Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የግብረገብ ትምህርት እ ጋ የተማሪ መጽሐፍ ማጠቃለያ የባህል ብዝሃነትን ማክበር እና የተለያዩ ብሔር ብሄረሰቦችን ባህል በእኩልነት ማስተናገድ አስፈላጊ ነው።
ጸ የግብረገብ ትምህርት እ ጋ የተማሪ መጽሐፍ ማውጫ ይዘት ገጽ ምዕራፍ ራስን መሆንን ማጎልበት ራስን መሆን ህዝ ን ን ሃ ሄ ሄሄ ሄሄ ፔፔ አቴ አንፔን» ራስን የመሆን ባህሪያት ፊ በራስ መኩራትን ማዳበር የሚቻልባቸው መንገዶች በራስ የመኩራት ጥቅሞች ችግሮችን የመቋቋም ችሎታ ራስን ያለመሆን ውጤቶች ሀ ምዕራፈ ሰብአዊ መብቶች ፈፈ የሰብዓዊ መብቶች ምንነትፊ ፊ« የሰብአዊ መብቶች መከበር አስፈላጊነት ሰብአዊ መብቶች እና ግዴታዎች ሰብአዊ ክብር እክ እሃ እሃ እን ን ንዘ ሄሄ ሄሄ ቴቴ አንፔአ» የሕፃናት መብቶች መከበር የሴቶች መብት መከበር ነፊ የአካል ጉዳተኞችን መብቶች ማክበር ምዕራፍ ሰላምቴ« የሰላም ምንነት « « ሄሄ ሄሄ ሄአን አንን የሰላም አስፈላጊነት ኔፊ «ሀ ሀ ዜ« ሰላምን ለማስፈን የሚረዱ መንገዶች ግጭትን በሰላማዊ መንገድ መፈታት ፊፊ ሀ የመገ ቸን የሰላም እጦት የሚያስከትለው ጉዳት ራፊ ራ ምዕራፍ በማህበራዊ ህይወት ውስጥ የሚያስፈልግ መልካም ሥነንምግባር » የመልካም ሥነምግባር ምንነት ነ በማህበራዊ ህይወት ውስጥ የመልካም ሥነምግባር አስፈላጊነት የዕረፍት ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ቆ በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ተቀባይነት ያላቸውና የሌላቸው የመንገድ ትራፊክ ደህንነት በማህበራዊ አገልግሎት ውስጥ የሚፈለጉ የመልካም ሥነምግባር መርሆች ከ ከ ን አ እ ን እ ን ን ን ። ህዞ ቴን ምዕራፍ የመቻቻል ባህል ሀ ህህህህህ የመቻቻል ባህል ምንነትሣ የመቻቻል ባህል መገለጫዎች ከ ከ ከ ከ ንዓ እ እ ን እ እን አ ሄን ሄ የመቻቻል ባህል አስፈላጊነት ኒ ህ ለመቻቻል ባህል እንቅፋት የሆኑ ጉዳዮች ምዕራፍ የባህል ብዝሃነትን ማክበር የባህል ብዝሃነትን ማክበር»»» ፀ በባህል ልዩነት ውስጥ የአንድነት አስፈላጊነት በባህል ብዝሃነት ውስጥ የመቻቻል ጥቅሞች የባህል ብዝሃነትን ማስተናገድ »ራ»»»»» ደኣ። የተማሪ መጽሐፍ ራስን መሆንን ማጎልበት በሦስተኛ ክፍል ሥነምግባር ትምህርት ውስጥ የሥነ ምግባር እና በራስ የመተማመን ምንነት እንዲሁም ራስን እና ሌሎችን የመረዳት መሰረታዊ ነገሮችን ተምረሃልሻል። የግብረገብ ትምህርት ራስን መሆን ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ከዚህ ትምህርት በኋላ ኤ ራስን የመሆንን ምንነት ትገልፃለህጫለሽ። ራስን የመሆን ባህሪያት ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ከዚህ ትምህርት በኋላ ። በራስ የመተማመን ባህሪያትን ታሳያለህይለሽ የግንዛቤ ጥያቄ ራስን የመሆን ባህሪያት ምንድን ናቸው። ኤጭ የግብረገብ ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ራስን ያለመሆን ውጤቶች ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ኳ ራስን ያለመሆን የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ትገልጻለህሸ። ራስን መሆን ለራስ ጥሩ ስሜት ማዳበርና በራስ ችሎታ መተማመን እራስን መቻል ስራን ራስን ችሎ በተናጥል መስራት እና ችግሮችን መፍታት በራስ መተማመን አንድን ተግባር ለማከናወን ችሎታ እና ቁርጠኝነት መኖር እንቅፋት አንድ ሰው ግቦቹ ላይ እንዳይደርስ የሚከለክሉ መሰናክሎችና ሁኔታዎች ናቸው ራስን መግዛት ኢሰብአዊ ድርጊቶችን ከመፈጸም መቆጠብ ዊ የግብረገብ ትምህርት እ ጋ የተማሪ መጽሐፍ የይ ከመራ ክፍል አንድ ትክክለኛውን ዓረፍተ ነገር እውነት ትክክል ያልሆነውን ዓረፍተ ነገር ደግሞ ሐሰት በማለት መልስሽ። ለሕዉመጨጩፎ የግብረገብ ትምህርት ሻ ጋ ምዕራፍ ሰብአዊ መብቶች በባለፈው ምዕራፍ በራስ መተማመንን ተምረሃልሻል በዚህ ምዕራፍ ደግሞ ስለሰብዓዊ መብቶች ምንነት ሰብዓዊ መብቶችን የማከበር አስፈላጊነት ሰብአዊ መብቶችና ግዴታዎችን ሰብአዊ ክብር የህጻናት የሰቶችና የአካል ጉዳተኞች መብቶችን ትማራለህሽሸ የምዕራፉ የመማር ውጤቶች ። የመገ ቸን የሰብዓዊ መብቶች ምንነት ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ኤ ሰብአዊ መብቶችን ትገልጻለህሽ። የመገ ቸን የሴቶች መብት መከበር ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ኤ የሴቶችን መብት ትዘረዝራለህሽ። የሰላም ምንነት ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች የሰላምን ምንነት ትገልጻለህሸ መሯቭዳመጩቷ ዊ የግብረገብ ትምህርት ጋ የተማሪ መጽሐፍ የግንዛቤ ጥያቄ ሰላም ምንድን ነው። የመልካም ሥነምግባር ምንነት ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ከዚህ ትምህርት በኋላ ኤ የመልካም ሥነምግባርን ምንነት ትገልጻለህሸ ኤ በመማሪያ ክፍል ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ ደንቦችን ትዘረዝራለህሽሸ ሥነምግባር በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ መልካምና አስጸያፊ የሆኑ ተግባራትን የሚያመላክት ነው እንዲሁም አንድ ተግባር መልካም ወይም ጸያፍ መሆኑ በማህበረሰብ ውስጥ የማሜለካበት ነው መልካም ተግባራት በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ተቀባይነት ያላቸው እሴቶች የሚንጸባረቁበት ሲሆን ጸያፍ ተግባራት ደግሞ በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት የሌላቸውና የሚጠሉ ናቸውአንድ ሰው በማህበረሰቡ ተቀባይነት ያለውን ተግባር የሚፈጽም ከሆነ መልካም ሥነምግባር ያለው ሰው ነው ይባላልበማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት የሌለው ተግባር የፈጸመ ሰው ከሆነ ደግሞ ሥነምግባር የሌለው ነው ይባላል ቼጉገባር ሥነምግባር ምንድን ነው ። በመማሪያ ክፍላችን ውስጥ አንድነትቡድን አለን ቀናዎች ነን እንከባበራለን ታማኞች ነን እንደጋገፋለን እንደማመጣለን ጠንክረን እንማራለን የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን ሁላችንም እናስፈልጋለን የትምህርት ቤት ደንቦችን የሚያሳይ ሳጥን ተግባር ከዚህ በታች የቀረበውን ሠንጠረዥ በማስታወሻ ደብተራችሁ ላይ በመገልበጥ የተዘረዘሩትን ተግባራትባህርያት መልካም ተግባራት ወይም ጸያፍ ተግባራት የተማሪ መጽሐፍ መሆናቸውን ምልክት በማድረግ አመልክትቺ ተቁ ተግባራትባህሪያት መልካም ተግባር ጸያፍ ተግባር የትምህርት ቤቱንና የመማሪያ ክፍልን ደንብ ማክበር በትምህርት ቤቱ ውስጥ የሚገኙ ማየት የተሳናቸው ተማሪዎችን መርዳት ከሰዎች ጋር አለመግባባት ወላጆችንና አዛውንቶችን ማክበር በአካባቢ እንክብካቤ ሥራ ላይ መሳተፍ ምስጢር መጠበቅ እውነት መናገር ሐሰት መናገር መስረቅ የመገ ቸን በማህበራዊ ህይወት ውስጥ የመልካም ሥነምግባር አስፈላጊነት ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ከዚህ ትምህርት በኋላ ኤ መልካም ሥነምግባር በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ያለውን አስፈላጊነት ትለያለህሸ ኤ መልካም ተግባራት የሚገለጹባቸውን መንገዶች ትዘረዝራለህሸ በማህበራዊ ህይወታችን ውስጥ መልካም ሥነምግባር አስፈላጊ ነው ሥነምግባርን የመጎናጸፍ ጥቅሞች በሰዎች ዘንድ ተቀባይነትና ክብር ያስገኛል ሰዎችን በእኩል ለማየት ይረደናል በትምህርትና በስራ ስኬታማ ለመሆን ጭንቀትን ለማስወገድና የማህበረሰቡን ኖሮ ለማሻሻል ይረዳል ከዚህ በተጨማሪም መልካም ሥነምግባር መጎናጸፍ ከሌብነት ከዝርፊያ ከማታለልና ሌሎች ሰዎችን ከመጉዳት እንዲንቆጠብ ያደርጋል በአሁኑ ወቅት በማህበረሰቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፍ በሀገር ዕድገት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ካለው ሙስና እራስን ለመጠበቅ ነውርን ማወቅና ታማኝ መሆን ወሳኝ ናቸው በትምህርት በኩልም መልካም ሥነምግባርን መጎናጸፍ በራስ የመተማመንና በአቋም መጽናትን ማጠናከር በትምህርት ዘርፍ ውጤታማ ያደርጋል ጩጀዉመፆጨቷ የግብረገብ ትምህርት ር ጋ ከዘያ ህነት መልካም የሆኑና ጸያፍ የሆኑ ሥዕል ተማሪዎች በማህበራዊ ሥራዎች ላይ ሲሳተፉ ዊቼግባር ከዚህ በታች የቀረበውን ሠንጠረዥ በመመልከት በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ተግባራት ተዘርዝረዋል ስለዚህ የትኛው ተግባር መልካም እንደሆነና ጸያፍ ተግባር እንደሆነ ምልክት በማድረግ አመልክትቺ ተቁ ተግባራትባህርያት መልካም ጸያፍ ተግባር ተግባር ሐዊ የእርስዋን እርሳስ ከሚሟልኬሶ ጋር በጋራ ይጠቀማሉ አብዲ ለወላጆቹና ለጎረቤቶቹ አክብሮት አለው ቦሩ ለሌንሳ ጠፍቶባት የነበረውን መጽሐፏን አግኝቶ ሰጣት ጫለቱ ያለተራዋ ከጓደኞችዋ ጋር መጫወት ትፈልጋለች ደራራ ከብስክሌት ላይ ሲወድቅ ኦላና ድጋፍ አደረገለት ኢፍቱ ኦብሴን ሥራ ረዳቻት የመገ ቸን የዕረፍት ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ከዚህ ትምህርት በኋላ ኤ የዕረፍት ጊዜን በአግባቡ ስለመጠቀም ታስረዳለህሸ ኤ የዕረፍት ጊዜን በአግባቡ የመጠቀምን አስፈላጊነት ትለያለህሽ የዕረፍት ጊዜ የሚባለው ከመደበኛ የሥራ ሰዓት ነጻ በመሆን እረፍት የሚደረግበት ነው ይህ ጊዜ በሥራ የደከመውን አእምሮአችንን ለማደስና ሌሎች ሥራዎችን ለማከናወን አስፈላጊ ጊዜ ነው የዕረፍት ጊዜያችንን የተለያዩ መጻሕፍትን በማንበብ የሙዚቃ መሳሪያዎችን በመጫወት የተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ በመሳተፍና ታሪካዊ ሥፍራዎችን በመጎብኘት ማሳለፍ ይቻላል ስለዚህ ሁላችሁም የዕረፍት ጊዜያችሁን በአግባቡ መጠቀም ይገባችኋል የሌሊት ወፍ ትረካ በዱሮ ጊዜ የረሃብ ዘመን የነበረበት ዓመት ነበር ይባላል በዚያን ዓመት ረሃብ ስለጸና ወፎች የሚበሉት አጥተው ተቸገሩከዚህ በኋላ ሁሉም ወፎች ከሰው ዘንድ በመሄድ የሚበላ ነገር ለመበደር ወሰኑ በዚሁ መሰረት ከአንድ ባለሃብት ዘንድ በመሄድ የምንበላው አጥተናልና ዝናብ በዘነበ ጊዜ እርሻችንን ዊ የግብረገብ ትምህርት ጋ የተማሪ መጽሐፍ አርሰን ዘር በመዝራት ምርት ስናገኝ ብድርህን እንከፍላለን ይህን የረሃብ ዘመን የሚያሳልፍልንን ብድር አበድረን አሌት ባለሃብቱም ክረምት ሲገባ ሁላችሁም የተበደራችሁትን ልትመልሱልኝ ይገባል በማለት የሚፈልጉትን ሰጣቸው ወፎቹም አሺ እንመልስልሃለን ብለው ቃል በመግባት ወደ መጡበት ተመለሱ ከዚህ በኋላ የረሃቡ ዘመን አልፎ ዝናብ ዘነበ ወፎቹም መሬታቸውን አርሰው በመዝራት ከፍተኛ ምርት አመረቱ ይባሳላል ከዚህ በኋላ ወፎቹ በሙሉ የተበደሩትን እህል ለባለሃብቱ መልሰው የተቀረውን ለራሳቸው አስቀመጡ በዚህን ጊዜ የሌሊት ወፍ እኔ በዝናብና በጭቃ አላርስም እያለች ስትዝናና የዝናብ ወቅት አለፈባት በዚህ ምክንያት የሌሊት ወፍ ብቻ የተበደረችውን እህል ሳትከፍል ቀረች ባለሃብቱም ይህች ወፍ የተበደረችውን እህል ለምንድን ነው የማትከፍለኝ። ለመቻቻል ባህል መዳበር እንቅፋት የሚሆኑ ነገሮችን መለየት የመገ ቸን የመቻቻል ባህል ምንነት ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ከዚህ ትምህርት በኋላ ኤ የመቻቻል ባህልን ምንነት ትገልጻለህሽ ኤ የመከባበርን ባህል በተግባር ታሳያለህሽ ኞ የግንዛቤ ጥያቄ የመቻቻል ባህል ማለት ምን ማለት ነው። መቻቻል ልዩነትን በትዕግስት በመቀበል በሰላም አብሮ መኖር ማለት ነው ልዩነቱም በሃሳብ በባህል በቋንቋ በሃይማኖት በአመለካከትና በሌሎችም ሊሆን ይችላል ስለዚህ እነዚህ ልዩነቶቻችንን በማክበርና በመቻቻል እውቅና በመስጠትና በሰላም አብሮ መኖር ይገባል አገራችን ኢትዮጵያ በባህልና በእሴት ልዩነት ውስጥ አብሮ በመኖር ረጅም ታሪክ ያላት ናት የተለያዩ ብሔሮች ብሔረ ሰቦችና ሕዝቦችን አቅፋ የያዘች አገር ናት እነዚህ ሕዝቦች የሚከውኑት የራሳቸው የሆኑ የሚከበሩ በዓላትና የተለያዩ ሥርዓቶችን ይዘው ተቻችለው አብረው ይኖራሉ በተጨማሪም የሚፈጠሩ ግጭቶችን የሜፈቱባቸውና ይቅርታ የሚባባሉባቸው የተለያዩ ሥርዓቶችንም አሏቸው ኞቐተገባር በመቻቻል ምንነት ላይ ከተወያያችሁ በኋላ ለክፍል ጓደኞቻችሁ አቅርቡ ጡጭ ወፎጩ የግብረገብ ትምህርት ሻ ጋ የመቻቻል ባህል መገለጫዎች ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ከዚህ ትምህርት በኋላ ኤ የመቻቻል ባህልና አመለካከቶችን ትለያለህሽሸ ዩግንዛቤ ጥያቄ የመቻቻል ባህል አመልካቾች ምን ምንድን ናቸው። ከመቻቻል ባህል አመልካቾች መካከል ጥቂቶቹ የቋንቋ እኩልነት መብት እኩል የመዳኘት መብት ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት የሃይማኖት እኩልነት የዜጎች የእኩልነት መብት የመቻቻል ባህል ያለው ማህበረሰብ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዳለው ይታመናል እንደዚህ ዓይነት ማህበረሰብ የሕዝቦችን ባህልና ቋንቋ መንከባከብና ያለውን ልዩነት በማክበር በእኩልነት አብሮ ይኖራልበተጨማሪም የመቻቻል ባህል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አመለካከቶችን ያካትታል እውቅና መሰጣጣት ተቀባይነት ያለው መሆን አክብሮት አንዱ የሌላውን ሃሳብ መረዳት ናቸው ስዕል ልዩነቶቻችን በማክበር በእኩልነት አብሮ መኖር ዊፉናር ከዚህ በታች ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ ምረጥጭ ከቀረቡት መካከል የመቻቻል ባህል የሆነው የትኛው ነው። ሀፍትህ ማጣት ሐ ሰዎችን መርዳት ለ ሰዎችን ማግለል መ አካል ማጉደል የመቻቻል ባህል አስፈላጊነት ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ከዚህ ትምህርት በኋላ ኤ የመቻቻል ባህል አስፈላጊነት ትገልጽለህሸ ኛ የግንዛቤ ጥያቄ የመቻቻል ባህል ለምን ያስፈልጋል። ም የግብረገብ ትምህርት ዴ ለመቻቻል ባህል እንቅፋት የሆኑ ጉዳዮች ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ከዚህ ትምህርት በኋላ ኳ ለመቻቻል ባህል እንቅፋት የሚሆኑትን ትዘረዝራለህሸ ኳ የመቻቻል ባህሪይን ታንጸባርቃለህሽ የግንዛቤ ጥያቄ የመቻቻል ባህል እንቅፋት የሆኑ ጉዳዮች ምን ምንድን ናቸው። ለመቻቻል ባህል ላለመዳበር እንቅፋት የማሜሆኑ በርካታ ጉዳዮች አሉ እነዚህም ሰዎች የመቻቻልና መከባበርን ባህል በትምህርት ቤት በማህበረሰቡና በእለት ተእለት ኑሮ ውስጥ በተጨባጭ ሥራ ላይ ያለማዋል ጉዳይ ነው አድልዎ ትምክህት ጥላቻ ስም ማጥፋት አለመቀራረብ ዋና ዋናዎቹ የመቻቻል ባህል እንቅፋቶች ናቸው ዋ ተግባር ለመቻቻል ባህል ላለመዳበር እንቅፋት የሆኑ ሶስት ነገሮቸን ጻፍፊ ለሰዎች የባህል የቋንቋ የሃይማኖትና የአመለካከት ልዩነት በጎ አመለካከት ማጎልበት ይባላል ዊ የግብረገብ ትምህርት ፊ ጋ ከዘያ ህነት ማጠቃለያ የመቻቻል ባህል ለሌሎች ሰዎች ሃሳብ አመለካከትና ተግባር ፍቅርና አክብሮት ማጎልበት ነው የመከባበር ባህል በማህበረሰብ ውስጥ ፍቅርና ሰላም ለማስፈን ከፍተኛ ሚና አለው በርካታ ሰዎች የመቻቻልና መከባበርን ባህል በትምህርት ቤት በማህበረሰቡና በእለት ተእለት ኑሮ ውስጥ በተጨባጭ ሥራ ላይ ያለማዋል ጉዳይ ነው አድልዎ ትምክህት ጥላቻ ስም ማጥፋት አለመቀራረብ ዋና ዋናዎቹ የመቻቻል ባህል እንቅፋቶች ናቸው መቻቻል በሰዎች መካከል ያለውን ልዩነት ማክበርና መቀበል መቻል ነው መራራቅ አለመቀራረብ አለመጣጣም አድልዎ የሰውን ሀቅ ማዛባትና ማጭበርበር ተትምክህት እኔ እበልጣለሁ ወይም የእኔ ብቻ ይበልጣል ብሎ መገመትና ማሰብ እንቅፋት መሰናክል የግብረገብ ትምህርት የክለሳ ጥያቄዎች መመሪያ ትክክል ለሆነው ዓረፍተነገር እውነት ስህተት ለሆነው ደግሞ ሐሰት በማለት መልስሸ መቻቻል በማህበረሰብ ውስጥ ሰላምና ፍቅር ለመፍጠር ከፍተኛ ሚና አለው የትምክህት ባህሪያት የመቻቻል ባህሪይ ከሚጠናከርባቸው መንገዶች አንዱ ነው የሌሎችን ባህል አለማክበር የህብረተሰብን ግጭት ያስከትላል የመቻቻልን ባህሪይ የማይቀበሉ ሰዎች በመቻቻል ላይ እንቅፋት ይሆናሉ መቻቻል ለአንድ ሃገር ዕድገት ወሳኝ ሚና አለው ቻ መመሪያ ከዚህ በታች ለቀረቡ ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጥጪ የመቻቻል ባህል አመልካች የሆነው የትኛው ነው። የባህል ብዝሃነትን ማክበር ። በባህል ብዝሃነት ውስጥ አንድነት ማጣት የሚያስከትለውን ውጤት ግለጽጭ በባህል ብዝሃነት ውስጥ አንድነት ስላለው ጠቀሜታ ሁለት ነጥቦችን ጻጳፍፊ የግብረገብ ትምህርት በባህል ብዝሃነት ውስጥ የመቻቻል ጥቅሞች ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ኤ የመቻቻል ጥቅሞችን ትገልጻለህሽ። የባህል ብዝሃነትን ማክበር ማለት ምን ማለት ነው። የተማሪ መጽሐፍ ማጠቃለያ የባህል ብዝሃነት ማለት የተለያየ ባህል ያለው ማህበረሰብ አብሮ መኖር ነው። የሌሎችን ባህል አለማክበር የባህል ብዝሃነት ባላቸው ህብረተሰብ መካከል ግጭት እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናል የባህል ብዝሃነትን ማክበር እና የተለያዩ ብሔር ብሄረሰቦችን ባህል በእኩልነት ማስተናገድ አስፈላጊ ነው።