Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ-1.pdf


  • word cloud

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ-1.pdf
  • Extraction Summary

የሚል ሐሣብ ሊኖር ይገባል ሥርዓተ አምልኮአቸውን ከጉድጓድ ውስጥ ያከናውኑ ነበር በአጠ ጫይ ከ ዓም ባሉት ዓመታት ካቶሊካውያን ኃይላቸውን በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ግብፃውያን ጳጳሳት ተሾመዋል ይኸውም አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃንና ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖትን ሳይጨምር ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በራስዋ ሊሙንት ጵጵስና እንዲሾምላት የጠየቀችው በቅዱስ ሐርቤ ዘመነ መንግሥት ከዚያም በአጴጹ ዮሐንስ ኛ ጊዜ እንደነበር ተጽፏል ነገር ግን የሰው ሀሳብ ፍጻሜ የሚያገኘው የእግዚአብሔር ፈሙ ሲጨመርበት በመሆኑ ግንቦት ቀን ዓም ኛ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ » » ሐምሌ ዓም ማሳሰቢያ ዝግጅቱ ለሰንበት ትቤቶች መምህራን ማስተማሪያ ተብሎ ከልዩ ልዩ መጻሕፍትና እትሞች ተወጣጥቶ ባጭሩ የተቀነባበረ ነው ባለዛር ወዐርዐ።

  • Cosine Similarity

ሞ ጸልዮ ሕገ እግዚአብሔር የተጻፈበትን ጽላት የተቀበለበት እሥራኤል ዘሥጋ ሕገ ባለዛር ወዐርዐ እግዚአብሔርን ጠብቀው ሕዝበ እግዚአብሔር የተባሉባት ተራራ ስትሆን እሥራኤል ዘነፍስ ክርስቲያኖች በጥምቀት ከመንፈስ ቅዱስ ተወልደው ውሉደ አግዚአብሔር የተባሉባች ርስተ አግዚአብሔር መንግሥተ ሰማያትን ለሚወርሱባት ለቤተክርስቲያን ምሳሌ ናት ዘዳ ም ኸጸፐራርዕች ደብተራ ማለት ድንኳን ማለት ነው ደብተራ ኦሪትም ታቦተ ሕግ የኖረባት ሌዋውያን ሕግ የተማሩናባትና ሥርዐተ አምልኮ የፈጸሙባት ድንኳን ናት በዚህ ድንኳን ሰውና እግዚአብሔር ይገናኙባት ስለነበር መገናኛ ተብላለች ዘዳ ደብተራ ኦሪት በሙሴ ዘመን በብዙ ጌጥ የተሠራች ነበረች ነቢዩ ዳዊትም ታቦት አኑሮባት ለ ዓመታት አገልግሎት ስትሰጥ ቆይታለች ሙኛ ሣሙኤል ዜና መዋዕል ቀዳማዊ ዕብ እና ይመልከቱ እሷም የቤተክርስቲያን ምሳሌ ናት ሻ ቤተመቅደስ ምኩራብ ሲናጎኀግ ምኩራብ እንደ ደብተራ ኦሪት ሁሉ እግዚአብሔር የተመለከበት ሕንፃ ነው ምኩራብ የተሠራው ከልደተ ክርስቶስ በፊት በ በ ዓመተ ዓለም በሰሎሞን ነበር ነብዩ ዳዊዌት ቤተመቅደስን ለመሥራት ብዙ ጊዜ ቢመኝም ቤተመቅደሱ በእሱ እጅ እንዲሠራ የአግዚአብሔር ፈው ስላልነበረ ቤተመቅደሱ የሚሠራበትን ቁሳቁስ ሁሉ አሰባስቦ ለልጁ ለሰሎሞን አስረክቦታል ኛሣሙኤል ነገሥት ዜኖ መ ቀ ራ ቤተመቅደሱ እግዚአብሔር በፈቀደለት በዳዊት ልጅ በሰሎሞን እጅግ ባማረና በተዋበ አሠራር ከተሠራ በኋ ሰሎሞንና ካህናተ ኦሪት ለብዙ ዘመናት በድንኳን ትኖር የነበረችውን ታቦተ ሕግ ከዮን ከተማ አምጥተው ወዶ ምኩራቡ አስገቡዋት ምኩራቡም ከዚያ ጊዜ ጆምሮ መንፈሳዊ አገልግሎት መስጠቱን ቀጠለ መጽሐፈ ነገሥት ቀ ም ዜና መዋ ምዕራፍ እና በሙሉ ይህ አስደናቂ የነበረ ቤተመቅደዶስ ዓመታት አገልግሎት ከሰጠ በኋጫ ከልደተ ክርስቶስ በፊት በ በ ዓመተ ዓለም በናቡከደነጾር እሥራኤላውያን ወደ ባቢሎን በተማረኩበት ጊዜ ተመዘበረ ተ ቋክለ ፈረሰ የኢየ ናሳሌም ከተማ በጠቅላላ ተደመሰሰች መጽሐፈ ነህምያቀ ም እሥራኤል ከመጡ በኋም ከልደተ ክርስቶስ በፊት በበ ዓም በዘሩባቤል ዘመን ተጆምሮ ከልደተ ክርስቶስ በፊት በበ ዓም ሥራው ተጠናቋል ዕዝራ ዘካ ዮሐ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም «ኢትግበ ሩ ቤተአቡየ ቤተ ምሥያጥ» ብሎ ቫጮችንና ላዋጮችን ያባረረበት «ይህን ዝነገነገርህኽ ቤተመቅደስ አፍርሱት በሦስት ቀንም አስነሣዋለሁ ሲል» ስለሰውነቱ ቤተመቅደስነት የተናገረበት ቤተመቅደስ ነበር ማቴ ዮሐ ቤተመቅደሱ በ ዓም በጥጦስ ዘመን ለመጨረሻ ጊዜ ተደምስሷል እንደዚህ ሲባል ግን ምኩራብ አንድ ብቻ ነበር ማለት አይደለም ከዘናባቤል በኋም በእነሄሮድስ አግሪጳስ ሌላ ምኩራብ አንደተሠራና ሌሎች ምኩራቦች እንደነበ ሩ ይታወ ጩ ማቴ ምራ ዩቤተክርስቲወን ክመሠራረት አማናዊ ቤተክርስቲያን የተመሠረተችው ግንቦት ቀን ዓም እንደሆነ ተጽፏልኔ ጊዜውም በበዓለ ሃምሳ ነበር በዚሁ ጊዜ የበዓለ ሃምሳን በዓል ለማክበር ቤተ እግዚአብሔርን ለመሳለም በመጡት አይሁድ መካከል በማርቆስ አናት በማርያም ቤት ተቀምጠው የመንፈስ ቅዱስን ኃይል ለመልበስ በተስፋ ይጠብቁ ለነበ ናት ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ኃይልን ሰጣቸው የሐዋ ከዚህ በኋ ሐዋርያትም በየሀገሩ ቋንቋ ይናገሩ ጀመር በዚሁ ቀን በቅዱስ ጳጥሮስ ስብከት ሦምስት ሺህ ሰዎች አምነዋል የመንፈስ ቅዱስ በሐዋርያት ላይ መውረድ ሦስት ጥቅሞች አስገኝቷል ይኸውም ኛ ለሐዋርያት ድፍረትንና መታደስን ኃይል መንፈሳዊን ሰጠ ኛ በቅዱስ ጳጥሮስ ስብከት ሕዝብ ለማሳመን አስቻለ ኛ ያመነው ሕዝብ በየሄደበት ሁሉ ወንጌልን ለመስበክ ለማስተማር ለመመስከር በ ቃ የሐዋ ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋ ጌታውን አሳልፎ በሰጠ በይሁዳ ምትክ ሐዋርያ ለመሾም ማትያስንና ዮሴፍን መርጠው እንዲህ ብለው ጸለዩ «የሁሉን ልብ የምታውቅ አንተ ጌታ ሆይ ይሁዳ ወደ ገዛ ራሱ ሥፍራ ይሄድ ዘንድ በተዋት በዚህች አገልግሎትና ሐዋርያነት ሥፍራን እንዲቀበል የመረጥኸውን ከእነዚህ ከሁለቱ አንዱን ሹመው» ዕጣም ተጣጣሉባቸው ዕጣውም ለማትያስ ወደቀና ከአሥራ አንዱ ሐዋርያት ጋር ተቆጠረ የሐዋ ይኸውም የመጀመሪያው የሐዋርያት ሲኖዶስ ነበረ ማለት ነው ሐዋርያት በኃይለ መንፈስ ቅዱስ እየበረቱ ስብከታቸውን በማስፋፋታቸው «ማኅበረ እስጢፋኖስ» ተመሠረተ ቅንዐት ሰይጣናዊ ያነሣሣቻቸው አይሁድ ግን እስጢፋኖስን በመግደል ማኅበረ እስጢፋኖስን አፈረሱ ሐዋርያትን አሠሩ ማኅበረ እስጢፋኖስም በየሀገሩ ተበታትነው ቤተክርስቲያንን አስፋፉ የሐዋ ከዚህ ሌላ አስደናቂው ነገር ቤተክርስቲያንን ያሳድድ የነበረው ሳውል ወደ ክርስትና እምነት ተመልሶ ጠንካራ ሐዋርያ መሆኑና በጠ ንካራው ስብከት ቤተክርስቲያንን መገንባቱ ነው የሐዋራ ይኸውም ዝነገነገርህኽ ከ ዓም ባለው ጊዜ ነበር ቤተክርስቲያን በሐዋርያት ስብከት። ምንም ስጩ ቢጸናባቸው ሥርዓተ አምልኮአቸውን ከጉድጓድ ውስጥ ያከናውኑ ነበር በአጠ ጫይ ከ ዓም ያለው ዘመን ዘመነ ሰማዕታት በመባል ይታወ ኋ ተባርዮ የማያስቀር አምላክ እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ስጩመና መከራ በጫ መምለኬ አግዚአብሔር ንጉሥ ቆስጠንጢኖስን በኛው ክፍለ ዘመን አስነሣ አብያተክርስቲያናት ተከፈቱሻ መጻሕፍት ተተረጉሙ ሰሳም ተሰበከ ሰላም ሰፈነ የክርስትና ሃይማኖት ተስፋፋ ዘመነ መናዛኗቃነ በዘመነ ሰማዕታት የክርስቲያኖችን ደም እንደጐርፍ ፈሰሰ ሕይወት እንደ ቅጠል ረገፈ ቤተክርስቲያን በአግዚአብሔር ኃይል አሸናፊ ከሆነች በጃ ሰላም ተገኘ ቢባልም ያለደም ሰማዕትነትን የሚጠይቅ ዘመነ መናፍ መ ተከትሎ መጣ መናፍ ጓ ከመጽሐፍ ቅዱስና ከትምህርተ ሐዋርያት ውጭ የሆነ የየግላቸው ፍልስፍናና አስተያየት እያመጡ በትምህርተ መለኮት ላይ ዝነገነገርህኽ በመከለሳቸው ኑፋቄያቸውን ለማስወገድና ምእመናንን ለማረጋጋት በቤተክርስቲያን አባቶች ዐበይት ጉባኤያት ተደርገው መናፍ ጋ ተወግዘዋል ዐበደት ጉባጹይት ሻ ጉባዜ ዘኒዊይ እለ እስክንድሮስ መንበረ ማርቆስን ተረክቦ የእስክንድርያን ቤተክርስቲያን ይመራ በነበረበት በ ዓም አርዮስ የሚባል መናፍቅ ተነሣ የአርዮስ ክሕደት ክርስቶስ ዓለም ሳይፈጠር አልነበረም ባሕርዩ ከአብ ያነሰ ነው የተፈጠረ እንጂ ከአብ የተወለደ አይደለም በመጀመሪያው ዓለሙን ይፈጥርበት ዘንድ እግዚአብሔር እሱን ፈጠ ረው እሱም ዓለምን ፈጠረ በአጠይ ወልድ በባሕርየ መለኮቱ ፍጡር ነው የሚል ነበር በዚሁ የአርዮስ ክሕደት ምክንያት በታናሽዋ አስያ በምትገኝ በኒቂያ ከተማ በ ዓም ጉባኤ ተከፈተ የጉባኤው ሰብሳቢ የእስክንድርያው ፓትርያርክ እለእስክንድሮስ ሲሆን ርቱዐነ ሃይማኖት አበው ተሰበሰቡ በዚህ ጊዜ ታላቅ ታሪክ ያለው የወቅቱ ወጣት ሊቀ ዲያቆናት አትናቴዎስ የጽርዕን ቋንቋ በሚገባ ያውቅ ስለነበረ አርዮስን ተከራክሮ መልስ አሳጣው ቅዱስ አትናቴዎስ በኢሳ በማቴ በማቴ በዮሐ ያለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ኋሟኋመ እየተነተነ ክርስቶስ ቅድመ ዓለም ከአብ የተወለደ በጃኋጓም የሰው ልጆችን ለማዳን ከቅድስት ድንግል የተወለደ ቅድመ ዓለም የነበረ አምላክ ወልደ አምላክ በመለኮቱ ከአብ ጋር ትክክል መሆኑን አስረዳ አርዮስም መልስ አጥቶ ተረታና በተጠቀሱት የጉባኤው አበው ተወገዘ በዚህ ጊዜ የወልድን አምላክነት የሚያረጋግጥ ጸሎተ ሃይማኖት በመባል የታወቀው ሕገ ሃይማኖት ተሠራ ሻ ጉባዜ ዘቁስጥገጥን የጊቂያው ጉባኤ አርዮስን ተከራክሮ ረትቶ ድል ከነሣና ከወሰነ ከ ዓመታት በኋ መቅዶንዮስ የሚባል ከሐዲ መንፈስ ቅዱስ ሕፁፅ የሚል የክሕደት ትምህርቱን ይዞ ተነሣ ይህን ጉዳይ ለማየት በግንቦት ወር ዓም አበው ሊመሙንት ተሰበሰቡ ጉባኤውን በመሪነት ፍጻሜ እንዲያገኝ ያደረገው አባት የእስክንድርያው ፓትርያርክ ቅዱስ ጢሞቴዎስ ሲሆን የመቅዶንዮስ ክሕደት መሠረት የሌለው ከንቱ አባባል መሆኑን በኢሳ በማቴ በዮሐ ያለውን በሌላም ቶሪ መጻሕፍት አስረጅነት ተከራክረው ርረቱት ጉባኤውም ከክሕደቱ ሊመለስ ባለዛር ወዐርዐ ያልፈቀደውን መቅዶንዮስን ካወገዘ በኋነ «ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ እግዚእ ማኅየዊ ዘሠረጸ እምአብ» የሚል ሕገ ሃይማኖት ሠርቶ ተፈጸመ ሻቫ ጉባዜ ዘጹፌሶገ የቁስጥንጥንያው ጉባኤ በእግዚአብሔር ኃይል መቅዶንዮስን ድል ነሥቶ ሕግ ሠርቶ ሃይማኖት አቅንቶ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ካስፋፋ በኋ በ ዓም ሁለት ባሕርይ ባይ ንስጥሮስ ተነሣ ንስጥሮስ ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ልትባል አኣይገባም ክርስቶስም የአብ ልጅ የማርያም ልጅ የማርያም ልጅ የአብ ልጅ አይባልም በማለት ክርስቶስን ፅናቅ ብእሲ ብሎ ካደ ክሕደቱንም አስተማረ የመናፍቁ አደገኛ ክሕደት ያልተማረውን ቀርቶ የተማ ሩናትንም ሊያሳስት የሚችል ኣደገኛ ፍልስፍና ስለነበር በ ዓም ሊሙንት በተገኙበት በኤፌሶን ጉባኤ ተሠራ የዚህ ታላቅ ጉባኤ መሪ የእስክንድርያው ፓትርያርክ ቅዱስ ቄርሎስ ነበር በዚህ ጉባኤ ላይ ከቅድስት ድንግል የተወለደው ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው መሆኑን ከቅዱሳት መጻሕፍት የተጻፉትን በማቅረብ ንስጥሮስን ለማሳመን ብርቱ ጥረት ተደረገ ዮሐ ገላ ኛ ጢ ሞ ንስጥሮስ ግን ከክሕደቱ ስላልተመለሰ በጉባኤው ተወግዞ ተለየ በዚሁ ታላቅ ጉባኤ የንስጥሮስን ክሕደት ድል የነሣ ሊቅ ቅዱስ ቄርሎስ ነበረ ቅዱስ ቄርሎስ በትምህርተ ሃይማኖት የበዖመ የጽርፅ ቋንቋን ጠንቅቆ ያወቀ ሊቅ በመሆኑ የንስጥሮስን ተንኮል በቀላሉ መቋቋም ችሏል በዚህም መነሻንት ስለምሥጢረ ሥጋዌ በስፋትና በጥልቀት የጻፈ ታላቅ ሊቅ ነው ለዚህም «የሃይማኖት ዓምድ» «የዓለም ብርሃን» «የኖመናፍ ጭ መዶጓሻ የሚል ቅጽል ተሰጥቶታል ዩየመናኳቓነ ከቤተክርስቲወኘ ተስፎች መጡጣት ክርስቶስ በደሙ የመሠረታት ቤተክርስቲያንሸሃ ምንም ፈተና ቢጸናባትም በእግዚአብሔር ኃይል ጠሳቶችዋን ድል እየነሣች በሐዋርያት ትምህርት ጸንታ «አሐቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን» በመባል እስከ ዓም ድረስ አንድነትዋን አጽንታ ቆየች ነገር ግን የመናፍ ሙ ዐመጽ እየዋለ እያደረ በቤተክርስቲያኒቱ ላይ ችግር ፈጠረ ሁለት ባሕርይ ባዩ ንስጥሮስ ያስተማረውን የክሕደት ትምህርት አጠፋለሁ ሲል አውጣኪ የሚባል መነኩሴ ተነሣ አውጣኪ የንስጥሮስን ሁለት ባሕርይ ትምህርት አጠፋለሁ ሲል «አካላዊ ጩመጩ ሥጋን ሲዋሐድ ባሕርየ መለኮቱ ባሕርየ ትስብእቱን ለውጦታል ትስብአእትና መለኮት ተቀላቅለዋል ስለሆነም የክርስቶስ አካል ሕመም መከራ የማይሰማው ረቂቅ አካል በመሆኑ አንድ ባሕርይ ይባላል» በማለት የተዋሕዶን ትርጉም የሚ ጃን አዲስ ክሕደት ፈጠረ በዚህ ጊዜ የሁለት ባሕርይ እምነት ተከታይ የሆነ ፍላብያኖስ የተባለ የቁስጥንጥንያ ሊቀጳጳስ አወገዘው አውጣኪም ክሕደቱን ደብቆ ባለዛር ወዐርዐ «ፍላብያኖስ ያለኃጢአቴ አወገዘኝ» ብሎ ወደ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ አመለከተ ቅዱስ ዲዮስቆሮስም ጉባኤ ሠርቶ የአውጣኪን ሁኔታ መረመረ አውጣኪ ግን አሁንም «እኔ ርቱዐነ ሃይማኖት የወሰኑትን እቀበላለሁ በሐዋርያት ትምህርት አምናለሁሃ ቱሳሔ ብዬ ማስተማሬ ፈጽሞ ትዝ አይለኝም ሲል» ለጉባኤ አሰማ ቅዱስ ዲዮስቆሮስም «አንድ ባሕርይ ማለት ባሕርየ መለኮት ባሕርየ ትስብእትን ሳይ ቹን ሳያጠፋ ሳይለውጥ ባሕርየ ትስብእት ባሕርየ መለኮትን ሳይለውጥ በባሕርየ መለኮት ሕፀፅ ሳያስከትል አካላዊ ጭጭ ከቅድስት ድንግል ከነፍስዋ ነፍስ ከሥጋዋ ሥጋ ነሥቶ በፍጹም ተዋሕዶ መወለዱንሃ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው መሆኑን አንድ አካል አንድ ባሕርይ መሆኑን ታምናለህን። መመልከቱ ጠቃቓሂ ነው ከላይ ባጭሩ እንደተገለጸውሸ ኢትዮጵያ ሀገራችን ከቅድመ ክርስትና ጀምሮ ከአምልኮ ባዕድ ር ቃ ፈጣሪዋን አው ቃ በአምልኮተ እግዚአብሔር ጸንታ የኖረች ጥንታዊት ሀገር መሆንዋን ስንገነዘብ በዘመነ ሐዲስም ቀደምትነት ካላቸው ሀገሮች ጋር በአንደኛው ምእት ዓመት ጥምቀተ ክርስትናን የተቀበለች የታሪክ ባለጸጋ ሀገር መሆንዋን ከቅዱስ መጽሐፍ ማረጋገጥ ይቻላል የሐዋራ በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ አማካይነት ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ቢታወቅም ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ተሟልቶ በመላ ሀገሪቱ ስብከተ ወንጌል ሳይዳረስ እስከ ዓም ገደማ እንደቆየ በልዩ ልዩ የታሪክ ጸሐፊዎች ዘንድ ተመዝግቧል ሰሳማ ከሣቴ ብርህን ቅዱስ ኢዛና እና ሳይዛና አብርሃና አጽብሐ በነገሙ በኛው ዓመት ቅዱስ ፍሬምናጦስ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን አጣልቶ ለመፈጸም የሚያስችለውን ሥልጣንና ትምህርት ለማምጣት ወደ እስክንድርያ ተሳላከ የእስክንድርያው ሊቀጳጳስ ቅዱስ አትናቴዎስም ከኢትዮጵያ ነገሥታት ከኢዛና አና ሳይዛና የተላከለትን ደብዳቤና ገጸ በረከት ተቀብሉ ፍሬምናጦስን የኢትዮጵያ ጳጳስ አድርጎ በመሾም መልሶ ላከው ብዙ የከበሩ ንዋያተ ቅዱሳትንም ለነገሥታቱ ላከላቸው ፍሬምናጦስና ከእርሱ ጋር የነበ ሩት ኢትዮጵያዊያን ሊ ሙንትም ተልእኮአቸውን ፈጽመው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ሁለቱም ወንድማማች ነገሥታት በታላቅ ክብር ተቀበሏቸው ነገሥታቱም በሐማሴን አውራጃ በፍሬምናጦስ እጅ ተጠምቀው አብርሃ ወአጽብሐ ተባሉ ፍሬምናጦስ ከነገሥታቱ ጋር መላ ኢትዮጵያን እየዞረ ሕዝብን እያጠመቀ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን አስተማረ ለዚህም የምአመናንን ልቡና በስብከቱ አብርቷልና ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ተብሷል ባለዛር ወዐርዐ አብርሃ ወአጽብሃና ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ቤተመንግሥትና ቤተክህነትን አስተባብረው የሚመሩ ፍቅረ እግዚአብሔር ያደረባቸው እውነተኛ ሐዋርያት ነበሩ በዘመናቸው ብዙ መጻሕፍተ ብሉያትና ሐዲሳት ከጽርፅ ወደ ግአዝ ተተርጉሟል የግእዝ ፊደል አሁን ያለውን ቅርጽ እንዲይዝ ተደርጓል ብዙ አብያተ ክርስቲያናት እንደ አክሱም ጽጽዮን አብርሃ ወአጽብሐሸ ተድባበ ማርያምሃ መርጦለማርያም ጣና ቂርቆስ ጎሐ ጽዮንና ሌሎችም አያሌ አስደናቂ የድንጋይ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ተሠርተዋል የሀገሪቱ የሥልጣሄ መረጃ የሆኑ ሐውልቶች ቆመዋል መጻሕፍት ከጽርዕ ወደ ግእዝ በሰላማ ከሣቴ ብርሃን ጊዜ መተርጐማቸውን ገድለ አብርሃ ወአጽብሃ ያስረዳል ተሰዓቱ ቅዱሳን ተሰዓቱ ቅዱሳን በኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ከሮማና ከአስያ በምናሴ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ አባቶች ናቸው እነዚህ አባቶች ኢትዮጵያ ሀገራችን መካነ ቅዱሳን ሀገረ እግዚአብሔር መባልዋን ከታሪኳ ያጠኑ በመኖራቸው በኬልቄዶን ጉባኤ ተወካዮች በደረሰባቸው ማሳደድ ምክንያት ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ በአክሱም ቤተመንግሥት በቤተቀጢን በእንግድነት ብዙ ጊዜ ቆይተዋል በኋጓ ግን በአክሱምና በዓድዋ አውራጃዎች እየተዘዋወሩ ሥርዓተ ምንኩስናን በኢትዮጵያ መሥርተዋል አስፋፍተዋልም ተሰዓቱ ቅዱሳን አቡነ አረጋዊ አባ ገሪማ አባ ቼቹጠሌዎን አባ ሊመሟዳሟስ አባ አፍኤ አባ ጽሕማ አባ ጉባ አባ አሌፍ አባ ይምአታ የሚባሉ ሲሆኙ በተለይም አቡነ «አረጋዊ የኢትዮጵያ መነኮሳት አባት በመባል ይታወ በስማቸው የታነጸው ታሪካዊ ቤተክርስቲያን በትግራይ ክፍለ ሀገር በደብረ ዳሞ ገዳም ይገኛል ቅዱስ ይደሬደ ኢትዮጵያ ሀገራችን በዓለም ደረጃ ስመ ጥሩ በሆነው ንጉሥ በኢዛና በአብርሃ ዘመን ሥርዓተ ክርስትናን ስታስፋፋ ዝናዋ በዓለም በይበልጥ የገነነ ሆነ ይልቁንም በ ዓም የተወለደው ቅዱስ ያሬድ የኢትዮጵያን የታሪክ ዕድገት የሚገነባ ታላቅ ሥራ አከናወነ ባለዛር ወዐርዐ ይህ ታላቅ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ በ ይስሐቅና ክርስቲና ከሚባሉ ደጋግ ሰዎች በትግራይ ክፍለ ሀገር በአክሱም አውራጃ ተወለደ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ የፊደልን ቅርጽ ለይቶ ንባብ ለማወቅ ከሰባት ዓመት ያላነሰ ጊዜ ወስዶበት እንደነበረ ቢታወቅም ተስፋ ሳይቆርጥ ፈጆ እግዚአብሔርን እየጠየቀ ጥረቱን ቀጠለ እግዚአብሔርም የልቡን ቅንነትና ትጋቱን ተመልክቶ ቱ ካህናተ ሰማይ የሚዘም ናትን ሰማያዊ ዜማ ገለጸለትነ ከገነትም ሦስት አዕዋፍ ተልከው ጣዕመ ዜማውን አሰሙት ስለዚህ ነው ቅዱስ ያሬድ በመንፈስ ቅዱስ ጥበብ ዜማውን ሲ ጋ «ዋይ ዜማ ዘሰማዕኩ በሰማይ እመላእክት ግናይ» በማለት አድናቆቱን በተመስጦ የገለጸው ቅዱስ ያሬድ በኃይለ መንፈስ ቅዱስ እየተመራ ዓለም የሚደነቅበትን እኛ ኢትዮጵያዊያን የምንገለገልበትንና የምንኮራበትን ዜማ በግእዝ በአራራይና በዕዝል ደርሶ የዜማውን ልክ ለማወቅ የሚያስችለንን ምልክት አበጅቶ አስረክቦናል ቅዱስ ያሬድ በዜማና በቅኔ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን መጻሕፍተ ብሉያትን ሐዲሳትንና ሊወኑንትን ጠንቅቆ ያወቀ ታላቅ ሊቅና ፍጹም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባት መሆኑን የዜማው መጻሕፍት በግልጽ ይመሰክ ናለታል ቅዱስ ያሬድ ሲዘምር ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ እንሰሳትም ጣዕመ ዜማውን በልዩ ተመስጦ ያዳምጡለት እንደነበር በብዙ ሊሙን ት አንደበት ይነገራል ለዚህም በጊዜው የነበሩ የአጹ ገብረ መስቀልን ታሪክ ማስታወስ በቂ ማስረጃ ነው አንዳንድ የታሪክ ጸሐፊዎችና ተናጋሪዎች ቅዱስ ያሬድን ኢትዮጵያዊ አይደለም ለማስባልና ዜማውንም ከሌላ ከውጭ ተምሮታል ለማለት ሲሞክሩ ኖረዋል ይህም የሆነው ኛ እንደዚህ የመሰለ ሊቅ በአፍሪካ ውስጥ ሊገኝ አይችልም ለማለት ኛ ከሌላ ቤተክርስቲያን ጋር ግንኙነት የነበረው በማስመሰል ታሪክን ለመሻማት የሚደረግ መላምት የታሪክ አጻጻፍ እንጂ ቅዱስ ያሬድ ተራ ደራሲ ነበር ወይም ወደ ውጭ ሄዶ ከእገሌ ቤተክርስቲያን ጋር ግንኙነት ነበረው የሚል ታሪካዊ ማስረጃ የለም በቤተክርስቲያናችንም አልተጻፈም ቅዱስ ያሬድ መንፈሰ እግዚአብሔር ያደረበት ዜማውም ጸሎትና የእምነት ማረጋገጫ ስለመሆኑ ከራሱ ጸዋትወ ዜማ የበለጠ ማስረጃ ሊኖር አይችልም ገድለ ያሬድንና ገድለ አብርሃ ወአጽብሐን ተመልከት ጳጳስ ሰማግኘት የነበረ ችግር ቤተክርስቲያናችን ፍሬምናጦስን በራስዋ ፈቋሟድ ያሾመች ቢሆንም ከአቡነ ሰላማ በጃ ግን በእስክንድርያው ፓትርያርክ ፈጁ ግብጻውያን ይሾሙ ስለነበር ለመላ ኢትዮጵያ አንድ ጳጳስ ለማግኘት ከፍተኛ ችግር ነበረባት በተለይም የግብፅ መንግሥት አስላም በመሆኑ በኢትዮጵያና በግብፅ መንግሥታት መካከል የፖለቲካ ውዝግብ በተነሣ ቁጥር ቤተክርስቲያናችንም ጳጳስ ለማግኘት ከፍተኛ ችግር ነበረባት ቤተክርስቲይናችን በዘመነ ዮዲት ጉዲት ዮዲት በ ዓም የአክሱሙን ንጉሥ የድግናዣን ልጅ አንበሳ ውድምን ድል ነሥታ የኢትዮጵያን መንግሥት የያዘች ናት ዮዲት ትውልደ ነገድዋ ከፈላሾች ስትሆን በክርስትና ሃይማኖት ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያደረባት ዓመት ሙሉ የኢትዮጵያን ታሪክ ለማጥፋት የሞከረች ነበረች ስለሆነም በቤተክርስቲያናችን ላይ ይህ ነው የማይባል ጥፋትና ግፍ ተፈጸመ ካህናት እንደበግ እየታረዱ አለቁ አብያተ ክርስቲያናት ተዳቋክሉ መጻሐፍት ጠፉ ተቆነጻጸሉ ሐውልቶች ተሰባበ ናና ው ዓመት ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የስደትና የመከራ ጊዜ ነበር ታቦተ ጽዮን ግን ከአክሱም ተሰዳ በዝዋይ ደሴት ከጥፋት ዳነች ሸነ ቅዱስ ሳሲበሳ ኢትዮጵያ የዮዲትን የፈተና ዓመታት ካሳለፈች በኋ ቤተክርስቲያናችን ከኛው ምአተ ዓመት ጀምራ ታሪክዋን ስታድስ እንመለከታለን በላስታ ዘመነ መንግሥት እንደ ጥንቱ አብያተ ክርስቲያናት ታነጹ በእነቅዱስ ሐርቤ ገብረ ማርያምና በእነ ቅዱስ ላሊበላ ዘመን ቤተክርስቲያናችን አዲስ ዕድገት አሳየች በቅዱስ ላሊበላ የተሠሩ የድንጋይ ውቅር አብያተክርስቲያናት ዛሬም ድረስ በዓለም ደረጃ ቤተክርስቲያናችንና ሀገራችንን የሚያኮ ሩ ሆነዋል ከፍ ብሎ እንደተገለጸው በዚህም ዘመን ጳጳስ ለማግኘት ብዙ ችግር ቢያጋጥምም ከብዙ ጥረት በኋ ተፈላጊውን መንፈሳዊ አባት ማግኘት ተቻለ ክቡነ ተክስ ህዛደማናት የመንግሥት ሥልጣን ከላስታ ወደ ሸዋ ሲዛወር በአ ይኩኖ አምላክ ጊዜ ስብከተ ወንጌልን በመሀል አገር በተለይም በደቡብ ኢትዮጵያ ያዳረሱ ታላቅ ሐዋርያ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ተነጮ አቡነ ተክለሃይማኖት በወሎ ክፍለ ሀገር በሐይቅ ገዳም በትግራይ ክፍለ ሀገር በደብረ ዳሞ ገዳም ሥርዓተ ምንኩስናን ከፈጸሙ በጫ ብዙ አረማውያንን ከክሕደት ወደ እምነት የመለሱ አባት ከመሆናቸውም ሌላ አጹ ይኩኖ አምላክን በማሳመን ለቤተክርስቲያን ማደሪያ የሚሆን ርስት አስፈቅደዋል ክባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ከ ድረስ የነበሩት አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ከቅዱስ ያሬድ ቀጥሎ ከተነሙ የያሬድ ደቀ መዛሙርት ኛ ደቀመዝሙር ናቸው እኒህ አባት የፀዋትወ ዜማ ባለሙያ ታላቅ ሊቅ ከመሆናቸውም ኋ ርር ን ን ን ውም ን ኣኣ መ ዝነገነገርህኽ ሌላ ተደናቂነትን ያተረፉ ከ በሳይ የነገረ ሃይማኖት መጸሕፍት ጽፈው ሰቤተክርስቲያን አስረክበዋል። የኛው ክፍለ ዘመን ሐዋርያ ሲሆኑ ቤተክርስቲያናችን ከምትገለገልባቸው የአሳቸው ድርሰቶች መካከል ሰዓታትና አርጋኖንን መጥቀስ ይቻሳል አባ ጊዮርጊስ በነገረ ሃይማኖት ትምሀርት የተራቀቁ ስለነበሩ «ኢትዮጵያዊው ቄርሎስ» የሚል ስም ተሰጥቷቸዋል የአባ ጊዮርጊስ አብዛኖቹ መጻሕፍት እስካሁንም ወደአማርኛ አልተተረጎጮም ክጹ ዘርዐ ይሰዕቆብ አጹ ዘርዐ ያዕቆብ ከ ዓም ድረስ ኢትዮጵያን ያስተዳደሩ ታላቅ ንጉሠ ነገሥት ናቸውቋ አ ዘርዐ ያዕቆብ ቤተክርስቲያንን የበለጠ እንድትጠናከር መንፈሳዊ ቅንዓት ስለነበራቸው እንደ አባቶቻቸው እንደ አብርሃ ወአጽብሐ እንደነቅዱስ ሳሊበላ ቤተመንግሥትን ከክህነት ጋር አስተባብረው ያስተዳድ ሩ ነበር በዘመናቸው መጻሕፍት በብዛት ተጽፈዋል በዓላት በብዛት እንዲከበሩ ተደርገዋል በተለይም እመቤታችንን ከልብ የሚወዱ ስለነበረ በዓመት ውስጥ የእመቤታችን በዓላት እንዲከበሩ የደነገጉ እሳቸው ናቸው ሌላው ለቅድስት ድንግልና ለመስቀል መስገድ አይገባም የሚሉ እስጢፋኖስና በርተሎሜዎስ የሚባሉ መነኮሳት ቢነባቸውም የእነዚህን መናፍ ጋን ባሕል የሚከተል ክርስቲያን እንዳይኖር በጽኑ አስተምረዋል በአጠ ይ አ ዘርዐ ያዕቆብ ሃይማኖታቸውን የሚወዱ ቤተክርስቲያናቸውን የሚጠብቁ ታላቅ ንጉሠ ነገሥት ስለነበሩ «ዳግማዊ ቆስጠንጢኖስ» የሟል የክብር ቅጽል በቤተክርስቲያን ዘንድ አግኝተዋል ቤተክርስቲያናችን በግራኝ መሐመድ መረራ ጊዜ ቤተክርስቲያናችን ጠላቶችዋን በኃይለ እግዚአብሔር ድል እየነሣች የታሪክ ማኅደር መሆንዋ ባይቀርም ጠላቶችዋ ያለእረፍት ከየአቅጣጫው መልካቸውን እየለዋወጡ ብቅ ማለታቸው አልቀረም ስለሆነም በ ዓም የተወለደው ግራኝ መሐመድ በ ዓም በክርስቲያኖች ላይ ጦርነት ከፈተ ግራኝ ጦርነቱን ያስነሣው በአስላሞቹ ቱርኮችና ግብጾች አቀነባባሪነትና ደጋፊነት ስለነበር አጹ ልብነ ድንግልን አሸንፎ ኢትዮጵያን ወረረ በክርስቲያኖች ላይም መራራ እልቂት ደረሰ በዘመነ ዮዲት የተፈጸመው ግፍ ሁሉ በዚህ ዘመን ተደገመ በዮዲትና በግራኝ መሐመድ የተፈጸመ ግፍ ልዩነት ቢኖረው የግራኝ መሐመድ የግዛት ዘመን ዓመት መሆኑ ብቻ ነው ስደቱ ቋጸሎው መታረዱ ግፉ ሁሉ አንድ ዓይነት ነበረ ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት መፋታት በየዛፉ ሥር እየተሰበሰቡ አምልኮ ባእድ መፈጸምና የመሳሰሉት መጥፎ ልምዶች ወደ ኢትዮጵያ የገቡት ከግራኝ መሐመድ ወረራ በኋ እንደሆነ ይነገራል ዝነገነገርህኽ ቤተክርስቲያናችን ግን ይህ ሁሉ መከራ ቢደርስባትም ክርስቶስ በጽኑ ዐለት ላይ ስለመሠረታት ተሳደደች እንጂ አልጠፋችም ከዚህ ሁሉ ስጩ በኋ በ ዓም የአጴ ልብነ ድንግል ልጋ ገላውዴዎስ ግራኝ መሐመድን በጦርነት ገድሎ በአባቱ ዙፋን ላይ ተቀመጠ ክርስቲያኖችም መብታቸው ተጠብቆ በሰላም መኖር ቻሉ አብያተ ክርስቲያናትም በክብር ተገለገሉ ሚስዮናቫጡቓይን በዚትዮጽፀይ ከ ዓም ባሉት ዓመታት ካቶሊካውያን ኃይላቸውን በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ ማሳየት ጀመሩ ከአ ሠርጸድንግል ጀምሮ በነበረው በጎንደሩ ዘመነ መንግሥት ነገሥታቱ ሃይማኖታቸው የቀና ቤተክርስቲያናቸውን የሚጠብቁ አንደ ነበር ቢታወቅም አኤ ሱስንዮስ ግን ከሮማ መንግሥትና ከካቶሊክ ቤተክርስቲያን ዘንድ ተወዳጅነትን ለማትረፍና ድጋፍ ለማግኘት ሲሉ ሃይማኖታቸውን ለወጡ ካህናትና ምእመናን ሃይማኖታቸውን ሥርዓታቸውን እንዲለውጡና በሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሥርዓት እንዲመ ሩ ተገደዱ ለዚህም የንጉሥን ትእዛዝ ለማስፈጸም በሰባኪነት ስም ከሮሣ የተላኩ «ኢየሱሳውያን» የተባሉ ሚስዮናውያን በቤተክርስቲያናችን ላይ ከፍተኛ ችግር ፈጠሩ ካህናት ታሠሩ ተባረሩ ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ተፋለሰ ነገር ግን ቤተክርስቲያኑን የሚጠብቅ እግዚአብሔር በአጴ ሱሱንዮስ ላይ ኃይሉን አሳየ አጹ ሱሱንዮስ በኑ ደዌ ሲያዙ «ፋሲል ይንገሥ ሃይማኖት ይመለስ» ተባለ ፋሲስ ነገሠ ዛይማናት ተመስሰ አጹ ፋሲል የኢትዮጵያን ዙፋን ከአባታቸው ከአጹ ሱሱንዮስ ከተረከቡበት ጊዜ ጆምሮ ተፋልሶ የነበረውን ሥርዓተ ቤተክርስቲያን መልሰው አስከበሩ መጻሕፍት ከግአዝ ወደ አማርኛ በአንድምታ ተተረጎሙ ስብከተ ወንጌል ተስፋፋ ብዙ አብያተ ክርስቲያናትም ታነጹኡ በተለይም ኅሊና ማራኪ የሆነውን ቤተመንግሥታቸውንና ያሠናዋቸውን አብያት ክርስቲያናት ስንመለከት የኢትዮጵያን ጥበብ በአኤ ፋሲል አማካይነት እናደንቀዋለን ከዚህ ቀጥሎ በነበሩ ነገሥታትም ሆነ በዘመነ መሳፍንት ከዘመነ መሳፍንት በኋም በአጹ ቴዎድሮስ በአኤ ዮሐንስ በአዜ ምኒልክና በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ዘመን መጠነኛ ዕድገት በማሳየት በተመሳሳይ ሁኔታ ታሪክዋን መዝግባለች ባለዛር ወዐርዐ ቤተክርስቲይናችኘ በዚጣሲ ጠረሬ ጊዜ አጹ ኃይለሥላሴ በነገ በኛው ዓመት ማለት በ ዓም ፋሽስት ኢጣሊያ ኢትዮጵያን በወረረባቸው አምስት ዓመታት በሀገሪቱ ላይ የተፈጸመውን ግፍ ስናስታውስ እጅግ አስከፊ መሆኑን እንገነዘባለን ልለምሣሌ ኢትዮጵውያን ማለ ቃቸውን ቤቶች መ ዳክ ላቸውን ልዩ ልዩ እንስሳት መጥፋታቸውን ስንመለከት ግፉ ምን ያህል እንደነበር መገንዘብ ያስችላል የሀገሪቱ ችግር ከቤተክርስቲያኒቱ ችግር ፈጽሞ ስለማይለይ ግምባር ቀደም የችግሩ ቀማሽ ቤተክርስቲያናችን ነበረች አያሌ አርበኞች ስለሀገራቸው ነፃነት ደማቸውን ሲያፈሱ አጥንታቸውን ሲከሰክሱ ብዙ የቤተክርስቲያን አባቶችም ስለሀገራቸውና ስለ ቤተክርስቲያናቸው ክብር ሰማዕትነትን ተቀብለዋል የአቡነ ጳጥሮስ የአቡነ ሚካኤልና የሌሎችም ሊሙመሙንተ ቤተክርስቲያን ሰማዕትነት በአርአያነት ሲጠቀስ የሚኖር ሕያው ታሪክ ነው በደብረሊባኖስ ገዳም በጅምላ የተጨፈጨፉት መነኮሳትና በዓል ለማክበር የተሰበሰቡት ምእመናንም የሚዘነጉ አይደሉም በፋሸስት ኢጣሊያ ወረራ ጊዜ ብዙ የብራና መጻሕፍት ተዘርፈዋል አያሌ የታሪክ ቅርሶችም ተወስደዋል ዮዲት ከሰባበረችው ታላቅ የአክሱም ሐውልት ቀጥሎ በርዝመቱ ሁለተኛ የሆነው ሐውልታችን ተወስዶ ሮማ ላይ ተተክሏል እንግሊዞች ከአጹ ቴዎድሮስ ሞት በኋ የዘረቁፏቸው የብራና መጻሕፍቶቻችን ለብሪቲሽ ሙዚየም ማዳበሪያ እንደሆኑ ሁሉ በጣልያኖች የተዘረፉ መጻሕፍቶቻችንና ቅርሶቻችንም ለሮማ ቤተመጻሕፍት የታሪክ ማበልጸጊያ ሆነዋል ከዲስ ዩየታዕይክ ምስራ በአራተኛው ክፍለ ዘመን ከተሾመው ከአባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን በኋ ይሾሙ የነበሩ ጳጳሳት ግብጻውያን እንደነበ ሩ ተገልዷል ግብጻውያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ከሥራቸው ለማድረግ ሲሉ «ኢትዮጵያውያን ከሊሙ ንቶቻቸው ጳጳስ አይሹሙ» የሚል ሕግ አውጥተው ለ ዓመታት ያህል በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ግብፃውያን ጳጳሳት ተሾመዋል ይኸውም አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃንና ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖትን ሳይጨምር ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በራስዋ ሊሙንት ጵጵስና እንዲሾምላት የጠየቀችው በቅዱስ ሐርቤ ዘመነ መንግሥት ከዚያም በአጴጹ ዮሐንስ ኛ ጊዜ እንደነበር ተጽፏል ነገር ግን የሰው ሀሳብ ፍጻሜ የሚያገኘው የእግዚአብሔር ፈሙ ሲጨመርበት በመሆኑ ግንቦት ቀን ዓም አራት ኢትዮጵያውያን ጳጳሳት ማለትም ኛ ብፁስ ጸክቡነ ፎስሐቅ የትግራይና የሰሜን ጳጳስ ኛ ብፁስ ጸቡነ ጥሮስ የወሎ ጳጳስ ባለዛር ወዐርዐ ኛ ብፁዕ ጸቡነ ጸክብርህም የጎጃምና የጎንደር ጳጳስ ኛ ብፁዕ ጸቡነ ሚካዜሼስ የምዕራብ ኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው በመሾማቸው በቤተክርስቲያናችን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ተከፈተ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን መንፈሳዊ መብቷን ከተቀዳጀችበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ አምስት ፓትርያርኮችን ሾማለች እነሱም ኛ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ የተሾሙበት ጊዜ ሰኔ ቀን ዓም ኛ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ » » ግንቦት ቀን ዓም ኛ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት » » ነሐሴ ቀን ዓም ኛ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ » » ነሐሴ ቀን ዓም ኛ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ » » ሐምሌ ዓም ማሳሰቢያ ዝግጅቱ ለሰንበት ትቤቶች መምህራን ማስተማሪያ ተብሎ ከልዩ ልዩ መጻሕፍትና እትሞች ተወጣጥቶ ባጭሩ የተቀነባበረ ነው ባለዛር ወዐርዐ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact