Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የህብረተሰብ ጉትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል።
የመጽሐፉ ሕጋዊ የቅጂ ባለቤት ወ ዓም አብክመ ትምህርት ቢሮ ነው ምሁራን መማክርት ጉባዔ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ምዕራናፍ አህጉራት የመሬት ቀራጺ ሀይሎች ከባቢ አየር እና የካርታ ንባብ አህጉራት አና ውፃማ አካላት ህህ ህሀህህህህ«« አህጉራት ከ እ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ን አ አሄ እ ን ንዘ ን ዘ ቴለ ቴቴ ከአአ አቴ ዋና ዋና ውፃማ አካላት ህህ የመሬት ገፅ ቀራዒ ኃይሎች ሀሀ««ኢኢፊፊ የመሬት ከባቢ አየር ««ን እ ን ዘ ን ዘ ን አ ከ ፊቴ » የመሬት ከባቢ አየር ንጣፎች የአየር ጠባይ እና የአየር ንብረት ምንነት እና ይዘቶች የአየር ጠባይ እና የአየር ንብረት ተቀጣጣሪዎች አለታዊ እና ወቅታዊ የአየር ጠባይ መለዋወጥ የካርታ መስፈርት ርቀትና ስፋትን ማስላት የካርታ መስፈርት አገላለጽ አይነቶች የካርታ መስፈርቶችን መለወጥ በካርታ ላይ ርቀትን እና ስፋትን ማስላት ዓለማቀፋዊ መገኛ ስርዓት ኮቨበበ ሃከ ምዕራፍ ስነ ሕዝብ እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች የባህል ምንነት እና ብዝሀነት ፊፊ የባህል ምንነት እና ዋና ዋና ይዘቶች ዓለም አቀፋዊነት የማህበራዊ እና ባህላዊ እሴቶች ተከታታይ ለውጦች ዋና ዋና ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች የመጀመሪያ ደረጃ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች ሁለተኛ ደረጃ ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴዎች ሶስተኛ ደረጃ ምጣኔ ፃብታዊ እንቅስቃሴዎች ንግድ እና ገበያ ሄ እአአ ። አዜ ቱ» የንግድ ምንነት እና ዕንሰ ሀሳብ የንግድ አይነቶች እና ጠቀሜታዎች ፊ « የግብይት አቅርቦትና ፍላጎት የግብይት ዋና ተዋናዮች እና የሸማቾች መብት ጥሰት እ እ ከ እ እ ከ እ እ ዓን ን እ ን አ ለሄ ሄሄ ሄሄ ሄሄ ቴቴ የፈ አሄ ፊፊ የህብረተሰብ ትምህርት ጅ ሙሙክ ኛ ክፍል ሸ የመንግሰት ገቢ እና ግብር ፊህ » ፀ የመንግሰት ገቢ እና ግብር የሚያስገኛቸው ጥቅሞች በኢትዮጵያ ፀ ምዕራፍ የተፈጥሮ ሀብቶች እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት የአካበቢ እንክብካቤ እና አጠቃቀም ለዘላቂ አድገት የተፈጥሮ ሀብቶች አጠቃቀምና ምጣኔ ሀብታዊ ጥቅሞች ከጊዜ ጋር የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀም መለዋወጥ የተፈጥሮ ሃብቶች እንክብካቤ እና ዘላቂ አጠቃቀም እንክብካቤ የጎደለው የሀብት አጠቃቀም እና የሚያስከትላቸው አሉታዊ ተጽዕኖዎች ራተ አ ከ ይ ይ ይ ይ ይ ን ይ ን ን ን ወ ን ይ ን ዓዓ ዓዓ ዓዓ ዓዓ ቀ ሁሁሁ ይይይ ይዩ ይዩ ይዩ ዩ ዩዩ ዩዩ ይዩ ደ የተፈጥሮ ሀብቶች ተደራሽነት እና የግጭቶች አፈታት ምዕራናፍ ዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ የሸመናዊ ኢትዮጵያ ምስረታ የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ዘመን የአፄ ዮሐንስ ኛ ዘመን የኛው ክፍለ ዘመን የሲራራ ንግድ ኢትዮጵያውያን ለሀገር አንድነትና ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ ያደረጉት ትግል የግብፅ መስፋፋት እና የኢትዮጵያ ምላሽ ከሒወት ውል በላ የተከሰቱ ሁኔታዎች የደርቡሽ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት የኢትዮጵያ እና የጣሊያን ግንኙነት የአድዋ ጦርነት የአድዋ ድልና ፋይዳው እ ጋ እን እ እ እ ንአ ንአ አ አ አ ቃአ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጦች «ፊፊ የፋሽስት ጣሊያን ወረራ የአርበኞች ተጋድሎና የኢትዮጵያ የነጻነት መመለስ በ የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክባል ምዕራፍ አፍሪካ ከ በኋላ ባርነትና የባሪያ ንግድ በአፍሪካ የአውሮፓዊያን ቅኝ ግዛት በአፍሪካ ኢ«««« የአውሮፓውያን የቅኝ አገዛዝ ምስረታ ሂደት ቅኝ አገዛዝ በአፍሪካዊያን ላይ ያስከተለው ተፅዕኖ የአፍሪካዊያን ፀረ ቅኝ ግዛት ተጋድሉፊ ነጻ የሆነ የአፍሪካ ዛገሮች ምጣኔ ሀብታዊና ፖለቲካዊ ውህደት ለማምጣት የተደረጉ እንቅስቃሴዎች የአፍሪካ አንድነት ድርጅት አአድ ምዕራፍ ቅድመዘመናዊ እና ዘመናዊ የዓለም ታሪክ ታላቁ የጅኦግራፊያዊ አሰሳ ዘመን ፊ« ዘመነህዳሴ የፕሮቴስታንት ዕምነት ንቅናቄ እና የካቶሊካዊያን ምላሽ ዘመነህዳስሴ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ተ አ ዘ አ ተ ተ ዘ ዘ ቴቴ ከ ቴ የፕሮቴስታንት ዕምነት አማኞች ንቅናቂ የካቶሊካዊያን ምላሽ ን ን ከ ከ ከ ከ ን አ እቴ እዘ አ አ ዘ ዘ ቴቴ ፊፊ» የኢንዱስትሪ አብዮት ሣከ ከ ከ እ ከ ከ ከ አ ን ዓዘ አዘ አ ሄሄ ከ አአ ቴሩቴ ሁለቱ ታላላቅ የዓለም ጦርነቶች ን ን ህ ክክ የአንደኛው የአለም ጦርነት ሁለተኛው የአለም ጦርነት የጦርነቱ ሂደ ከ ከ ከ ከ ከ እ እ ከ ከ ከ አ አን እዘ ዘ አ ከ ዘ ሄሄ አ አ የቀዝቃዛው ጦርነት ምዕራፍ ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎች የአየር ንብረት ለውጥህ«ኢእ ህእ ን ዘ ሄን ዘ አ አ አ ቴቴ አፊ» የአየር ንብረት ለውጥ መንሰኤ አና ውጤት የው መጠን አቅርቦት መቀነስ «ኢኢ« የደኖች መመናመን ፖፖ ሠ እ እ ከ እክ ን እ እ ን ዓን ን ን አ ዘ ቴ ቴ ቃአ ሺአ የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክፍል የመጻሕፍት አተገባበር መጽሐፉ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም ከሚያውቁትና ከአካባቢያቸው ይዘውት ከሚመጡት ተሞክሮና አውቀት በመነሳት ተግባር ተኮር እና አሳታፊ በሆነ መልኩ እንዲማሩ ሆኖ ስለተዘጋጀ ተማሪዎች ትምህርቱን በጥልቀት ይገነዘቡታል ወይም ይረዱታል ተብሎ ይታመናልፎ ተማሪዎችና መምህራን አካባቢያቸውን እና ያካበቱትን ዕውቀትና ተሞክሮ መሰረት በማድረግ በመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱ የተለያዩ ተግባራትን በአግባቡ በመተግበር ተማሪዎቻችን ይዘቶችን መማር ብቻ ሳይሆን የመማር ክህሎታቸውን እንዲያሳድጉ ይጠበቃል በመሆኑም መምህራን ለይዘቱ ተስማሚ ተብለው የተጠቆሙ የማስተማሪያ እአና መማሪያ ዘዴዎችን በአግባቡ በመተግበርና ሌሎች ተገቢ ዘዴዎችን ተጨባጭ ሁኔታንና የተማሪዎችን አቅምና ፍላጎት መሰረት አድርጎ በመምረጥ ተማሪተኮር አሳታፊ አድርገው የመማር ማስተማሩን ተግባር መፈጸም የሚጠበቅባቸው ሲሆን ተማሪዎች ደግሞ በትምህርቱ ክፍለ ጊዜ መጽሐፍቱን ከአጃቸው ሳይለዩ ትምህርቱን መከታተል ይኖርባቸዋል ውድ ተማሪዎቻችን። ሰባተኛው ምፅራፍ ደግሞ ወቅታዊ አለማቀፋዊ ጉዳዮች ያካተተ ነው የጂኦግራፊ ትምህርት ይዘቶችን በተመለከተ ምዕራፍ አንድ አህጉራት ከባቢ አየር እና የካርታ ንባብ ምንነት የተዳሰሱበት ሲሆን ምዕራፍ ሁለት ደግሞ የባህል ምንነት እና ብዝሀነት ዋና ዋና ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች ንግድ እና ገበያ እንዲሁም የመንግሰት ገቢ እና ግብር ምንነትን አካቶ የያዘ ነው በምዕራፍ ሶስት የተካተቱ ዋና ዋና ይዘቶች የአካባቢ እንክብካቤ አና አጠቃቀም ለዘላቂ እድገት ከጊዜ ጋር የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀም መለዋወጥ የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ አና ዘላቂ አጠቃቀም እንክብካቤ የጎደለው የሀብት አጠቃቀም የሚስያስከትላቸው አሉታዊ ተፅእኖዎች የተፈጥሮ ሀብቶች ተደራሽነት እአና ግጭቶች አፈታት ተዳሰዋል ምፅራፍ ሰባት ውስጥ ሶስት ዋና ዋና አለም አቀፍ ጉዳዮች ተዳሰዋል እነርሱም የአየር ጠባይ ለውጥ የውሀ መጠን መቀነስ አና የደኖች መመናመን ናቸው የታሪክ ትምህርትን በተመለከተ ሶስት ምዕራፎች ሲኖሩት ምዕራፍ አራት ዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ የሚዳስስ ሲሆን በውስጡም የሚከተሉትን ሶስት ዋናዋና ርዕሶችን ይዚል አነርሱም የማዕከላዊ መንግስት ዳግም ምስረታ ኢትዮጵያ የውጭ ወራሪዎችን ለመመከት ያደረገቻቸው ትግሎች እና ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ለውጦች ናቸው አምስተኛው ምዕራፍ ደግሞ ከ ዓም በጊላ ያለውን የአፍሪካ ታሪክ የሚዳስስ ነው በውስጡም ባርነትና የባሪያ ንግድን የቅኝ ግዛት ምስረታ ሂደትና የአፍሪካዊያን ትግል እንዲሁም ሁሉን አቀፍ ትብብር ምስረታ ሂደትን የካትታል በስድሰተኛው ምዕራፍም የኢንዱስትሪ አብዮትን ሁለቱን የዓለም ጦርነቶችን እና ቀዝቃዛው ጦርነትን የሚያካትተው ቅድመ ዘመናዊና ዘመናዊ የዓለም ታሪክ ላይ ያተኮረ ነውፅ በዚህ መፅሐፍ የተጠቀሱት ቀናት ወራትና ዓመታት እንደ ጎርጎሮሳዊያን አውሮፓዊያን የዘመን አቆጣጠር ናቸው የህብረተሰብ ትምህርት ጅ ሙክ ኛ ክፍል ባዛ አህጉራት የመሬት ቀራጺ ሀይሎች ከባቢ አየር እና የካርታ ንባብ መግቢያ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ አህጉራት የመሬት ቀራጺ ሀይሎች ከባቢ አየር እና የካርታ ንባብ ምንነት የሚዳሰሱበት ይዘቶች ተደራጅተው ቀርበዋል አህጉራትን በተመለከተ የአህጉራት ትርጉም ስፋትና የመሳሰሉትን የያዘ ሲሆን የእያንዳንዱ አህጉር ዋና ዋና ባህሪያትም ተዘርዝረዋል በተጨማሪም ዋና ዋና ውፃማ አካላት ማለትም ውቅያኖሶች ባህሮች ሀይቆች እና ወንዞች ተዳሰዋል በሁለተኛ ደረጃ የመሬት ውስጣዊ እና ውጫዊ ገፅታ ምንነት ዋና ዋና ወስጣዊ እና ውጫዊ ገፅታዎች እንዲሁም እነዚህን የመሬት ገጽታዎችን የሰራቸው ሀይሎች ተብራርተዋል። ማንኛውም ወንዝ የራሱ የሆነ የተፋሰስ ቦታ ርርከጠፀከ አለው የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክፍል ምዕራፍ ኮህጉራት የመሬት ቀራጺ ሀይሎች ከባቢ አየር እና የካርታ ንባብ የወንዝ ስም ርዝመት ኪሜ መገኛ አህጉር ተግባር ተማሪዎች። የህብረተሰብ ትምህርት ሙሙክ ኛ ክፍል ምዕራፍ ኮህጉራት የመሬት ቀራጺ ሀይሎች ከባቢ አየር እና የካርታ ንባብ ምስል የምስራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ ተግባር ተማሪዎች። ምስል በኖራ ድንጋይ ላይ የተፈጠሩ የመሬት ገፅታዎች የህብረተሰብ ትምህርት መቹ ኛ ክፍል ምዕራፍ ኮህጉራት የመሬት ቀራጺ ሀይሎች ከባቢ አየር እና የካርታ ንባብ ሽርሸራ ርበ ተግባር ተማሪዎች። አሰኪ የሚከተሉትን ምስሎች በየግላችሁ በማየት የተረዳችሁትን ለክፍል ተማሪዎች አቅርቡ የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክፍል ምዕራፍ ኮህጉራት የመሬት ቀራጺ ሀይሎች ከባቢ አየር እና የካርታ ንባብ ምስል የቦይ ሽርሸራ ምስል ወጥነት ያለው የሰፊ አካባቢ ሽርሸራ ሥ ምስል የነፋስ ሽርሸራ ክምችት ሀፀዐቨዐርበ ተግባር ተማሪዎች። የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክፍል ምዕራፍ ኮህጉራት የመሬት ቀራጺ ሀይሎች ከባቢ አየር እና የካርታ ንባብ ሰንጠረዥ የአየር ጠባይ እና የአየር ንብረት ተቆጣጣሪዎች እና ይዘቶች ሃክ ቻክ ንመ የአየር ንብረት ይዘቶች ቀላይ ሞገድ ከባህር ያለው ርቀት ተግባረር ተማሪዎች። የካርታ መስፈርት የካርታ ላይ ርቀት የመሬት ላይ ርቀት የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክፍል ምዕራፍ ኮህጉራት የመሬት ቀራጺ ሀይሎች ከባቢ አየር እና የካርታ ንባብ ተግባር ተማሪዎች። ተግባር ተማሪዎች። የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክባል ምዕራፍ ስነ ሕዝብ እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች ባህላዊ አሴቶች ርህዚህ ህህ ተግባር ተማሪዎች። የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክፍል ምዕራፍ ስነ ሕዝብ እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች መልካም። በአካባቢያችሁ ስለነጋዴዎች የባህል ልምድ ትክክለኛ መረጃ በማሰባሰብ እና ዘገባ በማዘጋጀት ለክፍል ተማሪዎች አቅርቡ የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክባል ምዕራፍ ስነ ሕዝብ እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች ለ የባህል አይነቶች ተግባር ተማሪዎች። የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክፍል ምዕራፍ ስነ ሕዝብ እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች ዓለም አቀፋዊነት የማህበራዊ አና ባህላዊ አሴቶች ተከታታይ ለውጦች ተግባር ተማሪዎች። ዋና ዋና ምጣኔ ሀብታዊ አንቅስቃሴዎች ተግባር ተማሪዎች። ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴ ማለት የሰው ልጅ ፍላጎቱን ለማርካት ጠቃሚ የሆኑ አቃዎችን አና አገልግሎቶች የሚመረቱበትን የሚሰራጩበትንና በፍጆታ ላይ የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክባል ምዕራፍ ስነ ሕዝብ እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች የሚውሉበትን አጠቃላይ እንቀስቃሴ የሚያጠቃልል ሲሆን ሶስት አይነት ምጣኔ ሀበታዊ እንቅስቃሴዎች አሉ አነርሱም የመጀመሪያ ደረጃ ምጣኔ ሀብታዊ አእንቅስቃሴዎች ሁለተኛ ደረጃ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች እና ሶስተኛ ደረጃ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅሰቃሴዎች ናቸው የመጀመሪያ ደረጃ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች የመጀመሪያ ደረጃ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች የሰው ልጅ በቀጥታ ከተፈጥሮ ሃብቶች መካከል የሚፈልጋቸውን ነገሮች ያመርታል ምሳሌ ስንዴ ብረት ዓሣ እአንሰሳት ጣውላ ወዘተ የመሳሰሉት የሚመረቱት በአነዚህ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅሰቃሴዎች ነው በመሆኑም የመጀመሪያ ደረጃ ምጣኔ ሀብታዊ አንቅስቃሴዎች የግብርና የማእድን ቁፋሮ የአሳ ማስገር የደን ሀብት ልማት የአደን አና ፍራፍሬ ለቀማ ወዘተ የመሳሰሉ ስራዎችን ያጠቃልላሉ ሀ የግብርና ምንነት ተግባር የአካባቢያችሁ ህብረተሰብ የሚጠቀምባቸውን የግብርና አይነቶችን በመለየት እንዴት እንደሚጠቀሙባቸው የምታውቁትን ተናገሩ ግብርና እንደ ምጣኔ ሃብታዊ እድገት ደረጃዎች የተለያየ ትርጉም ቢሰጠውም የአዝፅርት ማምረትና የእንስሳት አርባታ ተግባራትን ያጠቃልላል በአንዳንድ ታዳጊ አገሮች ውስጥ ደግሞ ከእነዚህ ተግባራት በተጨማሪ የአሳ ማስገር የንብ ማነብና የደን ልማት ሰራዎችን ያጠቃልላልፊ ከመጀመሪያ ደረጃ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች መካከል ግብርና በጣም ሰፊው የስራ መስክ ነው ይህም የሆነበት ምክንያት በታዳጊ አገሮች ውስጥ ወደ የሚሆነው ህዝብ ተሰማርቶ የሚገኘው በዚሁ ስራ በመሆኑ ነው ከዚህ የምንረዳው አብዛኛው የአለም ህዝብ የሚተዳደረው በግብርና ስራ ላይ መሆኑን ነው የግብርና አይነቶች በአለም ላይ የተለያዩ የግብርና አይነቶች አሉ። መረጃዎችን በማሰባሰብ እና ዘገባ በማዘጋጀት ለክፍል አቅርቡ የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክፍል ምዕራፍ ስነ ሕዝብ እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች ቱሪዝም ፐህቨበከ ተግባርሪ ተማሪዎች። የህብረተሰብ ትምህርት መሙሙክ ኛ ክፍል ምዕራፍ ስነ ሕዝብ እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች ተግባር ተማሪዎች። በሚለው ሀሳብ ላይ በመወያየት የደረሳችሁበትን ማደማደሚያ አብራሩ መንግስት ግብር በመሰብሰቡ ምክንያት ማህበረሰቡ የሚያገኛቸውን ጥቅሞች ለክፍል ተማሪዎች አስረዱ ኢንቨስትመንት ለአገር አድገት ያለውን ፋይዳ መጽሐፍትን በማንበብ ወይም በየነ መረብ በመጠቀም በትክክለኛ መረጃ አሰባስባችሁ ለክፍል አቅርቡ ሁባህል የአንድ ማህበረሰብ ወይም ህዝብ የአኗኗር ዘይቤ ነው ተብሎ ሊገለጽ ይቻላል የባህል ዋና ዋና ይዘቶች የሚባሉት ቋንቋ ሀይማኖት ምልክት ባህላዊ እሴቶች እና የመሳሰሉት ናቸው የመጀመሪያ ደረጃ ምጣኔ ሀብታዊ አንቅስቃሴ የሰው ልጅ ፍላጎቱን ለማሟላት በቀጥታ የተፈጥሮ ሀብትን የመጠቀም ዛደት ነው ሁለተኛ ደረጃ ምጣኔ ሀብታዊ አንቅስቃሴዎች ደግሞ በመጀመሪያ ደረጃ ምጠኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች የተገኙ ምረቶችን እና አገልግሎቶችን የማሻሻል ሂደት ነው። የአካበቢ አንክብካቤ እና አጠቃቀም ለዘላቂ አድገት ው የተፈጥሮ ሀብት ው እንክብካቤ የተፈጥሮ ሀብቶች አጠቃቀምና ምጣኔ ሀብታዊ ጥቅሞች የተፈጥሮ ሀብቶች የተፈጥሮ ሀብቶች ማለት በተፈጥሮ የሚገኙ የሰው ልጅ እውቀቱን ተጠቅሞ ወደ ጠቃሚ ሊለውጣቸው የሚችል ቁሳዊ እና ቁሳዊ ያልሆኑ ሀብቶች ናቸው በዓለማችን ያሉ ሁሉም ሀገራት የተፈጥሮ ሀብቶችን ተጠቅመው የህዝቦችን ፍላጎቶች ያሟላሉ የአድገትና የብልፅግና ልዩነት የሚመጣው ሀገራት ያላቸውን የተፈጥሮ ሀብት በአግባቡ መጠቀም ወይም አለመጠቀማቸውን ተከትሎ ነው በአጠቃላይ የተፈጥሮ ሀብቶች ለህይወት አስፈሊጊ የሆኑ የተፈጥራዊ አካባቢ አባላት ለሁለም ህይወታዊ ዘአካላት በቁሳዊነትና በኃይል ምንጭነት በጥቅም ላይ የሚውሉ ነገሮች ሀህከቧበር መሰረታዊና መሰረታዊ ያልሆኑ ፍሊጎቶችን ለማርካት የሚጠቅሙ በተፈጥሮ የሚገኙ የገፀመሬት ፀጋ የሆኑ ቁሶች ናቸው ማለት ይቻላል የህብረተሰብ ትምህርት መቹ ኛ ክፍል ምዕራፍ የተፈጥሮ ሀብቶች እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት የተፈጥሮ ሀብት ዓይነቶች የተፈጥሮ ሃብቶች በዓይነታቸው በባህሪያቸውና በጥቅማቸው አጅግ በጣም ይለያያሉ ከተፈጥሮ ሃብቶች ትንታኔና እንክብክቦሽ እይታ አንፃር የተፈጥሮ ሃብቶች ብዛታቸውን ሊጠፉ ወይም ላይጠፉ መቻላቸውን ሊታደሱ ወይም ላይታደሱ መቻላቸውን አንደ መስፈርት በመጠቀም እአንመድባቸዋለን ሠንጠረዥ የአፈርና የእፅዋት አይነት አና ጥቅም ሻክ አፅዋት የአፈር አይነቶች የአፈር ጥቅም የእፅዋት አይነቶች የእፅዋት ጥቅም ጨመ ተን አሸዋማ አፈር አፈር የህብረተሰብ ትምህርት ጅመመ ኛ ክፍል ምዕራፍ የተፈጥሮ ሀብቶች እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት ሀ ታዳሽ የተፈጥሮ ዛፃብቶች ሠንጠረዥ የተፈጥሮ ሀብቶች አና የሚሰጡት ጥቅም ተቁ ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብቶች ለ ነራ በማሞቅ ህይወት እንዲቀጥል ማድረግ አ ዘርዘርሠመኑኀሪ ከባቢ አየር ጥዱፍ ውርድ ፀጩዐፀሸው ሀዕበ ሠዕፅሙጨ ዐ ታዳሸ የተፈጥሮ ዛብት በፅንሰ ዛሳብ ደረጃ ራሱን በራሱ በተፈጥሮ ሂደቶች የሚተካና የሚያድስ በመሆኑ መስጠት የሚገባውን ሃብት ያለምንም ማቋረጥና መቀነስ መስጠት የሚችል የተፈጥሮ ሃፃብት ነው የስው ልጅ ተገቢ የሆኑ ወይም እንክብካቦሽን መሰረት ያደረጉ አጠቃቀሞችን በመከተል ታዳሽ ሃብቶችን ያለምንም ማቋረጥ መጠቀም ይችላል ታዳሽ የተፈጥሮ ፃብቶች በሰው ልጅ የዘመን አቆጣጠር ደረጃ ሊጠፉ የማይችሉ ናቸው ዛብቶቹ በርካታ በሆነ መጠን ይገኛሉ ስለሆነም የሰው ልጅ ከእነዚህ ሃብቶች የሚጠቀመው የዛሃዛብት መጠን ከአቅርቦታቸው አንፃር እጅግ በጣም አነሰተኛ ነውፁ ስለዚህ የሰው ልጅ በእነዚህ ሃብቶች ላይ የሚኖረው አጠቃቀም አይወሰንምር የማያልቁ የተፈጥሮ ዛብቶች አጠቃላይ የመሬት ውፃን ከባቢ የህብረተሰብ ትምህርት ጅሙ ኛ ክፍል ምዕራፍ የተፈጥሮ ሀብቶች እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት አየርን የተፈጥሮ ውበትን ጥዱፍ ውርድን የነፋስ ኃይልን የባህር ሞገድንና ማዕበሎችን የአቶሚክንና የከርሰ ምድር ሙቀት ኃይልን ይዘት ይይዛሉ እዚህ ላይ መታወቅ የሚገባው ጉዳይ የሰው ልጅ የማያልቁ የተፈጥሮ ሃብቶችን ሲጠቀም በመጠናቸውና በውስጣዊ ይዘታቸው ላይ ለውጥ ባያስከትልም በጥራታቸው ላይ ግን አሉታዊ የሆነ ተፅፅኖ ሊያሳድር ይችላል ይህም ማለት የተፈጥሮ ፃብቶችን ጥራት ሊጎዳ ወይም ሊያዛባ ይችላል ማለት ነው ምስል የከርሰ ምድር ሙቀት ምስል አዳማ የነፋስ ኃይል ማመንጫ ተግባር ተማሪዎች። የህብረተሰብ ትምህርት መሙሙክ ኛ ክፍል ምዕራፍ የተፈጥሮ ሀብቶች እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት ተግባር ተማሪዎች። ወደ ቤተ መጽሐፍት በመፄድ የተፈጥሮ ሀብቶች በሀገር ደረጃ የሚሰጡትን ምጣኔ ሀብታዊ እና ማህበራዊ ጥቅሞች ትክክለኛ መረጃ በማሰባሰብ እና ዘገባ በማዘጋጀት ለክፍል ጓደኞቻችሁ አስረዱ በመጀመረያ ደረጃ እና በኛ ደረጃ የሀብት ፍላጎት መካከል ያለውን አንድነት እና ልዩነት አብራሩ የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክባል ምዕራፍ የተፈጥሮ ሀብቶች እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት ከጊዜ ጋር የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀም መለዋወጥ ተግባር በአካባቢያችሁ በእንክብካቤ ጉድለት ምክንያት የተጎዱ የተፈጥሮ ሀብቶች አሉ። ስለዚህ የግብርና ምርት ይቀንሳል ማለት ነው የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክፍል ምዕራፍ የተፈጥሮ ሀብቶች እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት ምስል የተጎዳ መሬት ምስል የተጎዳ መሬት ተግባር ተማሪዎች። አንደኛው ከስራ በኋላ በዚህ አደባባይ ተሰባስበው ገበጣ የሚባለውን ጨዋታ አየተጫወቱ ጨቃ የተባለውን ባህላዊ መጠጥ እየጠጡ የሚዝናኑበት ነው የህብረተሰብ ትምህርት ኛ ክፍል ምዕራፍ የተፈጥሮ ሀብቶች እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት ሁለተኛው የእምነት አገልግሎት የሚካፄድበት እአና የተጣሉ ሰዎች ለመተማመን የሚማማሉበት ነው ሶስተኛው ደግሞ ትልቅ የዓመት በዓል የሚከበርበት ነውፅ በኮንሶ ትልቅ ስራ ወይም ታሪክ ሰርቶ ላለፈ ሰው ሶስት ረጃጅም ድንጋይ የሚተከልላቸው ሲሆን እነዚህም ሰዎች ዋካዎች በመባል ይታወቃሉ በሌላ በኩል የኮንሶ ህዝብ ከትውልድ ትውልድ ስልጣን ሲረካከብ ኦላሄታ የሚባል የትውልድ ማስታወሻ የአንጨት ፖል ይተክላሉ ምስል የኮንሶ እርከን ስራ ተግባር ተማሪዎች አንዱ የተፈጥሮ ሀብት ሲጎዳ ሌላው የተፈጥሮ ሃብት ይጎዳል ይህ አንዴት ሊሆን እንደሚችል በምሳሌ በማስደገፍ አብራሩ ስለኮንሶዎች የቀረበውን ምንባብ ካነበባችሁ በኋላ የቀረቡትን ምስሎች በአትኩሮት ተመልከቱኔ ቀጥላችሁ የተረዳችሁትን ሀሳብ የአካባቢያችሁ ማህበረሰብ ከሚያከናውነው የአፈር ጥበቃ ስራ ጋር በማዛመድ አብራሩ የህብረተሰብ ትምህርት መሙሙክ ኛ ክፍል ምዕራፍ የተፈጥሮ ሀብቶች እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት የተፈጥሮ ሀብቶች ተደራሽነት እና የግጭቶች አፈታት ምጣኔ ሀብታዊ ሽምግልና ግጭት አለማቀፋዊ ግለሰባዊ ግጭት ግጭት ደርድር ዳኝነት ቡድናዊ ግጭት ተግባርፅ ተማሪዎች። የህብረተሰብ ትምህርት ጅሙሙ መክ ኛ ክፍል ምዕራፍ የተፈጥሮ ሀብቶች እና የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት የቁልፍ ቃላት መፍቻ የተፈጥሮ ሀብት የሰው ልጅ አውቀቱን ተጠቅሞ ወደ ሀብት ሊለውጣቸው ሚችሉ ቁሳዊ እና ቁሳዊ ያልሆኑ ሀብቶች ናቸው አእንክብካቤ የተፈጥሮ ሀብቶችን መጠበቅ እና ከአደጋ መከላከል ማለት ነው ታዳሽ የሰው ልጅ ሲጠቀምባቸው ሊቀንሱ ሊጠፉ እና በተፈጥሮ ራሳቸውን ሊተኩ የሚችሉ የተፈጥሮ ሀብቶች ናቸው ኢታዳሽ በውስን መጠን የሚገኙ የተፈጥሮ ሀብቶች ሲሆኑ የሰው ልጅ አንዴ ከተጠቀመባቸው በኋላ ከነበሩበት ቦታ ላይ ራሳቸውን መተካት የማይችሉ ናቸው የህብረተሰብ ትምህርት ጅ ዱዴ ጨ ጫመ ኛ ክፍል ዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ መግቢያ ይህ ምዕራፍ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ማዕከላዊ መንግስት የምስረታ ሂደት የተጀመረበትን መነሻ ያደረገ ሲሆን የኢትዮጵያ የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ የተደረጉ ትግሎችን ይዳስሳል በዚህም ዋና ዋና የታሪክ ክስተቶችን ማለትም የአዔ ቴዎድሮስ አነሳስ በአፄ ዮሐንስ ኛ እና በዳግማዊ አፄ ምኒልክ የአስተዳደር ዘመን የነበረውን የውጭ አገሮች ወረራ ላይ ያተኩራል። በኢትዮጵያ በኛው ክፍለ ዘመን ንግድ ወሳኝ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ነበር ይህ የንግድ እንቅስቃሴ የአካባቢና የሲራራ ንግድ በመባል ይታወቃል የንግድ ልውውጡ ሲካፄድ የነበረው በዋናነት ሸቀጥን በሸቀጥ በመለወጥ ነበር በተጨማሪም እንደ አሞሌ ጨው አና የመሳሰሉ ሸቀጦች አንደመገበያያ ገንዘብ በመሆን ጥቅም ላይ ውለዋል በኢትዮጵያ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ለነበሩ የተለያዩ ህዝቦች ንግድ ዋና የግንኙነታቸው መድረክ ነበር ለብዙ ህዝቦች የኢኮኖሚ መሠረታቸው ንግድ ነበር የሲራራ ንግድ ኢትዮጵያን ከውጭው ዓለም ጋር የሚያገናኝ እንቅስቃሴ ነበር የሲራራ ነጋዴዎች ረጅም ርቀት ዘልቀው ሰለሚሄዱ በቡደን በቡድን ተደራጅተው ይጓዙ ነበር የቡድኑ አለቃ ነጋድራስ ተብሎ ይጠራል የነጋድረስ ዋና ተግባሩ ጉዞውን ማስተባበር የሚያርፉበትን ቦታ መምረጥ እና ረጅም ርቀት አቋርጠው ስለሚጓዙ ማንኛውንም አዳጋ ለመከላከል ቡድኑን ማስተባበር ነበር ከቦንጋ የሚነሳው የሲራራ ንግድ መስመር የተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎችን የሚያቋርጥ ነበር ከቦንጋ ወደ ጂረን እና ሰቃን አቋርጦ አንዱ ወደ ሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ ማለትም አሰንዳቦባሶዳሪታይፋግጎንደር ይቀጥልና አንዱ ወደ መተማ ሲሄድ ሁለተኛው በአድዋ ወደ ምፅዋ ይሄዳል ሌላው ከሰቃ ተነስቶ ወደ ሶዶአልዩአምባ አብዱልረሱልሀረር ዘይላ እና በርበራ ይገባል የህብረተሰብ ትምህርት ጅ ሙሙክ ኛ ክፍል ምዕራፍ ዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ ዐበርበራ ምስል የኛው ክፍለ ዘመን የንግድ መስመሮች ምንጭ ባህሩ ዘውዴ ተግባር መፅሐፍትን በማንበብ ወይም ሰዎችን በመጠየቅ በኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ወደ ውጭ የምትልካቸውን እና ወደ ሀገር ውስጥ የምታስገባቸውን ዋና ዋና ምርቶች በመዘርዘር ለክፍል ጓደኞቻችሁ አስረዱ በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ወደ ውጭ የምትልካቸውን አና ወደ ሀገር ውስጥ የምታስገባቸውን ዋና ዋና ምርቶች በመዘርዘር ለክፍል ጓደኞቻችሁ አስረዱ የህብረተሰብ ትምህርት ጅ ዴዴሙሙክ ኛ ክፍል ምዕራፍ ዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ ኢትዮጵያውያን ለሀገር አንድነትና ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ ያደረጉት ትግል የግብፅ መስፋፋት እና የኢትዮጵያ ምላሽ ተግባር የኢትዮጵያና የግብፅ ቀደምት ግንኙነት ምን ላይ የተመሰረተ ነበር። የተረዳችሁትን አብራሩ የህብረተሰብ ትምህርት ጅ ሙሙክ ኛ ክፍል ምዕራፍ ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎች የውሃ መጠን አቅርቦት መቀነስ ተግባር ተማሪዎች።