Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

አማርኛ መፅሐፍ 10ኛ ክፍል.pdf


  • የቃላት ደመና

አማርኛ መፅሐፍ 10ኛ ክፍል.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ዘንድ ከሌሎች መላምቶች በተሻለ ተቀባይነት አግኝቷል ተቀባይነት ለማግኘቱ ሦስት ምክንያቶች ይጠቀሳሉ የመጀመሪያው መላምቱ በሳይንሳዊ ግኝቶችና አመለካከቶች ላይ መሠረት አድርጎ መሰንዘሩ ሲሆን ሁለተኛው የቋንቋን አመጣጥ ከተግባርና ከማህበራዊ መግባባት ፍላጎት ጋር ማያያዙ ነው። የያዛችዙትኘ ማስታጠሻ መሠረት በማደረግ የሚከተሱትኘ ጥያቄዎች በቃስ መሰሱ በከንባታ ሴት ልጅ ትገረዝ የነበረው ምን በሚል ምክንያት ነው። ትንጂ ቦጌ በአካባቢዋ ማህበረሰብ ዘንድ ሞገስ ያገኘችባቸውን ሁለቱን ዋና ዋና ተግባራት ግለጹ ዶር ቦጋለች ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ምን ተስፋ ሰንቀው ነው። ሰላማዊ አኩልነትን የሚሻ ዜጋ ለማፍራት ዋና መሳሪያው ምንድን ነው። በአካባቢያችሁ ሰዎች በብዛት የተጠመዱት በምን ዓይነት ሱስ ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

ዐ ትምህርቱ ትኩረት የሰጠባቸውን ጉዳዮች ሙሱ በሙሱ ከገዲይካትት ጥረት ከው ተደርዓስ ምገባቦቹ ማብራሪያዎቹና መስመዳዎቹ መርሀ ትምህርቱን መነሻ መሥ በማ በክስና በክውቀት ዘርፍ ተደራጅተው ቀርከዋል ጥረት ተደርዓስ ፉ ማብቂያ በበይት ነጥቦች በማጠቃስያ መስክ መካረወም በሳይተ የየምስራፉገኘ ትምህርት ምገ ያህስ ር ያም መመስ የገንዛቤ ማመሳከሪያ ነጥቦች ተዘጋጅተዋስ ሠን ህ ነጥቦች ከየተመረሩ ዓሳማዎች በመፈዘም ረገደ በራሳፕፎችፒ በመገምገም ብፍ የሚው ለከ ይጠበቅባካቸዋልስ በመሆኑም መ ገ በሚፈሰገው ከታተስና የትምህርቱገ ዓሳማዎች ስመጨጩበፕ ያስትሳል መ ዊል ሥሥ ምገባቦቹና መ ሳቢ መስመጃጻዎቹ ደገሞ ስሳታፊ ከንዲሀኑ ለ ር በመጨረሻም ስመጽሐፉ ዝገ ቸውን ያዋሱገገ ሁሱ ከያመሰገገገ ስስመጽሐፉ ከክመምህራን ር የህብረተሰቡ ክፍሱች የሚቀርቡ ስስተያየቶችን ስመቀበስ ዝገዳ መሆናችኝኀ ወባን ምሰሬራፍኳ ስገድ ቁገቋና ህብረተሰብ የምዕራፉ ዐበይት ዓላማዎች ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ከተማራችሁ በኋላ ስለ ቋንቋ አጀማመርና ባህሪያቱ ትናገራላችሁ ለቃላት ቀጥተኛ ፍች ትሰጣላችሁ ቃላትን በምእላዶች ተንትናችሁ ትጽፋላችሁ በልዩ ልዩ ርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ ስርአትን ጠብቃችሁ ውይይት ታካሂዳላችሁ በልዩ ልዩ ርእሶች ዙሪያ የሚቀርቡ ሀሳቦችን በጥሞና በማዳመጥ መልእክታቸውን ታስረዳላችሁ ቃላትን ነፃና ጥገኛ እያላችሁ በመለየት ትመድባላችሁ የአንድን ሀሳብ እውነታና የግል አስተያየት ለይታችሁ ትናገራላችሁ የመረጃ ማግኛ የአነባበብ ዘዴን ተጠቅማችሁ ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች መረጃ ሰብስባችሁ ታቀርባላችሁ ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች ማስታወሻ ትይዛላችሁ ቅድመገባብ ጥያቂዎች ከዚህ በታች የቁገቋ ስቺማመር በሚስ ርሰስ ምንባብ ቀርቦሳችኋስ ማገበብ ከመጀመራችሁ በሬት በየገሳችሁ ስስ ሰጡ ስድ የቁገቀ ስቺማመር በከርገጠኝነት የምታወቁትገና ከምገባቡ ማወቅ የምትፈልጉትን ከገደትዘረዝሩ ተከታዩ ሰገጠረዥ ቀርቦሳችኋስ ሰገጠረዝኘ ደብተራችሁ ሳደ በጣስፈር በየረድፉ ነጥቦችገ በስጫጭር ሐረጋት ጻሩ ከምገባቡ በኋሳ ደገሞ ምገ ሽገደተማራችሁ በሸጭረሩ ስስዬሩ ስስቁገቀቁ ስማመር ከዚህ በሬት ከምገባቡ የተረዳሁት የማጠጡቀውጡ ማወቅ የምፈስገጡ ረ ስዲስ ነገር ቀጥሱ የቀረኩት ቃሳትና ሐረጋት ዊቁገቋ ስማመ በሚስጡ ምገባብ ጡስጥ የሟገኙ ናቸጡ ስስፍቻቸጡ የምታጠቁትን በቃስ ስክፍስ ጓደኛቻችሁ ተናገሩ ሀ መለኮት ለ አዝጋሚ ለውጥ ሕ ዕደጥበብ የቁገቋ ስደማመር ቋንቋ አንደበታዊና ስርአታዊ የሆነ የሰው ልጅ መግባቢያ መሳሪያ ነው የሰው ልጅ ይህን መሳሪያ መቼና እንዴት እንደጀመረው ለማወቅ በየዘመናቱ ብዙ ጥናቶች ተካሂደዋል የስነሰብ ተመራማሪዎች የቋንቋ ጥንተ አመጣጥን ሊያስረዱ ይችላሉ ያሏቸውን ቅሪቶች ማለትም የዋሻ ውስጥ ስአሎች በድንጋይና በሸክላ ላይ የሰፈሩ ጽሑፎችን ቢያጠኑም ከቋንቋ ጥንታዊነት አንጻር ሲታዩ የቅርብ ጊዜ በመሆናቸው ስለቋንቋ ። ፀ መጩፎፍዜፋፊጫመረ ክፍኗስ ስገደ ስገብቦ መረጻት ስሚከተሱት ጥያቄዎች በምንባቡ መሠረት ከጡነት ወደም ሐሰት በማሰት መስስ ስጡ የሰው ልጅ የሚጠቀምበት መግባቢያ ከአንደበቱ በሚያፈልቀው ቋንቋ ብቻ ነው የቋንቋ ጥንተ አመጣጥ አውቀት በመላምት ደረጃ ያለና ትክክለኛው ገና ያልተደረሰበት ነው ጥንታዊ ስአሎች በድንጋይና በሸክላ ላይ ተጽፈው በቁፋሮ የተገኙ ጽሑፎች ስለ ቋንቋ ጥንተ አመጣጥ በቂ መረጃን አስገኝተዋል በስነልሳን ተመራመሪዎች ዘንድ ሰፊ ተቀባይነት ያገኘው የቁስአካላውያን የቋንቋ ጥንተ አመጣጥ መላምት ነው ቁስአካላውያን ለቋንቋ መገኘት ምክንያቱ የሰው ልጅ ይሁነኝ ብሎ ሥራን መሥራቱ ነው ብለው ያምናሉ ስሚከተሱት ጥያቄዎች ከተሰጡት ስማራጮች መካከስ በምገባቡ መሠረት ተስማሚውጡኘገ መስስ ምረጡ ከሚከተሉት አንዱ ከአንደበት የሚወጣ ድምጽ ሁሉ ቋንቋ አንደማይሆን ማሳያ ነው ሀ አንደበት ለንግግር ድምጾች የሰላ ከመሆኑ የተነሳ ቁጥር ስፍር የሌላቸውን ድምጾችን ማውጣት መቻሉ ለ የንግግር ድምጾች የተለዩና በቁጥርም የተወሰኑ ሆነው ፍች ለማስገኘት የሚቀናጁበት ሥርዓት ያላቸው መሆኑ ሐ የሰው ልጅ ሲያዝን ሲደሰትና ሲበሳጭ የሚያወጣቸው የለቅሶ የጩኸትና የሳቅ ድምጾች በቋንቋነት መቆጠራቸው መ የሰው ልጅ በአንደበቱ ማፍለቅ የሚችለው የንግግር ድምጾችን በመሆኑና ለሌሎች ድምጾች የሰላ አለመሆነ ፊቴ ይ ቀጥሱ ስቀረቡ ቃሳት መዝገበ ቃሳትገ ተጠቅማችሁ ቀጥተኛና ፍቻቸውን ጻሩ ዷ ከሳይ በተራ ቁጥር ያ በተሰጡት ቃሳት ፍቻቸውን ገስጽ የሚያደርጉ ዓረፍተ ነገርች ሥረ ጋታ ፓ የንን መሽሽ ጠን መስርታችሁ የገግገር ቁገቂ ስደማመር በሚሰጡ ርሰስ ከተወጠያያችሁ በኋላ የደረሳችሁዘበትን ደምጻዳጫሜ በቡደን መሪያችሁ ስማካኝነት ስክፍስ ጓደኝቻችሁ ተናገረ ጩመጩመመመመጨማ የቡድን ጡደደት የቡድን ውይይት ሲደረግ ከቡድኑ አባላት ሰብሳቢ ጸሐፊ ዘጋቢ አንዲሁም እንደአስፈላጊነቱ የውይይቱን ሂደት የሚታዘብ ወገን ሊኖር ይችላል በቡድን ሆናችሁ ስትወያዩ የሚከተሉትን ጉዳዮች ታሳቢ ማድረግ ይጠበቅባችል የቡድነ አባላት የሚያቀርቡትን ሀሳብ በጥሞና ማዳመጥ የሌሎች ቡድኖችን የውይይት ሂደት አለማወክ በሚቀርበው ሀሳብ ላይ እንጂ በግለሰቦች ላይ አለማተኮር በቡድን አባላት የሚሰጥ የሥራ ድርሻን መወጣት በቡድን ውይይቱ የላቀ ተሳትፎ ማድረግ የቡድናችሁ ድምዳሜ ሲቀርብ እንደአስፈላጊነቱ ማብራሪያ በመስጠት መሳተፍ ናቸው ኛኛሆኛኛኛፕኛዥዥኛ። ለምሳሌ የትምህርት ቤታችሁ መምህራን ብዛት ቋፀ ነው ቢባል አባባሉ አውነት ወይም ሐሰት መሆኑን ማረጋገጥ ይቻላል ሀ ለቋንቋ መፈጠር የሰው ልጅ በተፈጥሮ የሚያወጣቸው ማቃሰትን ሳቅንና ለቅሶን የመሳሰሉ ድምጾች አስተዋጽኦ እንደሚኖራቸው ማሰብ ይቻላል ዖቋኋ ለፅዕሥሪምፖ ለ ቋንቋ በተናጋሪው ማህበረሰብ ባህልና አስተሳሰብ ላይ ለውጥ በተከሰተ ጊዜ አዲሱን ባህልና አስተሳሰብ ለመግለጽ ሲል ይለወጣል ሕውሂታ ቋንቋ የዘፈቀዳዊነት ባህርይ አለው በስያሜውና በተሰያሚው ነገር መካከል ያለው ግንኙነት አጋጣሚያዊ እንጂ ተፈጥሮአዊ አይደለም አያንዳንዱ የንግግር ድምፅ ከሌላው የሚለይበት የራሱ ባህሪ አለው የሰው ልጅ በሥራ አማካኝነት በራሱና በአካባቢው ላይ ለውጥ መፍጠሩ የቋንቋ ባለቤት እንዲሆን እንዳገዘው መገመት ይቻላል ባለንበት ዘመን ስለቋንቋ አጀማመር በሁሉም ዘንድ ተቀባይነት ያለው ንድፈ ሀሳብ ቁስ አካላውያን የሰነዘሩት መላምት ሳይሆን አይቀርም ሰዎች በየትኛውም ቋንቋ ውስጥ ያሉ ቃላትን በመጠቀም ሰምተዋቸውና ተጠቅመውባቸው የማያውቋቸውን አዳዲስ ዓረፍተ ነገሮች በማፍለቅ መግባባት አንደሚችሉ ይታሰባል በዓለም ላይ ከሌላ ቋንቋ ድምጾች ቃላትንና አገላለጽን ያልተዋሰ ንጹህ የሚባል ቋንቋ የለም ሁሉም ቋንቋዎች የተናጋሪዎቻቸውን ባህል በመግለጽ አኩል ናቸው የሰው ልጅ ስለቋንቋ አጀማመር ያለው አውቀት በመላምት ደረጃ ያለ ቢሆንም የሀሳባውያን ንድፈ ሀሳብ ከሌሎች የተሻለና ምሉዕ ይመስላል ጩሪ የቁገቁ ባህርያት በዓለማችን ላይ የሚነገሩ ቋንቋዎችን ከሌሎች መግባቢያዎች በተለየ አኳኋን አንድ የሚያደርጓቸው ብዛት ያላቸው የጋራ ባህርያት አሏቸው ከባህርያቱ መካከል ስምንቱ ከዚህ በታች ቀርበዋል ምሱስነት ሁሉም የሰው ልጅ ቋንቋዎች የተናጋሪያቸውን ወግ ልማድ ወይም ባህል በተሟላ አኳጊን ይገልጻሉ። በመሆኑም ሁሉም ቋንቋዎች ባህላቸውን በመግለጽ እኩል ናቸው ትንሽ ቋንቋ ወይም ትልቅ ቋንቋ የሚባል የለም ስለዚህም ቋንቋዎች ሁሉ ለራሳቸው ባህል ምሉዕ በመሆን አንድ አይነት ባህርይን ይጋራሉ ሰብስዊነት የቋንቋ ሰብአዊ ባህሪ የሚገለጸው የመግባቢያነት አገልግሎቱ ለሰብአዊ ፍጡር ብቻ በመሆኑ ነው ከሰው ልጅ በስተቀር ቋንቋ ያለው ሌላ ፍጡር የለም በዚህ የተነሳ ቋንቋ ሰብአዊ ባህርይ አለው ይባላል ዘፈቀጻዊነት ቋንቋዎች የዘፈቀዳዊነት ባህርይ አላቸው የምንለው የሰው ልጅ መጀመሪያ ቋንቋን መናገር ሲጀምር ከአንደበቱ የሚወጡ ድምጾችን አቀናጅቶ ለአንድ ነገር ወይም ሀሣብ ወኪል አንዲሆኑ ሲያደርግ ባጋጣሚ የተስማማበትን እንጂ ቃላቱ በውክልና ከቆሙለት ነገር ጋር በሚኖራቸው ግንኙነት ተመስርቶ አይደለም ስለዚህም በስያሜና በተሰያሚው ነገር መካከል ምንም አይነት ተፈጥሮአዊ ግንኙነት የለም የተፈጠረው ግንኙነትም በአጋጣሚ የሆነ ነው ጨጭጭሦ ጨጩጩጩ ተቐዋሽነት አንድ ቋንቋ ከሌሎች ቋንቋዎች ጋር በሚኖረው ንክኪ ሳቢያ ድምጽ ቃል አገላለጽ ወዘተ ሊዋስ ይችላል ከዚህ የተነሳ በአለማችን ላይ ካሉ ቋንቋዎች ያልተዋሰ ንፁህ የሚባል ቋንቋ የለም ቋንቋዎች ተናጋሪዎቻቸው በሚጋራቸው ማህበራዊ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች አንጻር ንክኪ ይኖራቸዋል ለምሣሌ አማርኛ ቋንቋ በሐይማኖት ሳቢያ እንደ ጳ ያሉ ድምጾችንና እንደ ጳጳስ ያሉ ስሞችን ተውሷል ውሰት የሁለም ቋንቋዎች የጋራ ባህሪ ነው ስርዓታዊነት አንድ ቋንቋ በውስጡ ሁለት አይነት ስርዓቶች ይኖሩታል አንደኛው የመዋቅር ስርዓት ሲሆን ድምጾች በስርዓት ተቀናጅተው ቃላትን ቃላትም እንዲሁ ተቀናጅተው ሐረግና ዓረፍተ ነገርን የሚያስገኘበት ነው ሁለተኛው ከቅንጅቱ የሚፈልቀው የፍች ስርዓት ነው በቋንቋ መልእክት መተላለፍ የሚችለው ሁለቱ ስርዓቶች የቋንቋ ተናጋሪዎቹ በሚስማሙበትና በሚግባቡበት መንገድ ተጣምረውና ተሟልተው ሲገኙ ነው በል ደረጃ ገበረ ለማለት ረገበ ብንል ቃሉን የመሰረቱት ድምጾች አንድ ቢሆኑም አደራደራቸው በመቀየሩ ግብር የመክፈል ፍችን አላስገኙም ከዚህ ይልቅ መላላትን አለመወጠርን የሚያመለክት ፍችን ይዘዋል የፍችው መለወጥ በቋንቋው ውስጥ የፍች ስርዓት መኖሩን የሚያሳየን ነው ረቂቅነት አንድ ሰው አንድን ቃል ከወካዩ ግዑዝ ነገር ሁኔታ ነጥሎ ጽንሰ ሀሳቡን ብቻ በመቅረጽ ነገሩ ወይም ሁኔታው ከነበረበት የቦታና የጊዜ ክልል ውጭ ሊናገረው ይችላል ለራሱ ሲነገረውም አድምጦ መረዳት አይቸገርም ይህም መልዕክትን በተለየና በላቀ ደረጃ የማስተላለፍ ባህሪው ቋንቋ ረቂቅ ነው ያሰኘዋል በመፅመደ በትምህርት መገዝኘት አንድ ህፃን ሲወለድ ይዞት የሚወለደው ቋንቋን ሳይሆን ቋንቋ ለመልመድ የሚያበቃውን ሰብዓዊ ችሎታ ነው በሚያድግበት አካባቢ ካለው ማህበረሰብ ጋር በሚኖረው መስተጋብር በአካባቢው የሚነገረውን ቋንቋ በማዳመጥ በምላሹም ለመናገር በመሞከር ቋንቋን ረመጨመሬጨጩጩቹ ። በቤተመጻሕፍኗት ወስጥ የምገከተሳቸጡን ዋና ዋና ደገብና ስርዓቶች ተናገረ ክቃጡን ስመሸጥ ከደስማማ ነጠ የተሰመረበትን ቃስ ነባና ጥገና ምሰሳድደ ስይታችሁ ተናገረ ቴቫ የገገዛቤ ማመሳከሪያ ቅጽ ጹ ከዚህ በታች በምፅራፍ ከገደ የቀረበጡን ትምህርት ምን ያህስ ከንደተረጻችሁ የምታመሳክረበት ቅጽ ቀርኮሳችኋልስ በዚህ መሠረት በከያገጻንዱ ማመሳከሪያ ነጥብ ትይዩ ስስመረጻታችሁ ከርገጠኛ ከሆናችሁ የር ከክርገበሻ ካስሆናችሁ የ ሙሱ በመሱ ካልስተረዳችሁ ደገሞ የ ምስክት በማደረገ ቅጹን ስሟስ ስስቁገቁ ስደማመር ተረድቻበስሀ የቁገቁንኘ መሠረታዊ ባህርያት መገስጽ ችያስሀ ስተስያዩ ቃሳት ፍች መስጠት ችያስኩ ዜ ቃሳትገኘ በምሰሳፎ በመከሩፋፈስ ሽጽፋስሁ ጡይደይት በስርዓት ስካኣዳስሀ ሽጡነታና የገስ ስስተያየት የሆኑትን ሽስያስሁ ከመረዳ ምገጮች መረጻ መጠሰድ ሽችሳስሁ ማስታወጠሻ መጠሰደፎ ችይስሁ ክዚህ በሳይ በቀረበጡ ቅፅ የ ከና የዕ ምስክት ያደረጋችሁባቸጠጡን ነጥቦች በጫገባ ከስከተረዳችሁ ደረስ የምሰራፉን ትምህርት ደጋገማችሁ ከስሱ በጨ ሥራና ምርት ስስር የምፅራፉ ዓበይት ዓላማዎች ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ከተማራችሁ በኋላ ከግስ የተለያዩ ስሞችንና ቅጽሎችን ትመሰርታላችሁ ተራና ውስብስብ ዓረፍተ ነገሮችን ከጽሑፍ ውስጥ ለይታችሁ ታወጣላችሁ የንግድ ሥራ ደብዳቤ ትጽፋላችሁ በሠንጠረዥ የቀረበን መረጃ ወደ ዝርው ጽሑፍ ትቀይራላችሁ ሃሦ በዝርው የቀረበውን መረጃ በሠንጠረዥ ታቀርባላችሁ ለገለጻዎች ዘይቤያዊ ስያሜ ትሰጣላችሁ ቅድመንባብ ጥያቄዎች ሥራና ምርት ያላቸው ግንኙነት ምንድነው። የኢትዮጵያ ትልቁ ሀብት ወጣቱ ነው ወጣቱ አስተሳሰቡ ብሩህ ነው ትኩስ ጉልበት አለው ከፍተኛ የመፍጠር ችሉታ አለው ፈጣን ነው አንድ ጊዜ የጀመረውን ነገር ደጋግሞ በመሥራት ለማሸነፍ ሰፊ የእድሜ ገፀበረከት ያለው የህብረተሰባችን ክፍል ነው ከማንም የተሻለ መኖር የሚፈልገው ወጣቱ ነው ይህንን ሁሉ ለማድረግ ብዙ መሥራት ያለበትም ወጣቱ ነው በጥቂቶች የኢኮኖሚ ነፃ መውጣት ብዙ ሰው ጥሩ ኑሮ መኖር አይችልም የአስተሳሰብ ድህነትን የሚያወርሱት ልጅ ባለፀጋ አይሆንም አትሆንም ስለዚህ ሥራ ፈጣሪ ለመሆን የበለጠ አድል ላለው ለወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል የሥራ ፍላጎትና ተነሳሽነትን እናስተምረው ወርታው ያሃሀሠ ጴረፖሬጳኗፓፀሃዐፀፖ ሐማዕታማረ ዳዷያመቻ ደረሄ ያዖፉወፅደ ክፍስ ስገደ ስገብቦ መረዳት ቀጥሱ የቀረቡትን ከምገባቡ የጠጡ ዓረፍተነገሮች በመመርመር ትክክስ የሆነውን ከወነት ስህተት የሆነውን ሐሰት በማስት መፀሱ ወጣቶች የሥራ ተነሳሽነት እንዲኖራቸው የማድረግ ኃላፊነት ያለባቸው ወላጆች ብቻ ናቸው ሀገር የሚያድገው እያንዳንዱ ቤተሰብ በኢኮኖሚ ሲሻሻል ነው የሀገርን እድገት በተመለከተ ከፍተኛውን ሚና የሚጫወተው ወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል ነው ወላጆች ለልጆቻቸው ማውረስ የሚገባቸው ቀና አስተሳሰብንና ታታሪነትን ነው ወጣቶች በአገር ግንባታ ዘርፍ ሚና የላቸውም ቀጥሎ የተዘረዘሩትገ ቃሳትና ሀረጋት ከምገባቡ የወጡ ናቸወ ጥገደ ሆናችሁ በመጠያየት ፍቻቸውን ጻሩ ሀ የአስተሳሰብ ድህነት ለ ውስን ህልምና ርዕይ ሕጠ ለልጆች ምሳሌ መሆን መ የአድሜ ገጸበረከት ሠ ልምድ ያካበተ ደ የሚከተሱትኘ ጥያቄዎች ምንባቡን መሠረት በማድረግ በቃስ መሰሱ ሀ ሥራ ፈጣሪዎችን የማብዛት ግዴታ አለባቸው የተባሉትን አካላት በዝርዝር ጥቀሱ ለ ወጣቶች ሀገር ለመገንባት ቀዳሚ የህብረተሰቡ ክፍሎች ናቸው የተባለበትን ምክንያት በዝርዝር አስረዱ ሕ ቀና አስተሳሰብ ያላቸውን ልጆች የማፍራት የወላጆች ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገልዷል ይህንን ሐሳብ ከራሳችሁ ልምድ በመነሳት አስተያየት ስጡ መ ልምድ ያካበቱ ወላጆች ለልጆቻቸው ዩኒቨርሲቲዎች ናቸው ሲል ምን ማለቱ ይመስላችንል ሠ የምንባቡ አጠቃላይ መልዕክት ጭብጥ ምንድን ነው። ጭቼኤጨጩጩ « ኮጋ ጫ ው ምስሴፍ ሁሰት ካህሳዊ ጋብቻ ከዚህ በታች የሰጡ ፅጅ በተስያዩ ስነስርዓቶች የሚያስፍባቸውን የህደወት ቡደቶች የምታመሰክቱበት ምስስ ቀርበፅ በምንባቡ መሰረት ቡደቶቹን በቅደም ተከተስ በስተቀኝ በኩፅ በቁጥርቹ ትይዩ በመመሳት ግበዚ አንድ መ ሥ ነ ሁለት ወ ዎ ሦስት ጊ መ ወ ንባቡ በጠጡ ዓረፍተ ነገርች ጡስጥ ስተሰመረባቸጡ ቃሳትና ኗች ፈስጉሳቸወ ዉዷ ከዚህ በታች በሳጥኑ ወስጥ የተዘረዘሩትኘ ቃሳት በተከታዩ ጽሑፍ ወስጥ በተስማሟጡው ቦታ በማስገባት ስገቀጹን ስሟስ ሽርክና አሀድ እውቅና ዘላቂነት ማስታወቂያ ተጽዕኖ ጋብቻ ጋብቻ ባህላዊ ማህበራዊና ስነምግባራዊ መሠረት ያለው የግለሰቦች ጥምረት ነው ዋነኛ ግቡም የህብረተሰብ መዋቅር መሠረታዊ ሀ የሆነውን ቤተሰብን መመስረትና የማህበረሰቡን ህልውና ለ ማረጋገጥ ነው ከዚህ አንፃር ተጋቢዎች አንድ ህጋዊና ማህበራዊ ተቋም ለመመስረት የሚያስችላቸውን ሐ ሲመሰርቱ አባል ለሆነበት ማህበረሰብ ይፋዊ መ ይሆን ዘንድ ልዩ የጋብቻ ስነስርአትን ያዘጋጃሉ ያከብራሉ ማህበረሰቡም ለዚህ ሽርክና ሠ ይሰጣል ባቋቋማቸው የፍትህ አካላት አማካኝነትም ህጋዊ ጥበቃ ያደርግለታል ክፍስ ሁስት መናገር በቡደን ሆናችሁ በስካባቢያችሁ ባስ ስገደ ባህሳዊ ጋብቻ ሳይ ፕወወት ታደርጋሳችዘሁ ሰዚህ ከገዲረዳችሁኩ በሚከተሉት ጥያቄዎች ዙሪያ ከመጻሕፍት ከመጽሔቶች ከጋዜጦች ከሬዲዮና ከቴሌቪዥን ማስታወሻ ውሰዱ የአካባቢውን ባህል የሚያውቁ ሰዎችን ወይም የአካባቢውን የባህል መስሪያ ቤት ባለሙያዎች እየጠየቃችሁ ማስታወሻ ያኩ ሀ በባህሉ መሰረት የጋብቻ ምርጫ በማን ይካሄዳል። ሀ የሥነ ጽሑፍ ጳለረይም እበር ባህሪያት ሃ ህ ረጅም ስቦሰድፎ ልቦለድ ከደራሲው ምናባዊ ፈጠራ የሚመነጭ የሰውን ህይወት ልዩ ልዩ መልኮች በተመሳስሎ ለመቅረጽ የሚችል በቁሙ ግን አውነት ያልሆነ የኪነጥበብ ሥራ ነው ልቦለድ በቁሙ አውነት አይደለም ሲባል የተተረከው የገጸባህሪያት ህይወት በእውኑ ዓለም በአርግጥ የተፈጸመ አይደለም ማለት ነው ልቦለድ ረጅም ልቦለድና አጭር ልቦለድ ተብሎ በሁለት ዓበይት ክፍሎች ሊከፈል ይችላል አጭር ልቦለድና ረጅም ልቦለድ በፈጠራ ጽሑፍነታቸው ተመሳሳይነት ሲኖራቸው በመጠን ግን ልዩነት ይታይባቸዋል ጭጭጭቄፃ ቼቼ ረጅም ልቦለድ ስሙ እንደሚያመለክተው ረዘም ያለና በስድ ጽሑፍ የሚቀርብ የፈጠራ ድርሰት ቅርጽ ነው ረጅም በመሆነ በሚቀርበው ታሪክ ውስጥ በርካታ ገጸባህሪያትን ማሳተፍ ከመቻሉም በላይ የእነዚህን ገፀ ባህሪያት ህይወት ከልደት እስከ ሞት በስፋትና በጥልቀት ለማሣየት በቂ ቦታና ጊዜ አለው በዚህ ዓይነቱ የፈጠራ ድርሰት ውስጥ በአውናዊው ዓለም ያሉ ሰዎች የሚገጥሟቸው ደስታና ፃሣዘን ፍቅርና ጥላቻ ማግኘትና ማጣት ምኞትና ተስፋ ባጠቃላይ የሰው ልጅ እንቅስቃሴዎችና ልዩ ልዩ አመለካከቶች ለዛ ባለው መንገድ ሰፋ ባለ ሁኔታ አውን መስለው ይቀርባሉ አንባቢም በታሪኩ የተሳተፈ አየመሰለው ህይወትን እንዲታዘብ የራሱንም ማንነት እንዲያጤንና እንዲመራመር እድል ይሰጣል አጭር ልቦለድ የራሱ ቅርጽና ይዘት ያለው የፈጠራ ድርሰት ነው ከረጅም ልቦለድ የሚለይባቸውም ሶስት መሰረታዊ ባህሪያት አሉ እነሱም ጥድፊያ ነጠላ ውጤትና ቁጥብነት ናቸው አጭር ልቦለድ ብዙ ሳይጠማዘዝ ቶሎ ቶሎ ወደ ፊት ሲገሠግስ ረጅም ልብወለድ ጊዜ ስላለው አይጣደፍም አጭር ልቦለድ አንድን ጉዳይ ብቻ መርጦ በትኩረት ሲያይ ረጅም ልብወለድ ግን ብዙ ጉዳዮችን ይዳስሳል አጭር ልቦለድ ዝርዝር ነገሮችን ከማንሳት ተቆጥቦ በአጭሩ ሲያቀርብ ረጅም ልብወለድ ግን ዘርዘር ባለ ሁኔታ ነገሮችን ለማብራራት ስለሚጓዝ ቁጥብነት አይታይበትም ኃይፅ ዖረሂቆቅድመ ሶፊ ለማረኛ ቻና ኛ ፍጳሳ ለና ሪቻፆ ለዕፉው ይነ ጽዖፍመዕረታውያሃፀ ክፍስ ስገድ ስገብቦ መረዳት የምንባቡን ዘሳብ መሰረት በማድረግ ቀጥሉ የቀረኩትን ዓረፍተ ነገርች በጥሞና ካነበባችሁ በኋሳ ትክክስ የሆኑትገ ከወነት ትክክስ ያስሆኑትገ ሐሰት በማስት መፅሱ በአንድ ልቦለድ ውስጥ የግለሰብ አልያም የማህበረሰብ የህይወት ገጠመኝ ፈጠራዊ በሆነ መንገድ ሊቀርብ ይችላል ጆ በጋዉጨጨጨጨጨጨጨመዉጠጩ የሚከተሱት ቃሳት ከምገባቡ የጠጡ ናቸመወ በሀ ክኗስ ስቀረቡት ቃሳት ተመሳሳደስቻን የሆኑትገ በሰስ ክፍፅ ከቀረቡት በመምረፕ ስዛምዱ ደ ምገባቡኘ መሰረት በማደረገ ስሚሟከተሱት ጥያቄዎች ከተሰጡት ስማራጮች መካከስ ትክክሰቫጡኘ በመምረጥ መፅስሽ ቀጥሎ ከተዘረዘሩት አማራጮች መካከል የረጅም ልቦለድ ባህሪይ ያልሆነው የቱ ነው። ፆ ክኗስ ስራት ሰዋስወ ስያያዥና መሸጋገሪያ ቃሳትሐረጋት አያያዥና መሸጋገሪያ ቃላት ቃላትን ከቃላት ሐረጋትን ከሐረጋት ዓረፍተ ነገሮችን ከዓረፍተ ነገሮች ወዘተ የሚያያይዙ ወይም የሚያሸጋግሩ ቃላት ማለት አንደሆኑ ብዙ ጸሐፍት ጽፈዋል ከነዚህም ውስጥ ባየ ይማም በ ካሳተሙት አጭርና ቀላል የአማርኛ ሰዋስው ውሰጥ የሚከተለው ይገኛል አያያዥና የመሸጋገሪያ ቃላት ሐረጋት የሚጠቁሙት ነገርን ድርጊትን ባህሪን ወዘተ አይደለም በመሆኑም በራሳቸው ትርጉም የላቸውም ማለት ነው ይሁን እንጂ ተግባር አላቸው ተግባራቸው ከስም በፊት ወይም በላ መገኘትና ስሙን ከለላ ነገር ጋር ማዋደድ ወይም ማያያዝ ነው አንዳገባባቸው ዓይነት ከስም በፊት ወይም በኋላ የሚገቡ ተብለው በሁለት ሊከፈሉ ይችላሉ ከስም በፊት የሚገቡት የሚከተሉት ናቸው ስያያዥ ቃስ ስለ ገንዘብ እንደ ሰው ወደ ጎጃም እስከ መርካቶ ጻ ከስም በሬትና በኋሳ የሚገቡት ደገሞ የሟከተስት ናቸጡ ቤኪ ከ ተማሪ አጠገብ ከ ወንዝ ማዶ ከ አጥሩ ወዲህ እስከ ጐጃም ድረስ ጳ የሚከተሱትን ጥያቄዎች ስንብባችሁ በትፅዛዙ መሠረት ሥሩረ መምህራችሁ በሚያዚችሁ አንድ ረጅም ልብወለድ ከሚገኝ አንድ ምዕራፍ በተከታታይ ሁለት ገጾች ውስጥ የሚገኙትን አያያዥ ቃላትና ሐረጋት ማስታወሻ በመያዝ ለክፍል ጓደኞቻችሁ አቅርቡ ያገኛችኋቸውን አያያዥ ቃላትና ሐረጋት ከላይ ባያችሷቿቸው ምድቦች ውስጥ በመከፋፈል ዘርዝራችሁ አሳዩ የዓረፍተ ነገር ዓይነቶች ዓረፍተ ነገር ማለት በሥርዐት ተቀነባብሮ ሙሉ ስሜትን ሊሰጥ የሚችል የቃላት ወይም የሐረጋት ስብስብ ነው ዓረፍተ ነገሮች ተራ ወይም ውስብስብ ሊሆኑ ይችላሉ ተራ ዓረፍተ ነገር ከአንድ ስማዊ ሀረግና ከአንድ ግሣዊ ሐረግ ብቻ ይዋቀራል ታፈሰ ሣር አጨደ ስሐ ግሐ ውስብስብ ዓረፍተ ነገርቡ ይህ ዓረፍተ ነገር ከአንድ በላይ ማሰሪያ አንቀጽ የያዘ ዓረፍተ ነገር ነው ዋናው መለያው በውስጡ የያዘው የግስ መጠን ነው ይህን ለመረዳት የሚከተሉትን እንመልክት ሀ ልጁ ምሳውን በላ ለ ልጁ ወደ ትቤት ሄደ እነዚህን ዐረፍተ ነገሮች በተለያየ መልክ በማጣመር ወደ ውስብስብ ዐረፍተ ነገር መለወጥ ይቻላል ስሐ ግሐ ልጁ ምሣውን በልቶ ወደ ትቤት ሄደ ልጁ ምሣውን እንደበላ ወደ ትቤት ሔደ ቀጥስወ የቀረቡትን ዓረፍተ ነገርች ተራ ጠይም ወስብስብ በማስት መስሱ ሀ ያ ልጅ ጎበዝ ተማሪ ነው ለ አስቴር አባቷ ስለመጡ ተቀበለቻቸው ሐ ከበደ ከመቀመጫው ፈጥናና በርግጎ ተነሳ መ ወንድሙ ወደውጭ ሀገር ስለሄደ ቶሎሳ አዘነ ሠ ህጻን ልጅ ወተት በጣም ይወዳል የቃሳት ከማረያዊና ፍካሬያዊ ፍች ቃላት ከሚሰጡት ትርጉም አንጻር ስንመረምራቸው ሁለት ጠባዮች ይታይባቸዋል ከእነዚህም አንዱ የመዝገበ ቃላት ወይም ቀጥተኛ ፍች የመያዛቸው ጠባይ ሲሆን ይህም እማሬያዊ ፍች ይባላል ሁለተኛው ቃላት ከቀጥተኛ ፍቻቸው በተጨማሪ በተደራቢነት የሚይዙት ምስጢራዊ ወይም ስውር ፍች ሲሆን ይህም ፍካሬያዊ ፍች ይባላል ከማረያዊ ፍች ፍካሬያዊ ፍች መሬት ምደር ዓስም ቻይ ፆሽ ይጣ መሬት መቆፈረያ የከጅ የማይገባጠጡ መሳሪያ ጠመሰሳስጳ መጠጣጫ ረጅምቀውሳሳ መብረቅ ብስፕታ ነገድዓድ ኃይስሻ ስስደገጋጭ ዷ ከሳይ የቀረበን ማብራሪያና ምሳሴ መሠረት በማደረግ በከሰገጠረዝ ጡስፕ ስቀረቡት ቃሳት ከማረያዊና ፍኗካረያዊ ፍቻቸጠን ወመሱስ እርግብ አመድ እባብ እሾህ እሳት ምላጭ ። በዚህ መሠረት የልቦለድ መቼት ሲባል ታሪኩ የተፈጸመበት ዘመንና ቦታ ማለት ነው ሰሪፕን እንደሸረሪት ድር ተወሳስበው የቂርቆስን ቤተክርስቲያን ከከበቡት ቤቶች የበስተ ምስራቁን አቅጣጫ ይዛ ተመስርታለች ዓሳ ይመስል ከተንጂጠጠች ቤቴ ወጣሁ ቀኑ ጨፍግጎታል የቂርቆስ ቤተክርስቲያን ጥንጁት እንደሜታጠን ጋን ገም ያንዣብብ በታል ዞር ብዬ ቤቴን አየኋት ታማዖሯ ቀፀቦ ዐ ከላይ ባየነው ምሳሌ የታሪኩ አካባቢ ተጠቅሶ እናገኛለን ይኸውም የገጸ ባህሪው የመኖሪያ አካባቢ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን አካባቢ እንደሆነ በትረካው ተነግሮናል የጊዜው ጨፍጋጋነትም ተጠቁሟል ጭብጥ ደራሲው በህብረተሠቡ ውስጥ ያየውን የታዘበውን የተገነዘበውን ማህበራዊ ጉዳይ በማንሳት አመለካከቱን አውቀቱን መሠረት አድርጎ በልቦለዱ አንድ መልዕክት ያስተላልፋል ይህ ደራሲው እንዲተላለፍ የፈለገው ፍሬ ነገር ጭብጥ ይባላል ጭብጥን ለይቶ ለማውጣትና ለመገንዘብ ከባድ ነው በአንድ ቦታ ወይም አንቀጽ ላይ ቁልጭ ብሎ አናገኘውም አንባቢ ታሪኩን አንብቦ ሲጨርስ በታሪኩ ከቀረቡ የተለያዩ የገጸ ባህሪያት ንግግሮችና አስተያየቶች መነሻነት ጭብጡን ፈልቅቆ ሊያወጣና ሊገነዘብ ይችላል ጻ ዘጮጆጮጮ ጳ መምህራችሁ የሚጠቁሟችሁን ስገደ ረጅም ፀስቦስሰደ ስገብባችሁ የስቦስዱገን መቼት ከና ጭብጥ በመስየት ክፍስ ወስጥ ስቅርቡ ቀጥሮ የቀረቡትን ፈሲጣዊ ስነጋገርች ፍች ገግበ ሀ አሳሩን በላ ረ እጀሰባራ ለ ፀጉር ስንጠቃ ሰ ክንዱን ተንተራሰ ሒ ፊቱን ነጨ ሸ አራስ ነብር መ ሰው ሆነ ቀ ሱሪ ባንገት ሠ አንባ ጠባቂ በ ነፈሰበት ከተስያዩ ጽሑፎች ፈሲጣዊ ስባባሱችን ከነፍቻቸሙ በመፈስገ ሰብስባችሁ ስመምህራችሁ ስሳር ፈስጣዊ ስነጋገር ፈሊጣዊ አነጋገር ማለት አንድ ሐሳብ ከመደበኛውከቀጥታ አገላለጥ በተለየ መልኩ ክብደትና ውበትን ተጎናጽፎ ለአድማጭ እንዲደርስ የሚያደርግ የአነጋገር ስልት ነው ፈሊጦች የተናጋሪውን ቋንቋ ውበትና ለዛ በማላበስ የአድማጭን ስሜት የሚኮረኩሩ ቅመሞች ናቸው ተናደደ ለማለት ደሙፈላ ፊቱ ቀላ አበደ የሚሉትን ፈሊጦች እንጠቀማለን ፈሊጥ አንድ ቃል ብቻውን ወይም ቃልና ቃል የሚመሰርቱት ሊሆን ይችላል ነሃኝ አገለለኝ አራቀኝ ለዋሳ ልፍስፍስ ሰማይ ቅርቡ ወሬኛ የተግባር ሰው ያልሆነ ቀኝ እጅ መከታ አለኝታ የምሰራፉ ማጠቃስያ በዚህ ምፅራፍ ሥር የረጅም ስብጠስፎ ምገነትና ክስጭር ስብጠስድ ጋር ይስጠን ሸገደነትና ፅስዩነት በገኘጽጽር ስማየት ችስናስ በስብጠስፎ ጡስጥ መፔትገና ጭብጥኘ ስደተኘ የማጡጣት ስምምደድደ በርተናስ የተራና ጠስብስብ ዓረፍተ ነገርች ምንነት ከተሰጠ ጽሑፍ ጠጡስጥ ደገሞ ተራና ጠስብስብ በማስት ዓረፍተ ነገርችኘ ስደተገ ስስቀምጠናስ የቃሳት ሽማሬያዌ ኗች ማስት ጥሬ የዘጠትር ጠይም ገስጽ ትርጉም ማስት ሽከገደሆነ ኗካሬደያዊ ኗች ማስት ደገሞ ቃሳት ካሳቸው ሽማረሬይያዊ ትርጉም በተጨማሪ ይዘጡት የሚመጡ ተጨማሪ ትርጉም ሽገደሆነ ስማየት ችስናስ መሸጋገሪያ ቃሳትገም ሆነ ከስይፀዘዥ ቃሳትገና ሐረጋትኘ ከጽሑፍ ጡስጥ ስደተገ ማጠጣት ተስማምፎደናካፀ የሸገቀጽ ቅርጽገም ትርጉም ተረፎደተኘ የተሰጡ ስሸገቀጾችገም ስገብበኘ በስሰሳዊ መገስጫ ማስቀመጥም ችስናስ በመጨረሻም ፈሲጣዊ ገገገርች ከሽገዲት ከገደሟመሰረቱና ፍኗቻቸወሙ ምገ ከገደሆነ ሽየተረጉምገ መስማመጻችንኘ ወታወዐሳስ የክስሳ ጥያቄዎች ያነበባችኋቸውን ስቦስጾች ረጅምና ስጭር ስብወስድ በሟሱ ስምጾች ሥር ዘርዝራችሁ ስክፍስ ስቅርበ ካነበባችሁት ረጅም ስብ ወስድ ጠደም በረደፎዮ ከተከታተሳችሀት የረጅም ስብጠስድፎ ትረካ ወስፕ የሸቨገዱኘ ጭብጥና መቼት ስክፍኗስ ጓደሻቻችሁ በገገግር ስቅርቡ ተራ ዓረዬተነገር ማስት ምኘ ማስት ነወ። ምሳሴ ስጡ የሦስት ቃሳት ሽማረደዊና ኗካረያደዊ ፍች በገጽር ዓረፍተነገር በመሥራት ሰመምህራችሁ ስቅርበ በሚከተሱት ሸይይዥና የመሸጋገሪያ ቃሳት ሐረጋት ዓረፍተነገር መስቱ ጮጦውጅሮዕሬ ሀ ክገዲ ስ ከዚያም በኋሳ በከ ቢሆነም የሚከተሱትን ፈሲጣዊ ገኘገግገርች ትርሜ በክፍስ ወስፕ ተወያየባቸጡው ዘ የትየስሴ ስ ስጉራ ዘስስ ሐ ኩታ ገጠም ወጠ ስጠራ ሴሲት ሠ ሥጋ ስስጋ መልመሬጩፎቼቄቼጩ የገገዛቤ ማመሳከሪያ ቅጽ ጹ ከዚህ በታች በምፅራፍ ዎስት የቀረበጡን ትምህርት ምን ያህስ ከንደተረዳችሁ የምታመሳክረሩበት ቅጽ ቀርቧስ በዚህ መሠረት በከያንዳንዱ የማመሳከሪያ ነጥብ ትይዩ ስስመረጻታችሁ ከርገጠና ከሆናችሁ የርሰ ከርገጠሻ ካስሆናችሁ የ ሙሱ በመሙሱ ካልተረዳችሁ ደገሞ የ ምስክት በማደረግ ቅዜን ስማሟሱ ስስስቦስደፎ ምገነት የሚያስረዳጡን ምገባብ ዘሳብ ተረይፓስሀ የረጅም ስቦስድገና የስጭፕጭር ልቦስፎ ምገነትና ስዩነት ተገገዝቤስስሁሀ የመቼትገኘና የጭብገ ምገኘነት ስይቻስሁሀ ተራና መስብስብ ዓረፍተነገርችን መስየትና መጻፍ ችያበሀ ሰቃሳት ሽማሬረያዌና ፍካሬያዊ ኗች ሽሰጣበሀ ስያይዥና መሸጋገረያ ቃሳትገ ስይቻስሁ ሽጡነታና የገስ ስስተያየት የሆኑትገ ሰይቻበስሁ የተስያዩ የሸገቀጽ ቅርፃች መናራቸውኘ ስመወቄስስሁ ር በኃይዩስ ቃስካ በዝርዝር ዓረዬፍተነገርች መካከፀስ ፀስዩነት ሽገጻስ ተረዶቻስሀሁ ስፈሲጣዊ ስነጋገርች ፍች ሽሰጣስሀ ከዚህ በሳይ በቀረበወ ቅጽ የ ሽና የዕህ ምፅክት ያደረጋችሁባቸውን ነጥቦች በሚገባ ከስክትገነዘቡ ደረስ የምሰራፉን ትምህርት ደጋገማችህ ከፅሱ ቭህሽዌጀቼጨጩ ጨጩጃመጨጩጩጩ ምሰሬራፍኳ ሽራት ማሕበረሰብና ጤና የምዕራፉ ዓበይት ዓላማዎችኹ ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ከተማራችሁ በኋላ ለቃላት ተመሣሣይና ተቃራኒ ፍች ትሰጣላችሁ ዓረፍተ ነገሮችን በየስልታቸው ትጽፋላችሁ ከግስ የተለያዩ ስሞችንና ቅጽሎችን ትመሠርታላችሁ ሃ ድርብና ነጠላ ትዕምርተ ጥቅሶችን በተገቢ ቦታቸው ትጠቀማላችሁ ቃለ ጉባኤ ትጽፋላችሁ መመሪያ ተከትላችሁ ውይይትና ጭውውት ታካሂዳላችሁ የቅስቀሳና የማነቃቂያ ንግግር ታዘጋጃላችሁ ሃ መመሪያዎችን ተከትላችሁ የተለያዩ መልመጃዎችን ትሰራላችሁ ቅድመንባብ ጥያቄዎች ለአንድ ማህበረሰብ ጤና መሠረታዊ ጉዳይ ነው በዚህ ሀሳብ ትስማማላችሁ። ደዩ ፈሲጣዊ ስነጋገርች ፍኗች ስጥፓስሀ ከዚህ በሳይ በቀረበወ ቅጽ የ ክና የዕህዐ ምፅክት ያደረጋችሁባቸውን ነጥቦች በሟገባ ከስክትገነዘቡ ደረስ የምሰራፉንገ ትምህርት ደጋገማችሀህ ከስሱ መመመመመመመመመጨጩቁ ምሰራኳ ስምስት ቀና ስመስካከት የምዕራፉ ዓበይት ዓላማዎች ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ከተማራችሁ በላ ስለ ቀና አመለካከት ጠቀሜታ ተገንዝባችሁ ትገልጻላችሁ ሐረጋትን በዓይነታቸው ለይታችሁ ትመድባላችሁ ተራና ውስብስብ ዓረፍተ ነገሮችን ትለያላችሁ ከተለያዩ ምንጮች የምታገጂቸውን መረጃዎች በሚመለከት ማስታወሻ ትይዛላችሁ አመዛዛኝ ድርሰት ትጽፋላችሁ ለምሣሌያዊ አነጋገሮች ተመሳሳይ መልእክት ያላቸውን ምሳሌያዊ አነጋገሮች ትሰጣላችሁ እንቶኔን ምፀትንና ግነት ዘይቤን በጽሑፋችሁና በንግግራችሁ ውስጥ ትጠቀማላችሁ ኣ ቅድመንባብ ጥያቄዎች ተማሪዎች አንድ ሰው ቀና አመለካከት አለው ሲባል ምን ማለት ይመስላችኋል። ጨለምተኛ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ህይወታቸውን በምን ዓይነት መንገድ ማስተካከልና መምራት እንዳለባቸው ያላችሁን ሀሳብ ተናገሩ ክፍስ ሁስት መናገር በቡድን ሆናችሁ ቀና አመለካከት በሚል ርዕስ አጭር ጽሑፍ አዘጋጁና በክፍሉ ፊት በምትወክሉት አቅራቢ አማካይነት አቅርቡ በቡድን በመሆን ቀና አመለካከት ያለውን ማህበራዊ ጠቀሜታ በተመለከተ ተወያዩና የደረሳችሁበትን ድምዳሜ ለክፍሉ አጋሩ በአካባቢያችሁ ከሚደረጉ የአዋቂ ሰዎች ህዝባዊ ስብሰባዎች ላይ በመገኘት ያገጂችቷቸውን ፍሬ ሐሳቦች በማስታወሻ ይዛችሁ አቅርቡ ። ኢ ከዚህ በታች ተደባስቀጡ የተቀመጡት የተሰያዩ ስምስት ዓይነት ሐረጋት ዛቸወመ በመሆኑም ከፊት ስፊታቸው በሚሰጣችሁ ባጾ ቦታ ሳይ ገሣዊ ሐረግ ስማዊ ሐረገ ተወሳከክ ገሣዊ ሐረገ መስተዋደጻዊ ሐረገ ጠይም ቅጽሳዊ ሐረግ በማስት መስስ ስጡ ጥቁር ደገጋይ ሸሁኑኑ በፍጥነት ሽጅግ በጣም ጥቁር ከዛፉ ሥር ቅሱ የሟያጓርስ ፍቅር ሽስከጻር ሸበባጡ ስበበ ሜ የሚከተስት ምሳሴያዊ ስነጋገርች በምገ ዓይነት ስወጡደ ከገደሟነገሩ ተጠያዩሀባቸጠወ ሴባ ሳመሱ ዳቦ ይቦስሳክስ ሰወ ስሰጡ መደዛነኒቱ ነጡጠ ሽባብ ያዩ በስጥፕ በረየ የፀዘዘጸ የገገዛቤ ማመሳከሪያ ቅጽ ከዚህ በታች በምሰራፍ ስምስት የቀረበጡን ትምህርት ምን ያህስ ሽንደተረዳችዙ የምታመሳክሩበት ቅጽ ቀርቧስ በዚህ መሠረት በከደንጻገዱ የማመሳከሪያ ነጥብ ትይዩ ስስመረጻታችሁ ከርገጠና ከሆናችሁ የርሰ ከርገጠሻ ካስሆናችሁ የ ሙሱ በመሙሱ ካልተረዳችሁ ደገሞ የ ምስክት በማደረግ ቅዙን ስማስ የማመሣከክሪፀደ ነፕብ ስስ ቀና ስመሰካከት የቀረበን ምገባብ ይዘት መገስፅ ከችሳስሀ ሐረጋትገ በዓደነታቸጡ በመስየት መመደብ ችይኃስከ ጡስብስብና ተራ ዓረዬተነገርች ሽመሰርታስሁ ማስታወሻ የመያዝ ስስትገ በመከተስ የተስያዩ ገገገርችገ በማዳመጥ ዋና ዋና ነጥቦችገ በማስታወሻ ሽይዛስሁ ከመዛዛኝ ድርሰት መጻፍ ከችሳስሁ ስተስያዩ ምሳሴያዊ ስነጋገርች ተመሳሳደ ፍች ያሳቸውን ምሳሴያዊ ሽነገጋገርች ክሰጣስሁ የሽገተነኒ የምዘትና ገነት ዘደቤዎችገ ምገነት ተረደፎቻስሀ ከዚህ በሳደ በቀረበጡ ቅጽ የ ክና የር ምስክት ያደረጋችዙባቸጡን ነጥቦች በሚገባ ከስክትገነዘቡ ድረስ የምፅራፉገ ትምህርት ደጋገማችዘ ከፅሱ በጋጋጩጩመመሪመሪመጨመጨ ምሰሬራፍኳ ስደስጉ ግጥም የምዕራፉ ዓበይት ዓላማዎች ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ከተማራችሁ በኋኋላ የግጥም ዓይነቶችን ለይታችሁ ትናገራላችሁ የቀረበላችሁን ግጥም ዋና መልዕክት ትገልጻላችሁ የዘይቤ ዓይነቶችን ትለያላችሁ ስለዘይቤ ዓይነቶች ያገኛችሁትን ቁም ነገር በማስታወሻ ትይዛላችሁ በግጥም ዓይነቶች ውስጥ የድምጽ መጥበቅና መላላት መርዘምና ማጠር ባህሪይ ያላቸውን ቃላት ለይታችሁ ታሳያላችሁ ስንኞች የሚያስተላልፉትን መልዕክት ትገልጻላችሁ በበቂ ምዕላድ ላይ የተጨመሩ ቅጥያዎችን ተግባር ትገልጻላችሁ ቃላዊ ግጥሞችን መርጣችሁ ትጽፋላችሁ ታነባላችሁ ከግስ ስምና ቅፅል ትመሠርታላችሁ ቅድመንባብ ጥያቄዎች ግጥም ማለት ምን ማለት ነው። በነባና ምሰሳጾች የተጨመሩ ቅጥያዎችን ተገባር ሽከገስጻስዘሁ የቃሳት መጥበቅና መሳሳት የሚያመጣጡን የፍዬች ስዩየነት ሽገስጻስከ ከዚህ በሳይ በቀረበጡ ቅጽ የ ክና የዕን ምስክት ያደረጋችሁባቸጡኘ ነጥቦች በሚገባ ከስክትገነዘቡ ደረስ የምስፅራፉገ ትምህርት ደጋገማችሁ ከስሱ ምሰሬራፍኳ ሰባት የስረጋጠያኘ ሚና የምዕራፉ ዓበይት ዓላማዎችኹ ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ከተማራችሁ በላ ሃ በቃላት ተመሳሳይና ተቃራኒ ፍች ዓረፍተነገር ትሠራላችሁ አያያዥና መሸጋገሪያ ቃላትና ሐረጋትን ተጠቅማችሁ ስዕላዊ ድርሰት ትጽፋላችሁ ሃ ድርብና ነጠላ ትዕምርተ ጥቅሶችን በተገቢ ቦታ ትጠቀማላችሁ አባባሎችን ምሣሌያዊ አነጋገሮችን ሰብስባችሁ ትርጉማቸውን ታብራራላችሁ ከተለያዩ ምንጮች ያገኛችቷኋቸውን ሐሳቦች በግለ ገለጻ ታቀርባላችሁ የግጥማዊ ስነቃሎችን ሐሳብ ለይታችሁ ትገልጻላችሁ የቅስቀሳና የማነቃቂያ ንግግር ታደርጋላችሁ ቅድመንባብ ጥያቄዎች ተማሪዎች አረጋውያን የሚባሉት የማህበረሰብ ክፍሎች በየትኛው የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ይመስላችኋል። መልሳችሁን በማስረጃ አስደግፉ የሚከተሱት ስባባሮች ከምንባዙ የጠጡ ናቸመው የሚያስተሳስፉትን መስሰክት ስብራርታችሁ ተናገረ ሀ ሚዛን የሚደፋ መ አፅምሮአዊ ሀብት ለ የአድሜ ባለፀጋ ሠ መሸምገል ሐ የኑሮ ውጣ ውረድ ረ ሰናይ ተግባር ፊ ኤሎጩ ክፍኗስ ሁስት መናገር በአካባቢያችሁ ያሉ አረጋውያን በልዩ ልዩ ማህበራዊ አጋጣሚዎች በአድር በቀበሌ ስብሰባ በክብረ በዓላት ላይ በመገኘት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ሲናገሩ ምክር ሲሰጡና ሲወያዩ ያጋጥሚሟችል ይህንን በመፈለግና በመጠቀም አረጋውያኑ በንግግራቸው በጭውውታቸው እንዲሁም በውይይታቸው ያስተላለፉትን መልዕክት ተከታትላችሁ ያገኛችሁትን ፍሬ ሐሳብ አሳጥራችሁ ክፍል ውስጥ ንግግር አድርጉ በአካባቢያችሁ ያሉ አረጋውያን በማህበረሰቡ ውስጥ ያላቸውን አስተዋፅኦ አስመልክታችሁ ያያችሁትን ያነበባችሁትን ከሰዎች ጠይቃችሁ ያገኛችሁትን ሐሳብ በጽሑፍ ካጠናቀራችሁ በላ ክፍል ውስጥ በቃል አቅርቡ በዚህ ምዕራፍ መግቢያ ላይ በቀረበው ምንባብ ስነ ምግባር ማስተማር መምከር ግጭትን ማርገብ ማስታረቅ ታሪክን ለትውልድ ማስተላለፍ ዋና ዋና ተብለው የተጠቀሱ የአረጋውያን ተግባራት ናቸው እናንተም በቡድን በመከፋፈል ከሚናዎቹ አንዱን በመምረጥ ንግግር አዘጋጅታችሁ በመረጣችሁት የቡድን መሪያችሁ አማካይነት ክፍል ውስጥ አቅርቡ ፀ የቅስቀሳና የማነቃቂያ ንግግር የሚደረገው ሰዎችን ለአንድ ተግባር ለማነሳሳት ለማግባባት በመጨረሻም በተግባር በድርጊት ለማሳተፍ ነው አረጋውያን የአካባቢውን ህዝብ በሥራ ለማሰማራትና ማህበራዊ ችግር ለመፍታት የተለያዩ የቅስቀሳና የማነቃቂያ ንግግሮችን አባባሎችን ይጠቀማሉ ንግግሮቹ በግጥም በምሣሌያዊ አነጋገር ሊቀርቡ ይችላሉ ተማሪዎች አናንተም አረጋውያን በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት የሚጠቀሟቸውን አባባሎች በመረጃነት በመጠቀም በመረጣችሁት ርዕሰ ጉዳይ ላይ የቅስቀሳና የማነቃቂያ ንግግር አዘጋጅታችሁ ክፍል ውስጥ አቅርቡ ኳ ቭ ፎመጩቋጩብጠ ክፍኗስ ሶስት ሰዋስጠ ሸን የቃላት ቀጥተኛ ፍች የምንለው መዝገበ ቃላት ላይ ሰፍሮ የምናገኘውን የቃሉን ፍች ነው የሚከተሉትን ቃላት መዝገበ ቃላዊ ቀጥተኛ ፍች በምሳሌነት ተመልከቱ። ደ የቅስቀሳና የማነቃቂፀ ገገገር ማደረግ ሽከችሳስስሁ ስቀሳስ ቅነ የሰምና ጠርቅ ፍቻቸውን ሽሰጣሰሁ ካነበብኩትም ሆነ ካጻመፕኩት ሽገዱት ማስታጠሻ መያዝ ከገጻስብኝ ተረደፓስሁ ከዚህ በሳይ በቀረበው ቅጽ የ ከና የ ምፅክት ያደረጋችሁባቸጡን ነጥቦች በሟጫገባ ከስክትገነዘቡ ጅረስ የምሰራፉገ ትምህርት ደጋገማችሁ ከፅሱ ጨፔ ቼ መስራፍኬዬ ዘጠኝ ሱስ የምዕራፉ ዓበይት ዓላማዎችኹ ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ከተማራችሁ በላ በተለያዩ የአረፍተ ነገር ስልቶች ዓረፍተ ነገሮች ትጽፋላችሁ ነፃና ጥገኛ ምዕላዶችን አቀናጅታችሁ ቃል ትመሠርታላችሁ አንቀጽ ትጽፋላችሁ ግጥም ትጽፋላችሁ ህብረ ቃላቸውን በመለየት ቅኔዎችን ትፈታላችሁ መመሪያዎችን በመከተል የተለያዩ መልመጃዎችን ትሰራላችሁ ሥርዓተ ነጥብ ድርብና ነጠላ ትዕምርተ ጥቅስ ትለያላችሁ ቅድመንባብ ጥያቄዎች ሱስ ምንድን ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት