Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ትምህርተ መለኮት.pdf


  • የቃላት ደመና

ትምህርተ መለኮት.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ለቤተ ክርስቲያን ደኅንነ ትና ጥንካሬ ትምህርተ መለኮትን መመሪያ ማድረግ በጥንታውያኑ አብያተ ክርስቲያናት ኹሉ ያረጋገጡት እምነት ነው ። የንጉሥን እናት የምናከብራት ንጉሠን በማክበ ራችን ነው ። በበበበሀቨከሹጀሠመ ጩዘዘው ይችላል ብትለው የሚኾንበትን መንገድ በአክብሮት ከመግለጹ በቀር እርስዋ በጠየቀችው ጥያቄ እንደ ዘካርያስ ያልተወቀሰችው ክብር የሚ ገባት የአምላክ እናት በመኾንዋ ነው ። ምዕራፍ ፀሥራ ስድስት ጾምና ጸሉት ሀ መግቢያ ጾም ማለት ለአንድ ለተወሰነ ጊዜ ከማነኛውም ዐይነት ምግብ መከልከልና ከዚያም ከተወሰነው ጊዜ በኋላ የቅባት ምግብ በተለየም የእንስሳት ውጤቶችን አለመብላትና የሚያሰክር መጠጥ አለመጠጣት ማለት ነው ። ጾመ ድኅነት የሚጀምረው ግንቦት ቀን መኾኑ ነው ። ወን የማያድን ራሱን ስዕኹላችኝን ቤዛ በማድረግ የኀጢ አትን ዓጣት በሰውነቴ ተናብሎ እግዚአብሔር ፍርድ ዋጋውን የክ ፈለው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ሰው የኾነው ማለት መለኮትንና ትስብእትን ያዋሐ ደው ባለመቀላቀል ባለመደባለቅ ባለመለያየት ባለመለዋወጥ ባለመጠፋፋትና ባለመዋዋጥ ነው ። ከሰው ልጆች የማወቅ ችሎታ በላይ በመኾናቸው ሳይታ ወቁ ይኖሩ የነበሩትን እውነቶች ለማሳወቅ የርስቲያን ሃይማኖት አምላካዊ መግለማ ነው ።ላ በሰው ልጆች ዘንድ የሚታየው የኅጢአት ዝንባሌ ግን ሐዋርያው ጳውሎስ አሮን ሰውነት ብሎ የሚጠራው ነው። ዋነኛቹ የተሳውስት ኀላፊነቶች ቃለ እግዚአብ ሕርን ማስተማርና የስድስቱን ምሥጢራት ማለት የጥምቶትን የሜ ሮንን የንስሓን የጐርባንን የተንዲልንና የጋብቻን ሥነ ሥርዐት ማከናወን ነው። ሰናተኛው ምሥጢር ማለት ምሥጢረ ነት መከና ወን ያለበት በኤሏስ ቆይጾስ ብቻ ነው ። ሃይማኖተ አበው ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ ድ ዓ ም።

  • Cosine ማጠቃለያ

እንዲት የተባለችውም የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን አንድ ዐይነት እምነት ብቻ እንዲኖራት እንጂ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ኹሉ በየበ ኩላቸው የመሰላቸውን የእምነት መመሪያ በመመሥረት እንዲለያዩ አልነበረም ጥንታውያኑ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያን አባቶችም በየሲ ኖዶሶቻቸው አማካይነት የቤተ ክርስቲያንን ቀኖና የደነገጉትና ከሐ ዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን እምነት ያፈነገጡትን ኹሉ ያወገዙት ምእመናን ኹሉ አንድ ዐይነት እምነት እንዲኖራቸው አስበው እንጂ ያለምክንያት አልነበረም ። «በጌታ ዘንድ አንድ ቀን እንደ ሺ ዓመት ሺ ዓመትም እንደ አንድ ቀን ነው ። ይላል ጌታ እግዚአብሔር ። ሌ ም ቀ ጣ «እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለም ። በሌላ በኩል ደግሞ የሰው ልጆችን ሕግ ብናስተውል ው ጊዜ አንድ ሰው ነፍሰ ገዳይ ከኾነ የሞት ፍርድ እ አቤ ሰው የሚገደለው ከጥቂት ደቂቃዎች በማይበልጥ እንዲያውም ክደቂቃ በሚያንስ ጊዜ ሊኾን ሲችል ገዳዩ ግን የሚፈረድበት ዳግመኛ ወደ ማይመለስበትና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ቀሪ ወደ ኒኾንበት የሞት ፍርድ ነው ። እርሱም መንፈስ ቅዱስ ነው ። ዮሐ ም ዯ ሐዋርያው ዮሐንስ በመጀመሪያ መልእክቱ ም ቀ ጂ ላይ «በሰማይ የሚመሰክሩ ሦስት ናቸው እነርሱም አብ ቃልና መንፈስ ቅዱስ ናቸው» ብሏል ። ከብርሃን የተገኘ ብርሃን ከእውነተኛ አምላክ የተገኘ እውነተኛ አምላክ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ ባመለኮቱ ከአብ ጋር የሚተካከል ኹሉ በእርሱ ኾነ ስለ እኛ ስለ ሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ከቅ ድስት ድንግል ማርያም ሰው ኾነ ሰው ኾኖም በጳንጤናዊው በጺላ ጦስ ዘመን ስለ ኦኛ ተሰቀለ ታመመ ሞተ ተቀበረም ቦሦስተኛውም ቀን ከሙታን ተለዩቶ ተነሣ በቅዱሳት መጻሕፍት እንዖተጻፈ በክ ብር ወደ ሰማይ ዐረገበአባቱም ቀኝ ተቀመጠዳግመኛም በሕያዋንና በሙታን ዬፈርድ ዘንድ በጌትነት ይመጣል ለመንግሥቱም ፍጻሜ የለውም ። ሠ የቅዱሳን አባቶች ምስክርነት ቅዱስ ጎርጎርዮስየቂሣርያ ኤሏስ ቆኔፅስ«አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እንላለን ። » ሃ አበ ገጽ ሐዋርያትን መሰሉ ቅዱስ አትናቴዎስ«በባሕርይ አንድ እንደኾኑ በሦስቱ እናምናለን እሊህም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ናቸው አብ የማያድን ነው ወልድም የሚያድን ነው መንፈስ ቅዱስም የሚያድን ነው ። » ሃ አበ ገጽ ቋ የኢየሩሳሌም ኤሏስ ቆቶስ ቅዱስ ዮሐንስ «አንድ አምላክ ብለን የምን ሰስግድላቸው ሥሉስ ቅዱስ በባሕርይ በመለኮት አንድ እንደኾኑ እናም ናለን እሊህም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ናቸው ። » ሃ አበ ገጽ ቅዱስ ቄርሎስ የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት አንድ መለኮት አንድ ባሕርይ አንድ ኀይል አንድ ልዕልና አንድ ጌትነት አንድ ክብር ከጥንት አስቀድሞ የነበረ አንድ ቀዳማዊነት ነው በሦስት አካላት ዛፅ ሽ ር ፎመፎሙመመ በሦስት ገጻት ፍጹማን ናቸው ግዙፋን አይደሉም ያልተፈጠሩ ናቸው ድካም የማይስማማቸው የማይለወጡ ናቸው ለመገኘት ጥንት ለዘመን ፍጻሜ የላቸውም ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በኦ ካል ሦስት በባሕርይ አንድ ነው ብሎ ማመን ይህ ነው የማይመረመር በቅድምና የነበረ» ሃ አበ ገጽ ቅዱስ ቴዎዶይስዮስየእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት «በአካል በገጽሦስት ነው በመለኮት አንድ ነው ሥሉስ ቅዱስ አንድ ናቸው አንድ አገ ዛዝ አንድ ጌትነት አንድ መለኮት አንድ መንግሥት ገንዘባቸው ነው። አብ ከወልድ ተለይቶ የኖረበት ኖሮ ኖሮ ወልድን የወለደበት መንፈስ ቅዱስን ያሠረጸበት ዝመን የለም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በቅድምና የነበሩ ናቸው እንጂ ወልድ ከእግዚአብሔር አብ ተወለደ መንፈስ ቅዱስም ከአብ ተገኘ ሥሉስ ቅዱስ ያልተፈጠሩ ናቸው ። ጌታ ይህንን አባባል ለደቀ መዛሙርቱ የሰነዘረላቸው በዚያን ጊዜ የእርሱ መለኮታዊ ክብርና ከአብ ጋር ያሷው እኩልነት በእነርሱ ዘንድ የታመነበት በመኾኑና እርሱ ደግሞ በቅርብ ጊዜ ከእርነሱ የሚለይ በመኾኑ በአንድ በኩል ከእርሱ በኋላ ሦስተኛው መለኮታዊ አካል አብሮአቸው የሚኖር መኾኑንና እርሱም መንፈሳዊ ብርታትን እንደ ሜሰጣቸው ወደፊት የሚኾነውን ኹናቴ እንደሚገልጽላቸው ዩረሱትን እንደሚያስታውሳቸውና የማያውቁትንም እንዲያውቁ የሚ ያደርጋቸው መኾኑን ሊነግራቸው ሲኾን በሌላ በኩል ደግሞ የሦስተ ኛው አካል ከአብና ከወልድ ጋር ያለውን መለኮታዊ እኩልነት ሊገል ጽላቸው ፈልጎ ነው እንጂ መንፈስ ቅዱስ ከወልድ ሠረጸ ለማለት አይደለም ። ክብርሃን የተገኘ ብርሃን ከእውነተኛ አምላክ የተገኘ እውነተኛ አምላክ የተወለይ እንጂ ያል ተፈጠረ በመለኮቱ ከአብ ጋር የሚተካከአል ኹሉ በእርሱ የኾነ ስለ እኛ ስለ ሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ሰው ኾነ ሰው ኾኖም በጳንጤናዊው በሏ ላጦስ ሸመን ስለ እኛ ተሰቀለ ታመመ ሞተ ተቀበረም በሦስተ ኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደ ተጻፈ በክብር ወደ ሰማይ ዐረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በሕያዋንና በሙታን ይፈርድ ዝንድ በጌትነት ይመጣል ለመንግሥ ም ፍጻሜ የለውም ። ላይ «ኹሉ ነገር በእርሱ ተፈጠረከተፈጠረው ኹሉ ያለ እርሱ የተፈጠረ የለም» የሚለውን ጥቅስ መሠረት በማድ ረግ መንፈስ ቅዱስ ፍጡር ነው አለ ። » መዝ ቁ «በአንድ ሰው ምክንያት ኀጢአት ወደ ዓለም ገባ በኀጢአትም ምክንያት ሞት መጣ ይኸውም ሰው ኹሉ ኀጢአት ስለሠራ ሞት በሰው ኹሉ ላይ መጣ ። » ሮሜ ም ቀ ድ «በአዳም ምክንያት ሰው ኹሉ እንደሚሞት እንዲሁም በክርስ ቶስ ምክንያት ሰው ኹሉ ሕይወትን ያገኛል ። እግዚአብሔር ግን ርኅሩኅ ከመ ኾኑ የተነሣ የሰው ልጅ ለዘላለም እንደተፈረደበት እንዲቀር ፈቃዱ ስላልኾነ ለሰው ልጆች ቤዛ እንዲኾን ሰው ኾኖ ከኀጢአት በቀር የሰው ልጆች የሚ። አሁን እንግዲህ በአንድ በኩል የማይለወጠው የልዑል እግዚአ ብሔር ፍርድና ውሳኔ የግድ ሥራ ላይ መዋል ስሳለበት በሌላ በኩል ደግሞ እግዚአብሔር በጸሎት ተቀባይነቱና በመሐሪነቱ ለሰው ልጅ ይቅርታ ማድረግ ስለፈቀደ በመጨረሻ የቀረው አማራጭ መንገድ በእግዚአብሔር አብ ጳሳኪነትና በእግዚአብሔር መንፈስ ትዱስ ግብር እግዚአብሐር ወኋድ መለኮቱን ከትስብእት ጋር በማዋሐድ ያለመ ቀላቀልና ያለ መጠፋፋት ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው ኾኖ ለሰው ልጅ ቤዛ እንዲኾን መለኮታዊ ውሳኔ ተላለፈ ። ቅ «እግዚአብሐር አንድ ነው በአግዚአብኤሔርና በሰዎች መካከል ያለው ማእከላዊ አገናኝ አንድ ነው እርሱም ሰው የኾነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ። ከአብ የተወለደ ወልድ ው መ ው መ መ ዋሕድ ሥጋን ነፍስን ነሥቶ ሰው እንደኾነ እንደታመመ እንደሞተ በሦስተኛው ቀንም ከሙታን ተለይቶ እንደ ተነሣ እናምናለን የማይ ሞት ነውና አንድ አካል አንድ ባሕርይ እንደኾነ በእግዚአብሔር ቃል እናምናለን ። ከላይ እንደተገለጸው ይህ የእግዚአብሔር ሰው የተሳሳተው ዐውቆ ሳይኾን በመታለል መኾኑ ቢነገርም በእግዚአብሔር ትእዛዝ ላይ ብቻ ባለማተኩሩ በሞት የተቀጣ ኾኖ ሳለ ቀደም ተብሎ እንደተገለጸው ሳያ ውቅ ሳይኾን ዐውቆ ከዐሥሩ ትእዛዛት አንዱ የኾነው የሰንበት ጌታ እርሱ ራሱ መኾኑን የገለጸውና አዳዲስ የሃይማኖት ሕጎችን የደነገገው ጌታ የሕግጋቱ ባለቤት በመኾኑ ነው እንጂ ያለበለዚያ ግን ቀናተኛው አምላክ በዝምታ ያልፈው እንዳልነበረ በዚሁ በእግዚአብሔር ሰው ምሳሌነትም እንደገና ልንረዳ እንችላለን ። ምንም እንኳ ንጉሥ ዖዝያን የእግዚአብሔርን ፈቃድ በመፈጸም ረገድ ታማኞች ተብለው ከሚታወቁት አንዱ ቢኾን ለካህናት እንጂ ለእርሱ ያልተሰጠውን ሥልጣን በመዳፈሩ አስቸኳይ ቅጣት የተፈጸመ በት ሲኾን መድኀኒታችን ግን «እኔና አብ አንድ ነን እኔን ያየ አብን አየለአብ የኾነው ኹሉ የእኔ ነው የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው ። » ዮሕ ም ቅ ስፈጣሪ አምላክ ብቻ መቅረብ ነበረ «በመጀመሪያ ቃል ይህም ቃል እግዚአብሔር ነበረ ሙ ሬጪጢዚመ ው ጫዶ ጭካ በዮሐንስ ወንጌል ም ቀ ቀ ላይ ኹሉ ነገር በ ወ ድ ሳወ አይን የተነገረለት መድ ስች ው ይ ና ምድርን እንዲ የሚገኙትን ፍጥረቶች የፈጠረው እግዚአብሔር በን በ «በገዛ ደሙ የዋጃት የ የሑ ሥም ቅ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን» «ክርስቶስ በሥጋ የመጣው ከእ ነርሱ በላይ የኾነ የተባረከ አምላክ ነው ። ጥንታውያኑ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያን አባቶች በየሲኖዶሶቻቸው አማካይነት እንይ እነዚህ ያሉትን የሃይማኖት ቀኖናዎች በሚይረነግጉ በት ጊዜ ቋዱሳት መጻሕፍትን መሠረት በማድረግና በመንፈስ ቅዱስ በመመራት እንጂ የራሳቸውን ፍላጎት ብቻ የሚወሰኑ አለመኾናቸው ንና ቀይም ተብሎ በምዕራፍ ሦስት የተገለጸው የሃይማኖት ጸሎትም እንዴት አድርጎ በቅዱሳት መጸሕፍት የተደገፈ መኾኑን ለመረዳት የሚቀጥሉትን ዝርዝር ኹናቴዎች እንመልከት። የኑሲሱ ቅዱስ ጎርጎርዮስም «ክርስቶስ ማለት ፈጣሪና ፍጡር በአንድ አካልና አንድ ባሕርይ አንድ የኾነ ማለት ነው» ብሏል ። የእስንድርያው ሊቅ ጳጳሳት ቅዱስ ቴዎዶስዮስ ይህንን ጥቅስ ሲተረጐም እንዲህ ብሏል «ጠቧብ ሰሎሞን እግዚአብሔር ቃል ያለ ወንድ ዘር ከቅድስት ድንግል ማርያም የነሣውን ሥጋ አየ ወልድ ሰው ከመኾኑ አስተድሞ አንድ እንደኾነ ሰው ከኾነ በ። » ማቴ ም ቅ ወ ይህ አባባል ከሦስቱ የመለኮት አካሎች በአንዱ ላይ ብቻ የሰድብ ቃል የሰነዘረ ማለት ሳይኾን መንፈስ ቅዱስ ተብሎ ጸሚነገርበት ጊዜ እግዚአብሔር ወይም አምላክ የሚለውን መለኮታዊ መጠሪያ ተክቶ ስለሚገባ ነው ። ቅዱስ ዮሕንስ አፈወርቅ ይህን ጥቅስ በተረጐመበት ድርሳኑ እን ዲህ ብሏል «ነገር ግን እርሱ በዚህ ክርስቶስ በእውነት ሰው እንዶኾነ አስረዳ ዳግመኛም በተነሣ ጊዜ ከዚህ ከአዳም በሕርይ ሰው መኾኑን አስረዳ ፈጽሞ ከእርሱ ወዶ አልተለየው ወዶ አብም ከማረጉ አስቀ ድሞ ለደተ መዛሙርቱ አምላኩ አምላካችሁ አለ ይህን በሰሙ ጊዜ ይህን የተናገረ ሥጋ ብቻ እንዳይመስላቸው ሰው የኾነ እርሱ እግዚአብ ሔር ቃል አስቀድሞ አባቴ ብሎ ከዚህ በኋላ አምላኬ አለ እንጂ ። በኦሪት ዘፍጥረት ም ቅ ላይ «እግዚአብሐር አምላክ ሰማይንና ምድርን ባደረገ ቀን በተፈጠሩ ጊዜ የሰማይና የምድር ልደት ይህ ነው» የሚለው አባባል ፍጥረቶች ኹሉ በአንድ ቀን ለመፈጠራ ቸው ግልጽ ማስረጃ ነው ይላሉ። እንይ እነርሱ አባባል የተንና የሌሊት መለያ የኾነው ብርሃን ተፈጠረ ተባለው በአራተኛው ቀን ከኾነ ከዚያ በፊት ለነበሩት ሦስት ቀኖች ምንም ዐይነት የትርጓሜ ችግር የማይኖር ባቸው ፍጥረቶች ኹሉ የተፈጠሩት በአንድ ጊዜና በአንድ ቀን የኾነ እንደኾነ ብቻ ነው። በመጀመሪያ በምድር ላይ ፍጥረቶች ከተገኙበት ጊዜ ጀምሮ የሰው ልጅ ዱካ እስከታየበት ጊዜ ድረስ ያለው ዞመን ረጅም መኾኑን ሳይንስ ሲናገር መጽሐፍ ቅዱስ ግን ፍጥረቶች ኹሉ የተፈጠሩት በስድስት ቀኖች መኾኑን ይገልጸል ። «ከገነት ዛፍ ኹሉ ትበላለህ ነገር ግን መልካምንና ክፉን ከሚያ ስታውቀውዛፍ አትብላከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታልህ» ተብሎ የተሰጠውን ትእዛዝና ማስጠንቀቂያ አፍርሶ በተገኘ ጊዜ የእግዚአብ ሔር ቃል የማይለወጥ በመኾኑ የሞቱ ፍርድ ቢጸናበትም በኋላ ዘመን እግዚአብሔር ወልድ የሰውን ሥጋ ለብሶ የተቤዣው ከሌላው ፍጥረት ኹሉ ሰውን የበለጠ ስለወደደው ነው። የሰው ልጆችም እንዲህ የሚያደርጉት እግዚአብሔር ምንነታቸውን ሊያሳያቸውና አንዱ በሌላው ላይ የሚፈጽመው አድራጎት ከአውሬ ያልተሻለ መኾኑን ሲገልጽላቸው እንደኾነ አሰብሁ» የሚል በመኾኑ ከቅጥር ዐሥራ ዘጠኝ እስከ ኻያ ኹለት ድረስ የተዞረዘረው ጥቅስ የሜያመለክተው የሰው ልጆች በሚፈጽሙአኛው ክፉ ድርጊቶች ከ አውሬ የማይሻሉ መኾናቸውን ለመግለጽ ነው እንጂ የመጽሐፈ መክ ብብ ጸሐፊ በኦሪት ዘፍጥረት ም ቀዋ መሠረት እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥር የሕይወት እስትንፋስ እፍ ያለበት መኾኑንና የእንሰሳት ነፍሳቸው ግን ደማቸው መኾኑ በኦሪት ዘሌዋውያን ም ቀ ላይ የተረቡትን ማስረጃዎች የማያውቅ ኾኖ አይደለም ። ር ን ቸገ ቿ ምዕራፍ ዘጠኝ ቤተ ክርስቲያን ሆ መግቢያ ቤተ ክርስቲያን ሲባል ሦስት ትርጐሞችን ያመለክተናል አንደኛ ለአምልኮተ እግዚአብሔር የተሰበሰቡ ምእመናንን የሚ ያመለክት ለመኾኑ ሐዋርያው ጳውሎስ ለኤፌሶን ካህናት ምን እን ዳጳቸው እንመልከት ። ቋ የቤተ ክርስቲያን ሥነ ሥርዐት አብዛኛውን ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ስንል በክርስቶስ የሚያምኙ ወገኖች ለጸሎት የሚሰበሰቡበት እግዚአብሔር የቀደሰው ቤት ማለ ታችን እንደመኾኑ እግዚአብሐር በጸሎተኞቹ መካከል ያለ መኾኑን ማወቅ አለብን ። ኗሎት ስንጀምርና ስንጨርስ ከምግብ በፊት በጧት በመ ኝቃ ጊዜ ከቤት ስንወጣና ወደ ቤትም ስንገባ እንዲሁም በሥራችን ኹሉ እናማትባፅን ከላይ ወደታችና ከግራ ወደ ቀኝ በምናማትብበት ጊዜ በአንድ በኩል የርስቶስ መስቀል ኀይላችን ብርታታችንና የነፍሳችን መድ ኀኒት መኾኑን ሰማመልከት ሲኾን በሴላ በኩል ደግሞ እግዚአብሔር ወልድ ከአብ ዘንድ ከወደላይ እኛን ለማዳን ወደዚህ ዓለም የመጣ ለመኾኑ እና መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ክግራ ወደ ቀኝ ማለት ከክፉ ሥራ ዐወደ ደግ ሥራ ወይም ከሰይጣናዊ ወደ መንፈሳዊ ዝንባሌ የሚመራንና የሚረዳን ለመኾኑ ምሳሌነት አለው ። ምዕራፍ ዐሥር ሰባቱ ሚስጢራተ ቤተ ክርስቲያን ሀ መግቢያ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ከሰው ልጅ አስተሳሰብ በላይ ስለ ኾኑ እግዚአብሔር በቅዱሳት መጸሕፍቱ አማካይነት ሊገልጽልን የሚፈቅደውን ያኸል ብቻ ካልኾነ በቀር በእኛ በውሱኖቹ የማወቅ ችሎታ ሊታወቁ ስለማይችሉ ምሥጢር የሚባል ቅጽል ስም ተሰጥቶ አቸዋል ። ማቴ ም ሯ ዋነ የጥምቀቱ ሥነ ሥርዐት የሚከናወነው በጌታ ትእዛዝ መሠረት በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም ነው እንጂ በወልድ ስም ብቻ አለመኾኑን ጥንታዊቱ ቤተ ክርስቲያን የምታሉ ተምረውና የምትሠራ በትነው መ ሥራም ቀ ወቿም ቿ ቅነ ም ቅ ማሂ ም ቅ እና እንዲሁም በሌ ሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በኢየሱስ ርስቶስ ስም ማጥመቅ ተብሎ የተጠኖዋሰው በአንድ በኩል የኢየሱስ ርስቶስ ስምና የክርስቲያን ሃይማኖት ገና ሕዋርያት የጀመሩት አዲስ ስምና አዲስ ሃይማኖት በመኾኑእና የእኛን ሥጋ ለብሶ በሰዎች መካከል ስው ኾኖ የተገኘውን የእግዚአብሔር ወልድን አምላ ክነት ማመን ደግሞ ለክርስቲያን ሃይማኖት አማራጭ የሌለው ግዴታ መኾኑን ለማመልከት ነው እንጂ የአብና የመንፈስ ቅዱስ ስም ሳይጠራ ተጠመቁ ለማለት አይደለም ። ስለዚህ ነው ጌታ ቀጥሎ ያለውን ማረጋ ገማ የሰጠው «በእርሱ የሚያምን ኹሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ በነጻ በመውደዱ አንድ ልጁን ለሰዎች ኹሉ ቤዛ አድርጎ ሰጠ ። በዚሁም ፀይነት ለመታሰቢያዬ አድርጉት ያለው ሥጋውን በበላንና ደሙን በጠጣን ጊዜ ኹሉ እግዚአብሔር በእኛ ላይ ያጳውን ፍቅር ለእኛ ሲል የፍጡሩን ሥጋ መልበሱን ሕማማትን መፎ ከ መቀበሉንና መሞቱን ማስታወስ አለብን ለማለት ነው እንጂ ኅብስቱ ወይኑ ወደጌታ ሥጋነትና ደምነት አይለወጡም ለማለት ር ሐዋርያው ጳውሎስ ይህንኑ ጉዳይ በሚመለከት ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች በላከው በመጀመሪያ መልእክቱ ም ቀ እንደገለጸው «ይህንን ዳቦ በምትበሉበት ጊዜና ይህንን ጽዋ በምትጠጡበት ጊዜ ኹሉ ጌታ ኢየሱስ እስከሚመጣበት ጊዜ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ» ብሏል ። ሐዋርያው ጳውሎስ በመጀመሪያ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች በጻፈው መልእክቱ ም ቀ ላይ ነፍስ መንፈስና ሥጋ ብሎ በሚለያይበት ጊዜ መንፈስ ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ያለው ሥጋ ዓለማዊውን ኹናቴ ብቻ የሚያመለክት ሲኾን ነፍስ ደግሞ በኹለቱ መካከል የሚ ገኝ የሕሊና ዳኛ ማለት ደግና ክፉ ነገሮችን የሚያመዛዝነው የሰውነት ክፍል አድርጎ በመቅቆጠር ሦስቱም ግን ሳይለያዩ በአንድ ሰው ተፈ ጥሮ ውስጥ የሚገኙ ልዩ ልዩ የአስተሳሰብና የዝንባሌ ፍሎች እንደ ኾኑ የሚያሳይ ነው። መ ዘላለማዊ ፍርድ የቅዱሳት መጻሕፍትን ማስረጃዎች መሠረት በማድረግ ከእግዚ አብሔር በቀር ማነኛውም ፍጡር በማያውቀውና እርሱው በወሰነው ቀን ጌታችንና አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደግ ለሠራ ሰው ዋጋ መንግሥተ ሰማያትን ሊያድለው ክፉ በሠራ ሰው ላይ ደግሞ ዘላለማዊ ስቃይን ሊፈርድበት የሚመጣበት የመጨረሻ ዘመን እርሱም ዘመነ ትንሣኤ ሙታን ወደፊት የሚደርስ መኾኑን ቤተ ክርስቲያን የምታምነውና የምታስተምረው እወነት ነው ። ከሦስቱ መለኮታዊ አካሎች ለፍርድ ወደዚህ ዓለም የሚመጣው አብ ወይም መንፈስ ቕዱስ ሳይኾን ወልድ ብቻ የኾነበት ምክንያት የሰው ልጅ በመኾኑ የመፍረድ ሥልጣን ስለተሰጠው ነው ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ሰው የኾነ አምላክ በመኾኑ ሰዎች ሊያዩት ይችላሉ ። የሰው ልጅ ነጻ ፈቃድ ያለው መኾኑን ከሚያመለክቱት የቅዱሳት መጸሕፍት ማስረጃዎች መካከል የሚከተሉትን ኹለት ጥቅሶች እንመልከት ። እግዚአብሔር የሰውን ልጅ የሚያውቀው መልኩን ብቻ ሳይኾን ኹለንተናውን መኾኑን የሚያስረዱ ልዩ ልዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ያሉ ሲኾን ጥቂቶቹን እነሆ ። ማቴ ም ር ማማድ ሐዋርያው ጳውሎስ ወደጢሞቴዎስ በላከው በመጀመሪያ መል እክቱ ም ቀ ላይ «አንድ እግዚአብሔር አለ በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል ያለው ማአከላዊ አገናኝ አንድ ነው እርሱም ሰው የኾነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ። እንግዲህ ከላይ የተጠቀሱት ጥዋሶች ኹሉ ወደልዩ ልዩ ቋንቋ ዎች ሲተረጐሙ አንድ ጊዜ ድንግል አንድ ጊዜ ወጣት ሴት ልጅ በሌላ ጊዜ ደግሞ ብላቴና ተብለው ተተርገመዋል እንጂ ባል ያገባች ሴት ልጅ ተብለው የተተረጐሙበት ጊዜ የለም ። ወደ ቆላስይስ ሰዎች በተላከው በሐዋርያው የጳውሎስ መልእክት ም ቅድ ጌታችን በመስቀሉ ድል የነሣ መኾኑ የተነገረ ሲኾን በሐዋርያት ሥራ ም ኗ ቀ ዛኗ ላይ ደግሞ የመጀመሪያው የቤተ ክርስቲያን ሰማዕት እስጢፋኖስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ጊታ ኢየሱስ ክርስቶስን ከእግዚአብሔር አብ ቀኝ ኾኖ ያየው መኾኑን ተናግሮአል ይህም የኾነው ጌቻ ጠላቶቹን ድል ከነሣ በኋላ በመኾኑ እዚህ ላይ የተጠዓ ሰው እስከ ፍጻሜ የሌለው እስከ ነው ። » ሃይ አበ ገጽ ፎ «ዳግመኛ በነሳ ዘመን ቅድስት ድንግል እርሱን በሥጋ ወለ ደችው ስለ እኛ ሰው የኾነ እግዚአብሔር ቃልን ወለደችው «ስለ ዚህም ቅድስት ድንግልን ወላዲተ አምላክ እንላታለን ሰው ሳይኾን ሰውም ከኾነ በኋላ አንድ ወልድ አንድ ክርስቶስ ነው ከእግዚአብ ሔር አብ የተገኘ ቃል ሌላ አይደለም ከቅድስት ድንግል የተወለዴ ውም ሌላ አይደለም የምናምንበት ከዓለም አስቀድሞ የነበረ ከድንግልም በሥጋ የተወለደ ይህ አንድ ወልድ ነው አንጂ ። በዐለ ብሥራት በሉቃስ ወንጌል ም አ ቅ ቋኔ እንደተገለጸው መላኩ ገብርኤል ለድንግል ማርያም «እነሆ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጂአለሽ ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ» ብሎ ባበሠራት ጊዜ በዚሁ ምዕራፍ ዋቆ ጠቋኗ መሠረት «እነሆኝ እኔ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነኝ እንደቃልህ ይኹንልኝ» ብላ እምነትዋን በእግዚአብ ሔር ላይ በማሳረፍዋ በዚያኑ ጊዜ በመንፈስ ቅዱስ ጌታን እንደፀነሰችና ይህም የኾነው መጋቢት ቀን መኾኑን ቤተ ክርስቲያን የምታምነ ውና የምታስተምረው ነው ። ወደ ገላትያ ሰዎች በተላከው የሐዋርያው የጳውሎስ መልእት ም ቀ ላይ «ራሳችሁን አታታልሉ በእግዚአብሐር ላይ መተ ለድ አይቻልም ምክንያቱም ሰው ኹሉ የሚያጭደው የዘራውን ነው» ስለሚል ማነኛውም ሰው ቢኾን በሚመጣው ዓለም ዋጋውን የሜያገኘው በዚህ ዓለም በሚኖርበት ጊዜ በሚያከናውነው ሃይማኖ ታዊ ተግባር ብቻ መኾኑ የታወቀ ኾኖ ሳለ ቤተ ነርስቲያን ለሞቱ ሰዎች የምትጸልየው ለምንድነው ብለው የሚጠይቁ ወገኖች አሉ ለሞቱ ሰዎች የሚደረገው ጸሎት በመጀመሪያ ቋሚዎቹ በሚ ጣው ዓለም ላይ የተጠናከረ እምነት እንዲኖራቸው የሚረዳ ሲኾን በተለየ ግን ኹለተኛውና ዋነኛው የጸሎቱ ምናንያት ሟቾቹ ስለ ኀጢ ኦታቸው አዝነውና ተጸጽተው በልባቸው የእግዚአብሐርን ይቅርታ የፅመኑ ባ ኾኑም የንስሓውን ሥነ ሥርዐት ተኮታትለው ጸጾታቸውን በበነ ተግባር ላይ ከማዋላቸው በፊት ሞት ስሰናዶማቸው በመጨረሻው ጅ ፍርድ ጊዜ አምላክ ይቅርታ እንዲያደርግላቸው ለመለመን ነው ። «በመንፈስ ቅዱስ ላይ የስድብ ቃል የሚናገር ኹሉ ግን በዚህ ዓለምም ኾነ በሚመጣው ዓለም በደሉ ይቅር አይባልለትም» መባሉ ሰው ከሞተ በኃላ በሚመጣው ዓለም ኀጢአቱ ይቅር የሚባልበት ጊዜ መኖሩን ያመለክተናል ። ጅ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚታረቅበትን የመታደስ ጸጋ ማለት አዲስን ልደት መንፈስ ቅዱስ ማንንም ሰው ሳይልሷይ ለኹሉም ያቀርበዋል ምክንያቱም ሰው ኹሉ ይድን ዘንድና እውነትን ያውቅ ዘንድ ፈቃዱ ነውና ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት