው ይህ የሆነበት ምክንያት ሁሉም ነዝር ፍጹሃ ስለሆነ ሳይሆን በራሳቸውና በሌሎች ሰዎች ላይ ያላቸው አመለካከት በአሦንታሂነት ስለተሞላና ነገርች ይሻሻላሉ ብለው ስሳሚያምኑ ነው ስህተትን ያርማሉ የተበላሸነ ያድሳሉ እንዲሁም ከሰዎች ጋር ኦብሮ የመጋዝን ሁኔታ ለማመቻቸት ጥረትን ያደርጋሉ በሚከበኮክቨመከከከቸኩስሻየኩስቻች በራሳቸውም በኋላው ሰው ላይ ምቹ ሽነከከኛና የጡበርቪት በበስበበከ ውስጥ የሆነ እይታ አላኛው ሀ እሩህ አይነት ሰዎ በመስሪያ ቤት በሰዎች ሀር ከብ የዐበኻዝነ ሁፍት አካባቢ የሰላም ምንጮች ናቸው እ ሸገር ሲከሰት ሃላፊነትን በመውሰድም ሆነ ሌሎችን ሰዎች በቀና አቀራረብ በሃላፊነት መጠየቅ አያስቸግራቸውፖ በትዳር ሕይወታቸው ያረፉና አጋራቸውን ለመለወጥ ከመሞከራቸው በፊት ራሳቸውን ለመለወጥ ሲሞከሩ ይታያሉ በቡድን አካኳካባቧ መገኘታሯውን ሰዎች የሚወዱላቸው የራሳቸውንና የሌላውን ሰው ደካማና ብርቱ ነን አውጭና ተቀብለው የሚጓዙ ናቸወ ምልከቱ ሥጋዊነታ እኔ ደህና ነኝ አንተም ደህና ነህ የሚለውን አመለካከት ያዳበሩ ሰዎች ንግግራቸው ነጋቸውም ሆነ በሕይወት ላይ ያላቸው አጠቃላይ እይታ ኦዎንታዊ ነው ጨለምተናነት አይመቻቸወም ከማንኛውም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስፕ መልካም ነገር አለክ ክዉ ሠ ዶር ኢዮብ ማሞ ዙ ሃኮ ለነጠ ርከኳከ ከሃ ኽከ እይታ ለክበ« ሊወጣ እንደሚቸል ጽኑ አምነት አላቸው በራሳቸውም ሆነ በሌላው ሰው ይተማመናሉ ራሳቸው ደስተኞችና የተረጋጉ ሆነው ሌላውንም ደስተኛና የተረጋጋ እንዲሆን ተጽእኖ የማምጣት ብቃት አላቸወ ግሷድ ማጋ እኔ ደህና ነኝ አንተም ደህና ነህ በሚለው አስገራሚ አመለካከት የተሞሉ ሰዎች ዘወትር ሌላውን ሰው ለመርዳት ራሳቸውን ያቀረቡ ሰዎች ናቸው በአንድ ሰው ላይም ሆነ በአንድ ሁኔታ ላይ የሚያዩትን ችግር አያካብዱም በምትኩ ራሳቸውን በማቅረብ መፍትሄ ለመፈለግ ከፍት ናቸው ከዚያም ባሻገር በራሳቸውና በሁኔታቸው ላይ የጎደለ ነገር ካለ ከሰው ምከርንም ሆነ እርዳታን ለመጠየቅና ለመቀበል ችግር የለባቸውም ራዕና ፅሪሥፆጋርሮ ምጆዕሜ ሓኔ ደህና ነኝ አንተም ደህና ነህ የሚለውን አመለካከት ያዳበሩ ብሩህ ሰዎች ከሁሉ በፊት በራሳቸው ላይ ያላቸው አይታ መልከ ስለያዘ ከግላቸው ጋር ብቻቸውን መሆን አያስቸግራቸውም በተጨማሪም በሌሎች ሰዎች ላይ ያላቸውም አመለካከት ደህና ስለሆነ በሰዎች አካባቢ ሲሆኑ ምቹ ስሜት አላቸው አለመግባባትን አያያዝ ልዩትን መቀበልና ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር አንኳ በምን መልኩ መኖር አንዳለባቸው ለማሰብ ስነ ልቦናዊ ዝግጁነት አላቸው አንድ እኔ ደህና ነኝ አንተም ደህና ነህ በሚል አመለካከት የተሞላ ሰው የሚታይበትን ባህሪይ ከተመለከትን አሁን ደግሞ አንድ ሰው ለምን ወደዚህ አይነቱ ጤናማ አመለካከት ውስጥ ሊገባ አንደሚቸል በመጠኑ እንመለከታለን ዶር ኢዮብ ማሞ ርኩ ነ ለላጠ ባ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ እይታ እዝበ ፈሬ ር ይ ል ዘ ውት ያመሰሳም። ኣክክሕሪ ቁቋርጠቹም አንዳንድ ጊዜ አዎንታዊነት የሚመጣው ከውሳኔና ከቁርጠኝነት ነው ኦንደ ለፁ በውስጡ ጤናቢሱን ላለማሰላሰልና ደግ ደጉን ለማሰብ ራሱን ሲያሳምነው ይህንሄ እኔ ደህና ነኝ አንተም ደህና ነሆ የሚለውን አይታ ወደማዳበር ያደጋፈ ኦንዳህ አይነቱ ሰው በራሱ ላይ በሌሎች ሰዎች ላይም ሆነ በሁኔታዎቹ ላይ ምንም አይዕ የወረደንና ተስፋ አስቆራጭ ሃሳቦቸን ላለማስተናገድ የቆረጠና ይህን አመለካከቱን እንዳይበላሸበት ነቀቶ የሚጠብቀ ሰው ነው ዶር ኢየብ ማሞ ዐር »ዐፅ ላህጠዐ ርከከ ከሃ ከ ሂ ማሮ ጋ ሕመ ከ ኤቫ ከፍል አራት ጤናማ እይታዎች ቀፍ ቁ ም መቁ በለፉት ሶስት ከፍሎች ውስጥ አስፈላጊና መሰረታዊ እውነታዎችን ተመልከተን አልፈናል እነሱም የእይታ ትርጉምና ወሳኝነት የእይታ ከፍተት እና የአይታ ቀውስ የተሰኙ ናቸው በእነዚህ ከፍሎቻችን ውስጥ ለመመልከት የሞከርነው የእይታን አስፈላጊነትና እይታ ሲቃወስ ሲያስከትል የሚችለውን ሁኔታዎች ነው በተጨማሪም እይታ ወይም አመለካከት ሊለወጥ የሚችል ነገር እንደሆነና ከጤናቢሱ አመለካከት ወደ ጤናማው መለወጥ እንደሚገባንም ሆነ እንደምንችል ተመልከተናል ናየ ዎት ውው መ መመመ ር ልል ና ሚን በመጀመሪያው የእይታ ትርጉምና ወሳኝነት በሚለው ከፍላችን ውስጥ የእይታ ትርጉም በሚገባ ካጤንን በኋላ አይታ በሕይወታችን ላይ ያለውን ተጽአኖ ተመልከተናል አዲሁም ደግሞ በተገደበና ለማደግ በተለቀቀ አመለካከት መካከል ያለውን ልዩነት እይታን ለመለወጥ ልንወስዳቸው ከምንችላቸው እርምጃዎች ጭምር አጥንተናል የእይታ ከፍተት ብለን በሰየምነው ሁለተኛ ከፍል ውስጥ ጆሃሪ መስኮት የተሰኘውን ጽንጹሃሳብ መሰረት በማድረግ አንድ ሰው የሚያየው አይታም ሆነ ከእሱ እይታ የተሰወረው ነገር ከሌሎች ሰዎች እይታ ጋር ሲለያይና አንድ ሲሆን ም ተጽእኖ እንዳለው ተመልክተናል በሶስተኛው ከፍላችን ውስጥ ደግሞ የአይታ ቀውስ ብለ ሰው በራሱ ላይም ሆነ በሌላ ሰው ላይ ያለው ደህና በሰየምነው ርእስ ስር አንድ ለመመልከት የመሆንና ያለመሆን እይታ ምን አይነት የሕይወት ተግባራዊነት እንዳለው ሞከረናለ ዶር ኢዮብ ማሞ ለላቦዐ ርከክ ከሃ ደታ መመ ተ ሙሮሚሞመ ««ጮፅዑሏተ ታ ለክክዐዉ በዚህኛው ከፍላችን ጥናታኙንን ጉድጅ ኣሮምጃ ባመውሰድ አጅግ ወሳኝና ለእድገታችን ጠቃሚ የሆኑ እይታዎችን እናጠሖን ዖ አይታዎች አንድ ሰው በዚህ ምድር ላይ ባለው የሕይወት ዘመን በምን ኔ ዢ ዴ እንደሚመላለስ የሚወስኑ እይታዎች ናቸው ካለበት የወረደ ሁኔፓ መጅ ሃፈ ማንኛውም ሰው እነዚህን አይታዎች እንዲያዳብር ይመከራረ ከላይ በነበሩት ከፍሎና መራ ጅዣ በሰፊው እንደተገለጸው የስነልቦና አዋቂዎች አንድ ሰው በኑሮ « ሟሙ ኑ። ጨጅን ኽ ድ መ የፍ ሠ ሎ ዳዲቕይው ሙኤ እይታ ሌህከበኔፎቲ አካባቢዎች ሁሉ ሰዎች ከእኛ ማግኘት የሚቸሉትን ነገር ብቻ ሲያውጠነጥኑና የን ለማግኘት ነገሮችን ሲያጠቡብን ማየት የተለመደ ነው ይህ ሁኔታ ደግሞ የቀኑን ውሎአችንን በስጋት ይሞላዋል ያነበብነው ታሪከ ግን ውለታ ሲመልስ ለማይችል ሰው ውለታን ማድረግ ለተቸገረ ሰው ካለምንም ቅድመሁኔታ መድረስ የሴላ ሰው የሆነውን ንብረት አለመፈለግና የመሳሰሱት ውብ የሃገራችን ባህሎች አንደገና እንዲመለሱልን ልቦናችን እዲናፍቅ ያነሳሳዋል ወርቃማ አይታ ማለት ሰዎች ለእኛ አንዲያደርጉልን የምንፈልገውን ነገር እኛ ለእነሱ የማድረግ አመለካከት ማለት ነው ይህ ደግሞ የተለያዩ እውነታዎችን ያጠቃልላል ለምሳሌነት የሚከተሉትን ነጥቦች እንመልከት መስጠት ከአንድ ሰው ስጦታን ሲቀበል ደስ የማይለው ሰው የለም በተለይም እጅግ በተቸገርንበት ጊዜ የሚደርሱልን ሰዎች በህይወታችን ትልቅ ስፍራን የምንሰጣቸው ሰዎች ናቸው ሆኖም ይህንን ው ሰዎች ሲያደረጉልን ደስ የሚለንን የመስጠት ነገር እኛ ምን ያሀለ እሀፆግነው እንደሆነ ጣሰብ እጅግ አስፈላጊ ነው መስጠትን ከወርቃማው አመለካከት አንጻር ስንቃኘው ሌሎች እንዲሰጡኝ የምፈልገውን ያህል እኔም የመስጠትን ልምምድ ማዳበር እንዳለብኝ የሚያስታውሰኝ አውነታ ነው መለእከቱ አጭርና ግልጽ ነው ሰዎች አገዲሰጡን የምንፈልገውን ያህል አኛም ያለንን ለሌላው የማካፈልን እይታ ማዳበር አለብን ይህ ወርቃማ የሆነ አመለካከት አሁን ባለንበት ዶር ኢዮብ ማሞ ር ሃ ለ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ እይታ እላ። ጸታ አንድን ሰው የማከበራችን መነሻ ሃሳብ የሰውየው ውጫዊ ሁኔታ ከሆነ ከወርቃማውን አመለካከት ቀጠና ለቅቀን ወደ ተራው ከልል ገብተናል አንድ ሰው ሲከበር የሚገባው ግን ስላለው ሳይሆን ስለሆት ብቻ ነው በሌላ አባባል ሰው ስለሃብቱ ስለውበቱ ስለቁመናው ወይም ስለዘሩ ሳይሆን ስለ ሰውነቱ ሊከበር የሚገባው ፍጡር ነው ሮኦ ቃታ ጋያ ሰውን የማከበሬ ሁኔታ ከሚታይባቸው ሁኔታዎች ቀደምተኛው ለዚያ ሰው የምናገረው ተግግርና ስለዚያ ሰው የማወራው ነገር ነው በአርግጥ የአንዳንድ ሰዎች ተግባር አሉታዊ ስሜቶች ዶር ኢዮብ ማሞ ሾሃ እክ ርከኳከ ከሃ ኽከ አይታ እበ የሚያሳድሩብን ቢሆኑም የወረዱ ንግግሮች ውስጥ ከመገባት ይልቅ ስሜታችንን በመግታት ተገቢውን ምላሽ የምንሰጥበት መንገድ መፈለግ ተመራጭ ነው ጣሰ ፔደረኛ መቆርኦቶፖ ለመጎሳስሦ ማሐ በሕብረተሰቡ ውስጥ በዘር በኢኮኖሚና በትምህርት ደረጃና በመሳሰሉት ነገሮች ላይ የተመሰረተ የደረጃ መዳቢነት አመለካከት አሰ ይህ ደግሞ ከባህላችን ጋር የተጎነጎነ በመሆኑ በቀላሉ መቅረፍ ሊያስቸግር ይትችላል ሁኔታውን ለመለወጥ ግን የግድ አንድ ሰው ሊጀምረው ስለሚያስፈልግ ለምን ከእኛ አይጀምርም ይቅርታ በአንድ ስህተት ምከንያት ቅጣትን ስንጠብቅ ይቅርታን ማግኘት የሚሰጠን ስሜት ይህ ነው አይባልም እንግዲህ የወርቃማው አመለካከት ትርጉምና ጣእም የሚመጣው እዚህ ጋር ነው ሰዎች ይቅርታ ሲያደርጉልኝ ደስ አንደሚለኝ ሁሉ አኔም ሰዎች የሚሰሩትን ስህተት በይቅርታ ለማለፍ ዝግጁነቱ ሲኖረኝ የወርቃማውን እይታ እንዳዳበርኩ በዚህ አውቃለሁ ይህንን አውነት ማስተናገድና ተግባራዊ ማድረግ ቀላል እርምጃ አይደለም በሕብረተሰቡ መካከል እጅግ የከበሩ ከተርታው ወጣ ለማለት የቆረጡና የወሰኑ ሰዎች ብቻ የሚያደርጉት ጉዳይ ነው ምርጫው ግን የእኛው ነው ከተለመደውና በአንዳንዶቸ አካባቢ አንደ አዙሪት አየመለሰና አየመላለሰ ከሚጥለው የበቀለኝነት ባህል ወጣ በማለት ለትውልድ የወርቃማውን አይታ ፈር ቀድዶ ማለፍ እንዴት መታደል ነው የሚከተሉትን አርምጃዎች እናጢን ፅቋ ስሂሆ በሪም በይርታ ደታሐፍያምውጋ ሥኔፖሥቻ ለፅብ በዚህች ምድር ላይ ቀላልም ሆነ ከባድ ምንም ጥፋት ሳይሰራ የሚኖር ሰው የለም ለእያንዳንዷ ጥፋታችን የሚገባንን ቅጣት አግኝተን አንዳላለፍን ለሁላችን ግልጥ ነው በአጭሩ ይቅርታን የጠገብን ሰዎች ነን ይህንን አውነታ ስናስብ ደግሞ ጥፋታችንን ዶር ኢዮብ ማሞ ዐር ሃኩ ለላጠዐ ከሃ በኳርከከ ድታ ው መው ው መመመ ይቆር ለማፅጥ ፊቃዖሃ የነበሩ ሰዖባ አቾሣ በርካታ እንደነበሩ ከማስታወስ ማምለጥ አንቶልም ያሃራሪ ሪዎያጋ ሃር ሥታ ሰሥምድ ለ ሰዎችን ይቆር ማለተ መሪዕካም ነዝር ነወ ብሉ ማሰብና ያንን አውነታ መተግበር ሁለት የተለያዩ ጉዳዮች ፍቸው በአውነታነት ደረጃ የተቀበልነውን ነገር በተግባራዊነት ደረጃ እውን ሸግ የዘበሩ በተርታ ጣ ሸየ ያ በ ዛሥ ገፎ ሐ። እናት እነዚያን ነገሮች አንድ በአንድ ሳመጣልሽ አልወደድሻቸውም በአንድ ላይ ሲደባለቁና ሲበስሉ ግን ጣፈጡሽ ሕይወትም እንደዚህ ነወ ገጠመኛትሽን አንድ በአንድ ስታያቸው አይጣፍጡም እንዲያውም መራራ ሊሆኑ ይትላሉ ገጠመኞችሽ ሲገጣጠሙ እና በአንድ ላይ ሲሆኑ ግን ግሩም ጣእም ይሰጣሉ ጣእሙ የሚታወቅሸ ግን የኋላ ኋላ ሲበስሱ ነው በታሪኩ እንደተጠቀሰቸው አይነት በኑሮ ውጣ ውረድ ያልበሰለ ማንነት ያለው ሰው አያንዳንዱን ስህተትም ሆነ የሕይወት ገጠመኝ ነጥሎ ለብቻው በማየት ሕይወትን ከዚያ እንጻር የመተርጎም ዝንባሌ አለው ስህተትን ሲሰራ ስህተተኛ ሲወድቅ ደግሞ ውዳቂ እንደሆነ ለማመን ይፈጥናል መራራ ገጠመኞቹንና ያልተሳኩ ጥረቶቹንም እንዲሁ ራሱን ለማንቋሸሸ ይጠቀምባቸዋል የሕይወትን ገጠመኞች አጠራቅሞ ሊኖራቸው መመመ መ ሲ ዲዴ ር ዶር ኢዮብ ማሞ ሀ ሃኩ ለ ዑ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዙ ጸ እይታ ለዢከሩ ው የሚተላቸውን አስገራሚና ሁለንተናዊ ስእል ለማየት የሚሞከር አመለካከት የለውም እንዲሁ ከአንዳ ዝስሥኝ ወያደለላኛው ሲንገላታ ራሱን ያገኘዋል ይህ አይነቱ አመለካከት ደግሞ አድካሚና በሆነ ባልሆነ ተስፋ አንዲቆርጥ የሚያደርግ አመለካከት ነው ሁለንተናዊ እይታ ማለት በሕይወታችን የምንሰራቸው ስህተቶችም ሆኑ የሚገጥሙን ታችን አላማ ለጥቅም አንዲውሉ የማድረግ አመለካከት ነው በሌላ አባባል አንዱን ገጠመኝ ለብቻው ሳይሆን ገጠመኛችን ገጣጥሞ ማየት ማለት ነው ይህ ማለት ሁኔታዎች ሲከሰቱ ዝም ብለን ውጤቱ መልካም እንዲሆን መጠበቅ ማለት አይደለም በሁኔታዎቹ ተስፋ ሳይቆርጡ ለዘላቂ ህይወታችን ጥቅም ላይ የሚውሉበትን መንገድ መቅደድ ዘረዘሩት ደረጃዎች ይህንኑ አንድናደርግ ይጠቅመናለዕ የችግሩን ምንጭ ለይተህ አወቅ አጉል ገጠመኛች ለትለቁ የሕይ ማለት ነው ከዚህ በታች የተ በሕይወታችን የሚከሰቱ ነገሮች ሁሉ የመነሻ ምንጭ አላቸው ስለዚህም የአንድን ችግሩን ምንጭ ማወቅ የመጀመሪያ እርምጃ ሊሆን ይባዋለ ሆኖም የአንድን ችግር ምንጭ ለማወቅ የምንጣጣረው የሚወቀሰው ሰው ማን እንደሆነ ለማግኘትና ለመውቀስ የተከሰተው ሁኔታ ወደመኖር አንዲመጣ ምክንያት አዳይከሰት መንገድ እንዲፈለግለት የችግሩን ስሜት ብቻ አስታምመንና አስታግሰን የችግሩን ስር በቸልቱ ዑደቱ አንደቀጠለ አንዲኖር በርን አንከፍታለን ሊሆን አይገባውም በተቃራኒው የሆነውን ስሩን ለመለየትና ደግሞ ነው አለዚያ ኝነት እናልፈውና ይህ አንዳይሆን የአንድን ችግር ስር ዘላቂ መፍትሄ የሚገኝበትን መንገድ ዖር ኢዮብ ሣሞ ዐ ፒሃፀኮ ለቁቁጡ መሰረት አንዲሁም ግራና ቀኙን ማጥናትና ርር ኬኩኬከሾኮኾኮዑዑሱዑዑዮዑተዮ ቨር ፀበከኽ እ አይታ ነዘ ማመቻቸት እስፈላጊ ነው የአንድን ችገር ምንጭ አንዳናውቅ ከሚያደርጉን አንቅፋቶች መካከል የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው ዕመ ቀፉኦ አንዳንድ ሰዎች በቀላሉ የመታለል ዝንባሌ አላቸው አንዲህ አይነት ሰዎች አንድ ጊዜ ብቻ አይደለም ደጋግመው የተከሰቱ ሁኔታዎች አንኳን በውስጣቸው ደውልን አይደውሉላቸውም ያዩትን የሚያምኑ በሰሙት ነገር የሚወሰዱና የውሸት ተስፋ የሚስባቸው አይነት ሰዎች ስለሆኑ ችግሮች ይደጋገሙባቸዋል ሩ ይ ቦማሃኦረ ፉም ችግሩ ላይና ችግር ፈጣሪው ላይ ብቻ ማተኮር ለመፍትሄው ያለን አቀራረብ ላይ ጣልቃ ይገባል መፍትሄ ላይ ያተኮረ ሂደት ከወዲሁ ምን አይነት ስልትን አንደምንጠቀም አስተውለን እንድንጀምር ሰለሚረዳን ፍጻሜውን ያሳምርልናል ፇሃፅፉ ቦይመይረሪፐ ፉም አንዳንድ ሰዎች በየቀኑ በሚገጥማቸው ጥቃቅን ገጠመኞች ምከንያት በቀላሉ ተስፋ የመቁረጥ ዝንባሌ አላቸው ገና አንድ ችግር አንደተከሰተ ውስጣቸው ስለሚወድቅና ስሜታዊ ስለሚሆኑ ከሁኔታው ስሜታቸውን ራቅ አድርገውና አመለካከታቸውን ሰፋ አንዳንድ ሰዎች መፍትሄ ላይ ከማተኮር ይልቅ ችግሩ ላይ የማተኮር ዝንባሌ አላቸው አድርገው ማየት ይሳናቸዋል ውጤቱ ከችግር ወደ ችግር የማለፍ ዑደት ነው ሙሉ ኃላፊትን ውሰድ ችግሩን ወደመኖር ያመጣው ምከንያቱ ይህም መሰለን ያኛው በሕይወታችን ለሚከናወኑት ነገሮች ሁሉ ሙሉ ሃላፊነቱና ተጠያቂነቱ ያለው እኛው ጋር ነው ስለዚህም ደስ የማያሰኙ ገጠመኞቻችን ለሕይወታችን አላማ ትርጉም እንዲሰጡን ዶር ኢዮብ ማሞ ነኩ ለላሞ እይታ እህሞኤሩ ሁወ ጨመ የጹይዜይጁጂጃኛቼጄጫዮጅጅ። እነዚህንና የመሳሰሉትን ጥያቄዎች የሚጠይቅ ሰው ብዙም ሳይቆይ ከዚህ በታች የተተዘረዘሩት ለውጦች ለብዙ ችግሮቹ መፍትሄ እንደሚያመጡለት ይደርስበታል አላዕሥታሪ ሐውፖ አብዛኛዎቸቹ ችግሮቻችንን ወደመኖር ያመጣው አመለካከታችን ነው ምናልባት የችግሩ ምንጭ አመለካከታችን ባይሆንም እንኳ ምናልባት ችግሩ መፍትሄ እንዳያገኝ ወይም እንዲባባስ አመለካከታችን አስተዋጽኦ አድርጎ ሊሆን ይችላል የአመለካከት መስተካከል ለብዙ ቸግር መፍትሄ ነው ዶር ኢዮብ ማሞ ሬሪ ለላቨክ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ እይታ ለህፀፀሺ አይታለክፀ ፒ ሌስሕሒኤዬ ይዮሰ ወደዲደሯሦ ሐውፐ የአንዳንድ ችግሮቻችን ምንጭ ከአጉል ሰዎች ጋር ያለን ወዳጅነት ወይም ግንኙነት ነው ስለዚህም አንዳንድ ግዜ ችግሮች እንዲቀረፉና ሁኔታዎች እንዲለወጡ የግድ ከአንዳንድ ሰዎች የመለየትን እርምጃ መውሰድ ሊኖርብን ይቸላል ይህንን ማድረግ ደግሞ ብዙም ላይቀልለን ይችላል መደረግ ካለበት ግን መደረግ አለበት ቦውሎ ሐውፖ ከላይ ከተጠቀሰው ነጥብ ጋር ተያያዥነት ያለው ጉዳይ የየእለት ውሎአችን ጉዳይ ነው ሰዎች ከሚያደርጉብን ግፊት ወይም ከግላችን ውሳኔ የተነሳ የምናሳለፍባቸው ቦታዎች በሕይወታችን ለሚከሰቱት ሁኔታዎች በርን መከፈታቸው የማይቀር ነው አንዳንድ ችግሮቻችንን ውሎአችንን ስንቀይር አብረው ይቀየራሱ ጆሮህን ዘንበል አድርግ ጆሮን ዘንበል የማድረግ ምስጢር ያለው እኛ ልናየው የማንቸለውን ሁኔታ የሚያዩ ሰዎች አንዳሉ አምኖ በመቀበል ራስን ለሌሎች ሰዎች ተጠያቂ በማድረግ እነዚህ ሰዎች እንዲመከሩንና የተሻለን መንገድ እንዲያሳዩን መፍቀድ ማለት ነው ሁኔታዎች እንደጠበቅናቸው በማይሄዱበት ጊዜ ወይም ደግሞ ከዚህ በፊት ተጉዘን በማናውቅበት የሕይወት ጎዳና ውስጥ ራሳችንን ስናገኘው ከዚህ በፊት ካደረግነው በበለጠ ሁኔታ የሌሎች ሰዎችን እይታ ለመስማት ራሳችንን ብናዘጋጅ ብዙ የከበዱ ሁኔታዎቻችን ቀለል ብለው እናገኛቸዋለን ምከንያቱም ብዙ አመታት ብንለፋም አንኳ ሊኖረን የማይቸለውን እይታ በአንድ ምከር ዶር ኢዮብ ማሞ ወዩ ሃኩ ለላጠ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ እይታ ለ እይታ ለበ ጋፐፕ ሊያመላከቱንና የመፍትሄ ሃሦሦሁ ሊሆኑልን ስለሚችሉ ነው ሆኖም የሰዎችን የምከር ድጋፍ ስንፈልግ ትከከለኛ ሰዎችን የመምረጡ ጉባይም ሊያሳስበን ይገባል ላሾ ፅሰያታ ሪዎቻ በአድሜ ምክንያት ልምድን ያካበቱ ሰዎችና እኛ ከዚህ በፊት ባላለፍንባቸው ጎዳናዎች በማለፋቸው ምከንያት ከእና የተሻለ አይታ ያላቸው ሰዎች ለእኛ ግራ የገባንን ነገር ግልጽ ባለ ሁኔታ ይመለከቱት ይሆናል የእንደዚህ አይነቶችን ሰዎች የልምድና የእውቀት ከምችት ለመጠቀም ልቦናን መከፈት የአስተዋዮች እይታ ነው የጄሚዖውሪ ዕዎቻ እኛን በቅጡ የሚያውቁን ሰዎች በዙሪያችን ሞልተዋል የትዳር ጓደኛ ወንድምና እህት አብሮ አደግ የረጅም ጊዜ ጓደኛና የመሳሰሉት ማለት ነው ከአወኩሽናቅሁሽ ወጣ ብለን ብንሰማቸው እነዚህ ሰዎች የገጠመኛቻችንን ሁኔታ ከእኛ ባህሪይ ጋር አገናዝበው የመመልከት ለየት ያለ የአይታ አድሉ አላቸው አዳኛም። ሎሮረ ቁጭ ብለህ የማይቀበሉህን ሰዎች ሁኔታ በማሰብ የስሜት ውድቀት ውስጥ መግባት በሕይወትህ ላይ ታላቅ አሉታዊ ተጽእኖ ያስከትላል በምትኩ ማሰብና ማሰላሰል ያለብህ ስለሚቀበሉህና አንተን በማወቃቸው ደሰ ስለሚሰኙ ሰዎች ነው ዶር ኢዮብ ማሞ ዐኮ ሃኩ ለላቨሞ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ክታዘፀዘፆ ተ ን ን ቢሲቢሲኢሥፕፖእዎሊጨጭ ዯ ጨጨጨ ስለማይቀበሉህ ሰዎች ሲያውጠነጥኑ መዋል የመራራነትንና የመገፋትን ስሜት ይጨምርብሃል ያጭቱገታፉ ሃጠዕቀ አንዳንድ ጊዜ ሰዎች የአንተን ሁኔታ የማይቀበሉበት ምከንያት ካለህ አጉል ባህሪህ የተነሳ ሊሆን ስለሚችል አይናችህን ከፈት በማድረግ ተቀባይነት አንዳታገኘ ያደረገ ባህሪህን ለመቅረፍ ጥረት ማድረግን አትዘገጋ ማንም ሰው የፈለገውን ማሰብና ማለት ይችላል በሚል ጭፍንነት እንዳትነዳ ተጠበቅ በሁሉንም ነገር ማድረግ እስከምትቸል አትጠብቅ ማድረግ በምትችለው ነገር ላይ በማተኮር ወደ ፊት ገስግስ በሁሉም ቦታ የመገኘትና በሁሉም ነገር ብቁ ሆኖ የመታየት ምኞት እንዳያጠቃህ መጠንቀቅ አለብህ ያንን ለማድረግ መሞከር በፍጹም ሊሞላ የማይችል የቀን ህልም ውስጥ ያስገባሃል ከዓላማህም ሆነ ከአቅምህ ጋር የሚጣጣሙትን ሁኔታዎች በመለየት በእነዚያ ነገሮች ላይ ማተኮር ታላቅ የሆነን የመሰብሰብና የትኩረት ኃይል ይሰጥሃል አንዳንድ ሰዎች በቀን ውስጥ የሚደርሰበት ስፍራ ተቆጥሮ አያልቅም እንዲህ እይነት ሰዎች ምንም ነገር እንዲያመልጣቸው አይፈልጉም ይህ ታላቅ የሆነ መቅበዝበዝና ድካም ነው የስኬት ምንጭ ያለው ያተኮረ የሕይወት ዘይቤ ውስጥ ከመግባት እንደሆነ በማወቅና ከዚህ በታች የሰፈሩት ምከርች ተግባራዊ በማድረግ ወደተሻለ ሕይወት መዝለቅ ይቻላል ዶር ኢዮብ ማሞ ሀዮ ነሃቅ ለላ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ እይታ እክከቋፊፎኒ አብዛቶይሰቅ ጥራት ይ ለሦኩር በቀጣይነት ሁኔታ የማደግ ጉዳይ የአጋጣሚ ጉዳይ አይደለም በቅጡ ማድረግ የማልችላቸውን በርካታ ነገሮች ጥቂት በጥቂት ከማውቅ በሚገባ የበሰልኩበት አንድን ነገር ላይ በማተኮር በዚያ ነገር ልቆ መገኘት አስፈላጊ ነው የምነካካው ብዙ በጥራት ያከናወንኩት ነገር ደግሞ ጥቂት ሲሆን አንድ የተዛባ ነገር እንዳለ አመላካች ነው ክሚደታግተያ ያሮፖ ይሷዎቅ ቦሟሚሳጎሱኋሆ ይ ፇሎር አንዳንድ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለማከናወን ምንም የውስጥ መነሳሳት በይኖረንም እንኳ ራሳችንን ማሳመን መግፋትና ዲሲፕሊንን በማዳበር እንዳለብን መዘንጋት የለብንም ሆኖም ውስጣችንን ከማያጓጉትና ከተሰጽኗችን ውጪ ከሆኑ ነገሮች ጋር ከመታገል ይልቅ በሚሳኩልን ላይ ማተኮሩ ውጤታችንን በአጥፍ ይጨምረዋል አሂዜላዊ ጥ»ዎምይኃቶዎ ቆማ ላይ ለሦስሮ ከሁሉ ነገር ትርፍ ማግኘት ያለብን ሲመስለንና የሚገኘውን ጥቅም ሁሉ ለመሰብሰብ ስንሞከር የሕይወት ዓላማ ወደ ኋላ ይጣላል በጊዜው የጎደሱብንን አንገብጋቢ ሁኔታዎች ለማሟላት ወይም ደግሞ ካለን ጥቃቅን ጥቅማጥቅሞች ላይ የማተኮር ዝንባሌ የተነሳ ይህንና ያንን ስንከታተል ከዋና ዓላማችን እንዳንወሰድ መጠንቀቅ ተገቢ ነው ሁሉንም እውቀት እስከምታውቅ አትጠብቅ የምታውቀው ላይ በማተኮር ወደ ፊት ገስግስ ሁሉንም አውቀት ማወቅ አለመቻልን ማወቅ ከእውሩት ፍንጮዎች መካከል አንዱ ነው ወደ ዋናው ዓላማዬ እንድደርስ በሚጠቅመኝ አውሩት ሳልበስል አንደው ብዙ አውቃለሁ ለማለት ያህል ይህንና ያንን ለማወቅ ስሯሯጥ እውቀተብዙ ተግባረጥቂት ሆፔ ራሴን ላገኘው እችላለሁ ዶር ኢዮብ ማሞ ኮ ሃኩ ለላሞ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አይታ ኣክ አንዳንሎ ስቦ ከዚዚህፍፍቦና ከዚሎኣ እውቀት ጥቂት ጥቂቱን በማወቅ ሁሉን አወቅሁ ፀኪሣሊነ ኢካ ካላኗርሱ በስተከር ምንም ነገር ማድረግ የሚቸሉ ኢይመስላቸውም የዚህ አይነቱ አመለካከት ውጤት ባሉበት መሄድና ጊዜን ማባከን ነው በዚያ ምትከ ዓላማን ያማከለን አውቀት ወሂኗማወቅ መምጣት እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው ይህንን አመለካከት ለማዳበር የሚከተሉት ነጥቦ ድጋፍን ይሰጡናል ሰፖፉሥንኑኦ ሱሟኦ ፅና ሚታ የማታውቃቸውን ነርት እሰብክ ባለኛጦትህ ምከንየት ለጥፋተኝነት ስሜት ራስህን በማጋለጥ አድገት ኢባነ በምጮጉኩ ካላይ እንደተጠቀሰው ዓላማመር የሆኑና እድገትተኮር የሆኑ እውፉዩች ላየ በሣተኮር በዚየ መብሰል ከዚያም አልፎ ደግሞ በተለያዩ ተጨሣፃሪ እፀፁተዮች ሂኩ የሚቻልበትድረስ ለመሄድ መጣር ተገቢ ነው ሃቃሥጓታፉ ዕም ዕና መሆጋ አንዳንድ በተሰማሩበት መስከ ብዙ የሚየውቱ ሰዎች ሁኔታ የአንተን አለማወቅ አመልካች አይደለም እነሱ በመስካቸው በእውቀት የተ ሞሉትን ያህል አንተም በመስከህ በእውቀት ልትልት እንደምትችል ማሰብ አለብሀ ስለዚህም በተሰማራሀበት ዘርፍ መታወቅ የሚገባውን ነገር የግነጦትህ ነገር ላይ ልታተኩር ይገባሃል ሥዶር ኢዮብ ማሞ ኮ ለሳሕጠ ርከኳከ ከሃ ኽከ ኢይታ እሳዘበፅፊዩ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact