Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ምሳሌያዊ አነጋገሮች (1).pdf


  • word cloud

ምሳሌያዊ አነጋገሮች (1).pdf
  • Extraction Summary

ይህንንም ተግባራዊ ከሚያደርጉት ድርጅቶች አንዱ በባህልና ስፖርት ጉዳይ ሚኒስቴር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አካዴሚ ሲሆን አካዴሚው በህግ የተቋቋመ የቋንቋ ጥናትና ምርምር ገና በጅምር ላይ የሚገኝ ነው ።ጉቶተችሄተትቱቸቶቶተችችተተተዱጓጓቱቶቱቶችች ፋፍዱዓችችጓዓችቹችች መግቢያ የስነቃል ጥናት ጉዳይ ሲነሳ ምንጩና የዘር ግንዱ ስለሆነው ስለ ትውፊት ዐርፍ ሳይንስ ማንሳቱ ተገቢ ነው ። ሀጩፎ ለሚለው የእንግሊዝኛ ቃል ኢትዮጵያዊ የሆነ ስያሜ ለመስ ጠት በተለያዩ ሊቃውንት ሙከራዎች ተደርገው በአሁኑ ወቅት በሰፊው የተለመደውና ተቀባይነትም ያገኘው ስነቃል የሚለው ነው ። አፈጣጠሩስ እንዴት ነው። ቢለው ጋሻ ወርውሮ ጦር መመከት ነው አለ ። ጌታና ገበታ አቅራቢ ነው ሰጭው እግዜር ነው ። ጌታዬ ምን አልኩህ። ጠጅ አኣጠጥተህ ውሃ ። ግመል ምን ተጭነሃል። ሽመል ምን ያወዛውዝሃል። ግራ መብል ቀን ገንፎ ሌሊት ዶሮ ። ግብር ይውጣ የማይቀር እዳ ። ግንቦት ቢዳምን ይዘንብ ይመስላል ሃምሌ ቢባራ በጋ ይመስላል ። ጎንደር ወጣ ምን ይዞ የሚዋጋ ይመስላል ። ጎረቤት ይሆናል ጠላት ። ጎርፍ ሲወስድ እያሳሳቀ ተንኮለኛ ሰው ሲጎዳ እየተራቀቀ ነው። ጠላው የባእድ አሳላፊው ዘመድ ። ጠመንጃ ያለ ጥይት ዱላ ወንድ ያለ ሴት ድሃ ። ሙ ጠብ የሻ መኮንን የዶሮ ቫጡኛ አም ይላል። ጤፍ ቢሰኩ ሰማይን ጣጅ የወረት ወዳጅ ። ጤፍ አጎደለ ቢለው ገብ ጠጅና መኮንን ድሃና ጎመን ። ጥምድ እንደበሬ ቅንት ጥምጥም የሌለው መምሀር ጢሰኛ ሲቆይ ባለርስት ይሆናል ። ጥንቸል እንደ ዝሆን እጮሃ ጥሩ ጠላት ጥኑ ወዳጅ ይሆናል ። ጥጋብን የማይችል አህያ ነው ። ጨው ቢያልጥ በምን ጦርና ጭሬ አራሽና ገበሬ። ጭልፊትና ሲላ ተጋብ ጭምት ያበደ እንደሆን ጨ ጭንቅ አልጋ ያስተ ጨረቃ ሲጠፋ ኮከብ አባወራ ይሆናል ። ጨው የሌለው ምግብና ሰው የሌለው ሰው አንድ ነው ። ጨውና በርበሬ ጆሮና ወሬ ። ጫማ ምንም ወርቅ ቢሆን ከእግር በታች ነው ። ጮኻ የማታውቅ ወፍ አንድ ቀን ብትጮህ እለቁ እለቁ አለች ። ፀሃይና ንጉስ ሳለ ሁሉም አለ ። ፈሪ ለእናቱ ጀግና ለጀግንነቱ ፈሪ በገዛ ጠቡ ገላጋይ ይሆናል ። ፈሪ የናቱ ልጅ ነው ። ፍየል መንታ ትወልድና ፍየል በልታ በበግ አበ ፌቆ ስትዘል አትፈራ ገደል ። ፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ ። ፍየል ላምስት ዶሮ ለባልና ሚስት ። ፍየል ወዲህ ቅምዝምዝ ወዲያ ። ፍየልና ቀበሮ ምጥማጥና ዶሮ ።

  • Cosine Similarity

ከመልካም ወዳጅ ክፉ ልጅ ። ለሰው ልጅ ሲያበሉ ለውሻ ልጅ ያብሉ ። ልብና ነፋስከሁሉ ደ ልትደርቅ የደረሰች ልዩ ስጋ በመንጋጋ ልጁን በራብ የእንጀ ልጅ ለሳቀለት ውሻ ልጅ ለእናቷ ምጥ አስ ልጅ ለወለደው ። ልጅ ሲያረጅ አባት ልጅ ቢያስብ ምሳውን ልጅ ታርጣጣ እሀል ልጅ ታጉል እህል ልጅ አባቱን ገደለ ልጅ አይወለድ ልጅ እንዳባቱ ሰወ ልጅ ከዋለበት ሽ ልጅ ካባቱ ሾተልካ ልጅ ያለ ልጅ አከለ ልጅ ያለ እናት ቤ ልጅ ያባቱን ወቄራ። ልጅ አባቱን ገደለ ቢለው የኔ ልጅ እንዳይሰማ አለው ። ልጅ እንዳባቱ ሰው እንደቤቱ ። ልጅ ያለ ልጅ አከለ ። ልጅ ያለ እናት ቤት ያለ ጉልላት ። መንገድ ካገር ልጅ ምክር ከጨዋ ልጅ ። መንገድ ካገር ልጅ ስደት ከሹም ልጅ ። መጠጥ ከጨዋ ልጅ ምክር ከድሃ ልጅ ። መጠጥ ከጨዋ ልጅ ምክር ካገር ልጅ። ሰንበሌጥ ለቤት ቀሚስ ሰአሊ በስእሉ ፈጣሪ በ ሰክሮ ከጌታ መገናኘት ሰው ሆኖ አይስት እንጨ ሰውሆኖ የማያስብ እን ሰው ሆኖ የማይበድልእ ሰው ለወደደው ዘንጋዳ ሰው ለወዳጁ ጫጩት ያር ስው ላማኙ እግዚአብ ሰው መሳይ በሸንጎ ። ሰው መታፈሩ በከንፈሩ ሰው መኖሩ ለመከበር የ ሰው ማመን ቀብሮ ነው። ሰው ማመን ገደለኝ የኔ ሰው ማማት የሰው ስጋ ሰው ማን ያህሳል። ሰው ማማት የሰው ስጋ መብላት ። ሰው ማን ያህላል። ሰው አለብልሃቱ ገደል « ሰው ምን ቢዋሽ እግዜርን አያታልልም ። ር ሰው አለወንዙ ብዙ ነ ሰው ምን ይመስላል ። ሰው አላገር መሬት አ ሰው ሳይቸግረው ከሰው ቤት ይሄዳል ። ሰው አየ እግዜር አየ ሰው በሰው የተጠጋ ሰው ወጋ። ሰው አይወድም በደል ሰው በእህል እህል በዝርዝር ያምራል ። ሰው እንደቤቱ እንጂ ሰው በወደደው ይደግፋል ። ቄ ሰው እንዳቅሙ እህዳ ሰው በዋለበት ውሃ በወረደበት ። ሰው እንዳነጋገሩ በቅ ሰው በዘመድ ከብት በገመድ ። ሰው እንግዳ ቢሆን ሰው በዱር አይኑ ዝንጉርጉር ። ሰው ከራበው የሰደ ሰው ባገሩ ሰው ነው ። ሰው ከተከተተ ጅብ ሰው ባገሩ ቤት በበሩ ። ሰው ከኖረ ከሚስቱ ዳ ሰው ባገሩ ወይራ ነው። ሰው ካለህል ምን ጮ ሰው አለቀ ምድር ተደባለቀ ። ሰው አላሳቡ የሰው በቅሎ መሳቡ ። ሰው እንግዳ ቢሆን እግዜር ባላገር ነው ። ሰው የተጠጋ ሰው ወጋ። ሰው ያለበት አገር ሰው የሌለበት ዱር ። ሰው ያመነ ውሃ የዘገነ ። ሰው ያስገድላል አባይ ውሃ ያስጮሃል ድንጋይ ። ስደት ከጨዋ ልጅ መንገድ ካገር ልጅ ። ባፌ ማን በላበት አለ እ ባፍ ይጠፉ በለፈለፉ ቤተ ሰሪ በኋላ ይመጣል ቤተክርስቲያን ለማላጅ ቤተ ክርስቲያን አቃጥ ቤተ ክርስቲያን የገባ ቤታቸውን እየከፈቱ ሰ ቤት ያለመወጫ ፊት ቤት ሲሰፋ የሰው ሁሉ ቤት በማዝር ንጉስ በ ቤት ቢሰፋ ደልሰ ተስ ቤት አለ ክዳን ከምን ቤት ከነጉልላቱ ም ቤት ዘግተው የደበደቡ ቤት ያለ ሴት ከብት ቤት ያለ ቁልፍ አልጋ ቤት ያለ አጥር ሬሳ ያ ቤት ያለ አጥር ሰው ያ ቤትን መመስረት በ ብላ ቢለኝ እንደ አባቴ ብልህ ያመቱን ሞኝ ብልህና ቅባት ብርኛን ባፌ ማን በላበት አለ እርኩም ። ቤት ያለ አጥር ሰው ያለ ልብስ። ብዙ መሳም ልብ አይነካ ብልጥ ሰው ይታወቅበት አይመስለውም ብዙ ሰው ሊበላ አንድ ሰ ብልጥ አይን አስቀደሞ ያለቅሳል ። ብዙ ሰው ሊበላ አንድ ሰው ይጠላ ። ብዙ ሰው ሊበላ አንድ ሰው ይጠላ። ተናግሮ ያጣ ሰው ሶስት ጊዜ ሞቱ ነው ። አባት የሌለው ልጅ መዝጊያ የሌለው ደጅ ። አንድ በሬ ስቦ አንድ ሰው አስቦ ። ከመልካም ጠላ ክፉ ጠጅ ከመልካም ወዳጅ ክፉ ልጅ ። ከሺ ሎሌ አንድ በሬ ። ሙ ክንፉ የተሰበረ አሞራ ክዶ ከመሟገት አምኖ ክፉ ለመናገር ቂጣ ለ ክፉ ሎሌ ከሰው ፊት ክፉ መልስ ይሰብ ክፉ ሰው ለክፉ ቀን ይ ክፉ ሰው በከንፈሩ ያለ ክፉ ሰውን ከመሬትበ ክፉ ሴትጧት ወተት ክፉ በሬ ያስቸግራል ለገ ክፉ በትር ነው ትርፉ ክፉ ነገር ከከርስ ክፉ ክፉ አሽከር እሰው ቤት ክፉ አውሬ አይልመድ ክፉ የከፋለት ቢስ የባ ክፉ ይነካል በክንፉ። ክፉ ሰው ለክፉ ቀን ይሆናል ። ክፉ ሰው በከንፈሩ ያለቅሳል ። ክፉ ነገር ከከርስ ክፉ ስጋ ከጥርስ ክፉ አሽከር እሰው ቤት ሲደርስ ወደ ሁዋላ ይቀራል ። ወንድ ልጅ ለፈረስ ሴት ልጅ ለበርኖስ ። ወንድ ልጅ በተሾመበት ሴት ልጅ ባገባችበት ። ወንድ ልጅ አንድ ቀን እንደአባቱ አንድ ቀን እንደእናቱ ። የሀብታም ልጅ ሲጫወት የድሃ ልጅ ይሞታል። የመከራ ልጅ ሁል ጊዜ መ የልጅ ክፉ ዲቃላ የቤት ክፉ ሰቃላ የልብስ ክፉ ነጠላ ። የመኮንን ልጅ በከተማ የድሃ ልጅ በውድማ ። ሙ የሰባን አርዶ የጠራን የሰነፍ መላሰኛ የበሽተሻ የሰነፍ አበላል ይብረድልኝ የሰከረ ሲተፋ የገደለ ሲዳ የሰከረ አወዳደቁ አያምር የሰከረ ይተፋል የገደለ የሰው ሆዱን የወፍ ወንዳ የሰው ልጅ መከራው እንጀ የሰው ልጅ በምን ይታፈራ የሰው ልጅ ቢወልድ ሎሌባ የሰው ልጅ ከማሳደግ የወ የሰው ልጅ ካለ አገሩ ጎፅ የሰው መሰረቱ አባትና የሰው መዋደዱ መዋለዳ የሰው መዋደጃው በየም። የሰው ሞኝ አንድ እንጣ የሰው ስጋ ቢጠብሱት ያራ የሰው ቀላል ለራሱ ይቀላል የሰው ቀላል ራሱ ይቀላል የሰው ቃሪያ እስቲሞት ጻዳ የሰው በልቶ አያድሩም የሰው ባህርይ ሳይደርሱ ሳያይ ሁለተኛው ሲያሳይ ። የሰው ልጅ በምን ይታፈራል። የሰው ልጅ ከማሳደግ የውሻ ልጅ ማሳዶግ ። የሰው ሞኝ አንድ እንጨት ያስራል ። የባለጌ ልጅ እያደር ይጋጃል የጨዋ ልጅ እያደር ይበጃል ። የነብር ልጅ አይታቀፍ የጨዋ ልጅ አይነቀፍ ። የናት ልጅ የሌለው አይበላ ጆሮ የሌለው ምንቸት አይፈላ ። የናት ልጅ የጎን እጅ ። የእህት ልጅ ባይወልዱትም ልጅ ። የክፉ ልጅ እናት ሁለት ጊዜ የክፉ ሰው ተዝካሩ ያቅራል የክፉ ሰው ተዝካር ውሃ የእውር ሞቱ የጨረቃ ንጋቱ ። የክፉ ልጅ እናት ሁለት ጊዜ ታዝናለች ። የጨዋ ልጅ ከከተማ የድሀ ልጅ ከውድማ ። ያባት ልጅ የደንደስ ስጋ ። ያንዱ አዝር መልከኛ ላን ያንድ ላም ወተት ያንድ ያንድ ሚስቱን የሺ ኩ ያንድ ሰው ፍቅር ባንድ ያባያ ልጅ ወዳቂ ያራኝ ልጅ አጥባቂ ። ያንድ ሰው ፍቅር ባንድ እጅ እንደማጨብጨብ ያለ ነው ። ጣጣ ፈንጣጣ ድንጋይ ጠጅ ለጨዋ ልጅ መጫወቻው ለባለጌ ልጅ መማቻው ። ጨው የሌለው ምግብና ሰው የሌለው ሰው አንድ ነው ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact